ኢራን የአያቶላህ ኻሚኔይን ልጅ - ሙጃተባ አሊ ኻሚኔይን - የበላይ አመራር (Supreme Leader) አድርጋ መረጠች
ሙጃተባ ኻሚኔይ በጦርነቱ
👉 አባቱን
👉 እናቱን
👉 እህቱን
👉 ባለቤቱን
👉 ልጁን እና ሌሎች የቅርብ ዘመዶቹን አጥቷል
👉 join ያድርጉ‼️
📌 @blatanews
📍 @blatanews
#Iranwar #IsraelIranwar
ሙጃተባ ኻሚኔይ በጦርነቱ
👉 አባቱን
👉 እናቱን
👉 እህቱን
👉 ባለቤቱን
👉 ልጁን እና ሌሎች የቅርብ ዘመዶቹን አጥቷል
👉 join ያድርጉ‼️
📌 @blatanews
📍 @blatanews
#Iranwar #IsraelIranwar
❤1
ኢትዮጵያ ገባችበት! እስራኤል፣ ኢሚሬትስ እና ኢትዮጵያ የፈጠሩት አዲሱ ሚስጥራዊ ጥምረት
በአፍሪካ ቀንድ አዲስ የኃይልና የጂኦፖለቲካ እየተፈጠረ ነው!
ኢትዮጵያ፣ የተባበሩት አረብ ኢሚሬትስ እና እስራኤል በጋራ የመሰረቱት ሚስጥራዊው የስትራቴጂክ ጥምረት ዓለምን እያነጋገረ ይገኛል።
አዲሱና ሚስጥራዊው ጥምረት በሶስት ዋና ዋና ጉዳዮች ላይ ያተኮረ ነው ተብሏል፡
👉 የቀይ ባሕር ደህንነት፦ እስራኤል እና ኢሚሬትስ በሶማሊላንድ (በርበራ) በኩል ያላቸውን ተፅዕኖ ለማጠናከር ኢትዮጵያን እንደ ዋና አጋር መጠቀማቸው።
👉 የኢራን ተፅዕኖን መመከት፦ በየመን እና አካባቢው ያለውን የኢራን እንቅስቃሴ ለመቆጣጠር ኢትዮጵያ በስትራቴጂክ ስፍራ ላይ መገኘቷ።
👉 የወደብ እና የኢኮኖሚ ትስስር፦ ኢትዮጵያ ወደ ባሕር የምታደርገውን ጉዞ ለማሳካት ከእነዚህ ኃያላን አገራት የምታገኘው የዲፕሎማሲ እና የወታደራዊ ድጋፍ።
ይህ ጥምረት በግብፅ፣ በቱርክ እና በሌሎች የአካባቢው አገራት ዘንድ ከፍተኛ ስጋትን ፈጥሯል። ኢትዮጵያ በዚህ 'ሚስጥራዊ ዘንግ' ውስጥ መገኘቷ ምን ትርፍ እና ምን ስጋት ያመጣባታል?
ዝርዝሩን ከተከታዩ ቪዲዮ ያገኙታል!
https://youtu.be/ugqFnvpXiGU?si=r_oYpqNEdK7QPn8k

YouTube
🙆♂️ ኢትዮጵያ ገባችበት | አዲሱ 'ሚስጥራዊው የሶስትዮሽ ጥምረት' | Ethiopia | Israel | #iranisraelwar | @blatanews
💥 ኢትዮጵያ ገባችበት! | እስራኤል፣ ኢሚሬትስ እና ኢትዮጵያ የፈጠሩት አዲሱ ሚስጥራዊ ጥምረት | ቀጣዩስ ...|
📌 በአፍሪካ ቀንድ አዲስ የኃይልና የጂኦፖለቲካ እየተፈጠረ ነው!
ኢትዮጵያ፣ የተባበሩት አረብ ኢሚሬትስ እና እስራኤል በጋራ የመሰረቱት ድብቅ ስትራቴጂካዊ ጥምረት ዓለምን እያነጋገረ ይገኛል።
አዲሱና ሚስጥራዊ ጥምረት በሶስት ዋና ዋና ጉዳዮች ላይ ያተኮረ ነው
👉 በቀይ ባሕር ደህንነት፦…

