በአዲስ ለተመለመሉ እጩ የሰላም ሰራዊት አባላት ስልጠና መሰጠት ተጀመረ።
ቦሌ ወረዳ 11 ኮሙኒኬሽን 17/8/17
በከተማ አቀፍ ደረጃ የሰላም ሰራዊቱን ለማጠናከር አዳዲስ ለተመለመሉ የሰላም ሰራዊቶች ስልጠና መስጠት የተጀመረ ሲሆን በዛሬው እለት በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 11 አስተዳደር በተጀመረው ስልጠና ላይ የወረዳው ሰላም እና ጸጥታ ጽ/ቤት ኃላፊ፣ የፀጥታ አካላት፣አዲስ የተመለመሉ እጩ የሰላም ሰራዊት አባላት ተገኝተዋል።
ስልጠናው የንድፈ ሀሳብ፣የስነምግባር እና የአካል ብቃትን የሚያካትት መሆኑን የተገለፀ ሲሆን አዳዲስ የተመለመሉ እጩ የሰላም ሰራዊት አባላትን ብቁ በማድረግ ከነባሩ የሰላም ሰራዊት ጋር በማቀናጀት አካባቢውን የሚጠብቅ ጠንካራ አደረጃጀት ለመፍጠር ያለመ ስልጠና መሆኑ ተጠቁሟል።
ስልጠናው ለተከታታይ ቀናት እንደሚቀጥል የተገለፀ ሲሆን አባላቱ በተቀመጠው ሰዓት ተገኝተው ስልጠናቸውን በብቃት እንዲወጡ ገልፀዋል።

የ3ኛ ሩብ ዓመት የብልፅግና ፓርቲ አባላት ኮንፍረንስ ተካሄደ ።
በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 11 ብልጽግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት የ3ኛ ሩብ ዓመት የብልፅግና ህብረት ኮንፈረስ የቢሮ ማህበራዊ መሠረት ተካሄደ ።
የወረዳው የብልፅግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ቸርነት ለማ በጠንካራ የፓርቲ አባላት ተሳትፎ ለጠንካራ ፓርቲ ግንባታ ወሳኝ እንደሆነ ገልፀው አባላት ሁለንተናዊ ተሳትፎ ማድረጋቸው ለብልፅግና ፓርቲ ተቋም ግንባታ ትልቅ ሚና እንዳለው በመገንዘብ በጋራ አባላቱን በሀገራዊ ጉዳይ ፥ በሰላም ጉዳይ፥ በልማት ጉዳይ ግንባር ቀደም መሆን እንደሚጠበቅ ገልፀዋል ።
በመድረኩ የብልፅግና ህብረት አመራሮችም በዘጠኝ ወር ውስጥ የተሰሩትን በርካታ ስራዎችንም በሪፖርት በማቅረብ እንደተሞክሮ የሚወሰዱትን ጥንካሬዎች የማስቀጠልና ክፍተቶችን የማረም ጊዜ የማይሰጠው ጉዳይም እንደሆነም ገልፀዋል ። በመጨረሻም የኢንስፔክሽንና ስነምግባር ኮሚሽን በ9 ወር የተሰሩ ስራዎችን በሪፖርት በማቅረብ ተጠናቋል ።
#ሚያዝያ_17_2017_ዓ_ም_‼

ተግባራቶችን አቀናጅቶ መምራት ለውጤታማ አፈጻጸም !!
በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 11 አስተዳደር ከጠቅላላ አመራሩ ጋር ወቅታዊ እና መደበኛ ተግባራቶችን
ገመገመ
በመድረኩ ከስራ እድል ፈጠራ ፣ ከገቢ አሰባሰብ ፣ ከሰላምና ፀጥታ ስራዎች ከውስጠ ፓርቲ ስራዎች ፣ ከውጤታማ ለአገልግሎት አሰጣጥ እንዲሁም ሁሉንም ተግባራትን በአግባቡ በፍጥነት ፣በጥራት በማጠናቀቅ በጀት አመቱን በስኬት መጨረስ የሚገባ መሆኑን የወረዳው ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ አማን ሀምዳ እና የወረዳው የብልፅግና ፓርቲ ኃላፊ አቶ ቸርነት ለማ በጋራ ገልፀው
በመጨረሻም በቀጣይም ልዩ ትኩረት በሚፈልጉ ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ በጋራ የስራ አቅጣጫ ሰጥተዋል ።