💥❝አሜሪካ ትሸነፋለች❞ | ዓለምን ያስደነገጠው አዲሱ ትንቢት‼️
Professor Jiang's Prophecy
"የቻይናው ኖስትራዳመስ" በመባል የሚታወቁት ፕሮፌሰር ዢያንግ ሹኤቺን (Jiang Xueqin) አሜሪካ ዘላ በገባችበት የኢራን ጦርነት ትሸነፋለች የሚል አነጋጋሪ ትንቢት ተናግረዋል።
ትንቢቱ ከአሁን ቀደም ከአንዴም ሁለቴ የተናገሩት ከሰመረላቸው ሰው አንደበት የተሰማ በመሆኑ የብዙዎችን ቀልብ ገዝቷል፤ ብዙዎችንም አነጋግሯል።
ለመሆኑ ❝ትራምፕ ይመረጣል፣ አሜሪካም ከኢራን ጋር ጦርነት ተገጥማለች❞ በሚል ከሁለት ዓመታት በፊት ቀድመው የተነበዩት
👉 ፕሮፌሰር ዢያንግ — ማን ናቸው⁉️
👉 ከዚህ ቀደም ምን የሰመሩ ትንቢቶችን ተናግረዋል⁉️
👉 አሁንስ ❝አሜሪካ በጦርነቱ ትሸነፋለች የዓለም ስርዓትም ይቀየራል❞ ያሉት ከምን ተነስተው ነው⁉️
💥 ምላሹን ይከታተሉ ‼️
👇👇👇👇
https://youtu.be/2NpPfKL6IgA?si=iLW1TNWSoxKMeeMd
#iranisraelwar #iran #blata

❝አሜሪካ ትሸነፋለች❞ | አስገራሚው የቻይናዊው ፕሮፌሰር ትንቢት እና የአሜሪካ እጣፋንታ | Professor Jiang's Prophecy |#iranisraelwar
💥❝አሜሪካ ትሸነፋለች❞ | ዓለምን ያስደነገጠው አዲሱ ትንቢት‼️
አስገራሚው የቻይናዊው ፕሮፌሰር ትንቢት እና የአሜሪካ እጣፋንታ | Professor Jiang's Prophecy | #iranisraelwar
"የቻይናው ኖስትራዳመስ" በመባል የሚታወቁት ፕሮፌሰር ዢያንግ ሹኤቺን (Jiang Xueqin) አሜሪካ ዘላ በገባችበት የኢራን ጦርነት ትሸነፋለች የሚል አነጋጋሪ ትንቢት ተናግረዋል።
ትንቢቱ ከአሁን…

ሌ/ጄኔራል አስራት ደኔሮ የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽነር ሆነው ተሾሙ
አስራት አቶ ጌቱ አርጋውን በመተካት ነው የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽነር ሆነው በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የተሾሙት።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከመጋቢት 2 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ ለአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን የኮሚሽነርና ምክትል ኮሚሽነር ሹመቶችን ሰጥተዋል፡፡
በዚህም መሰረት ሌ/ጄኔራል አስራት ደኔሮ ኮሚሽነር ሲሆኑ ረዳት ኮሚሽነር ቶፊቅ መደድ እና አቶ ኤርዚቅ ኢሳ ደግሞ ምክትል ኮሚሽነሮች ሆነው ተሾመዋል።
👉 join ያድርጉ‼️
📌 @blatanews
📍 @blatanews
#Iranwar #IsraelIranwar
አስራት አቶ ጌቱ አርጋውን በመተካት ነው የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽነር ሆነው በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የተሾሙት።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከመጋቢት 2 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ ለአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን የኮሚሽነርና ምክትል ኮሚሽነር ሹመቶችን ሰጥተዋል፡፡
በዚህም መሰረት ሌ/ጄኔራል አስራት ደኔሮ ኮሚሽነር ሲሆኑ ረዳት ኮሚሽነር ቶፊቅ መደድ እና አቶ ኤርዚቅ ኢሳ ደግሞ ምክትል ኮሚሽነሮች ሆነው ተሾመዋል።
👉 join ያድርጉ‼️
📌 @blatanews
📍 @blatanews
#Iranwar #IsraelIranwar
💥 ጦርነቱ ግን ከማን ነው? 🤔
ከኢራን ወይስ ከሌላ?
የኢራን ዘመቻ በፋርስ ምድር ከቻይና የሚደረግ የእጅ አዙር 'የዶላር' ጦርነት ነው እየተባለ ነው።
እስኪ አስገራሚውን ትንታኔ ያድምጡት❗️
https://youtu.be/9QETm-rdWk4?si=_Cn9uVd5FIPl0Z3i

🤔 ጦርነቱ ከኢራን ወይስ ከቻይና⁉️ | እውነታው ተጋለጠ❗️በትራምፕ የተመዘዘው እጅግ አደገኛ ካርድ | #iranisraelwar | #blatanews
🛑 እውነታው ተጋለጠ⁉️ - ከኢራን ጦርነት በስተጀርባ❗️ በትራምፕ የተመዘዘው እጅግ አደገኛ ካርድ❗️
📌 በዛሬ ትንታኔያችን በአሁኑ ወቅት በዓለም አቀፍ ደረጃ መነጋገሪያ የሆነውን የኢራን እና የአሜሪካን ውጥረት በጥልቀት እንመረምራለን።
የብዙሀኑ ትኩረት መካከለኛው ምስራቅ ላይ ቢሆንም፣ የጦርነቱ አውነተኛ ሚስጥር ግን ሩቅ ምስራቅ 👉 ከቻይና ጋር የተያያዘ ነው ተብሏል።
🤔 እንዴት በዝርዝር…

ኢትዮሪካ...ቴዲ አፍሮ‼️
የተወዳጁን አርቲስት ቴዲ አፍሮ ኢትዮጵያ አልበም ዘጠኝ ሙዚቃዎችን ያቀናበረዉ ወጣቱ ሙዚቀኛ በረከት ተስፋግዚ ከአምለሰት ጋር ባደረገዉ ቆይታ ስለ ቴዲ እና አልበሙ በከፊል የተናገራቸዉ
👇👇👇
-ከቴዲ ጋር አጋጣሚ ነዉ የተዋወቅነዉ
-ለመጀመሪያ ጊዜ ታለንቴን ያየዉ ቴዲ ነዉ
-"ናዕት" የሚለዉን የቴዲን ሙዚቃ ያቀናበርኩት እኔ ነኝ
-ከናዕት በኋላ ሌሎች ዘፋኞች እንድሰራላቸዉ ደዉለዉልኛል
-ቴዲ ጂኒየስ ነዉ ነገሮችንም በፍጥነት ነዉ የሚረዳቸዉ
-ስራ መስራት ከመጀመራችን በፊት ቴዲ በጨዋታ ያዝናናናል
-ቴዲ ምስኪን ሰዉ ነዉ ፡ ብዙ ጊዜም ይመክረናል ፡ የመፅሐፍ ቅዱስ አረዳዱ ይለያል
-ቴዲ ሰአት የሚያከብር የስራ ሰዉ ነዉ በዛ ላይ በጣም ይለፋል።
- የቴዲን የአዲሱን አልበም ዘጠኝ ሙዚቃዎች ያቀናበርኳቸዉ እኔ ነኝ
-ቴዲ በስራ ቶሎ አይረካም ከኔ ጋር ተጨቃጭቀን ፣ ተጣልተን እናዉቃለን
-ቅንብሩን አብረን ነዉ የሰራነዉ (ቴዲ ግን እንደዚህ መባል አይፈልግም)
- ኢትዮሪካ አልበም በጣም ቆንጆ ነዉ።
ሙሉዉን ከአርቲስት አምለሰት ሙጨ ዩትዩብ ቻናል ያገኙታል።

🚨 የዓለም ስጋት የነበረው ጦርነት ቆመ?
ኢራን እጅ ሰጠች 🖐️
አሜሪካ ድብደባዋን አቆመች?
ለተጨማሪው @blatanews
https://youtu.be/vgjObntAK4g?si=gKGiUWOVRwc-4Hfa

🚨 ሰበር | የዓለም ስጋት የነበረው ጦርነት ቆመ? | ኢራን እጅ ሰጠች 🖐️ | አሜሪካ ድብደባዋን አቆመች | ተኩስ አቁም ተደረሰ | @blatanews
🚨 ሰበር፡ የዓለም ስጋት የነበረው ጦርነት ቆመ?
በመካከለኛው ምስራቅ ታሪካዊ ለውጥ ተመዝግቧል! አሜሪካ እና ኢራን አስቸኳይ የተኩስ አቁም ስምምነት ላይ መድረሳቸው ተገለጸ።
💥በዚህ ቪዲዮ፦
🙄 ኢራን እጅ ሰጠች? በኢራን እና አሜሪካ መካከል የተደረገው ምስጢራዊ ስምምነት ዝርዝር።
🛑 የአሜሪካ ድብደባ አቆመ፦ የትራምፕ አስተዳደር በድንገት የወሰደው እርምጃ።
⛽ የሆርሙዝ ወሽመጥ ጉድ፦ ለመጀመሪያ…

💥 ዓለም ባንክ የኢትዮጵያ ብር ከአፍሪካ ገንዘቦች ደካማው ነው አለ
ወትሮም ቢሆን ደካማ የነበረውን ጥንካሬውን በማጣቱ ልክ እንደ ደቡብ ሱዳን ፓውንድ ሁሉ ደካማ አፈጻጸም ካሳዩ የአፍሪካ ገንዘቦች ተርታ መድቦታል።
ባንክ እንዳወጣው አዲስ ሪፖርት ከሆነ፣ በ2025 የኢትዮጵያ ብር በ18% እንዲሁም የደቡብ ሱዳን ፓውንድ በ15% ተዳክመው በአህጉሪቱ ዝቅተኛውን ደረጃ ይዘዋል።
የብር ዋጋ ማጣት በጥቁር ገበያው ከሚታየው የዋጋ ልዩነት መስፋፋት ጋር እንደተያያዘ የሚያትተው ሪፖርቱ፣ የደቡብ ሱዳኑ ደግሞ ከነዳጅ ኤክስፖርት መስተጓጎል ጋር የተያያዘ ስለመሆኑ አስቀምጧል።
በተቃራኒው እንደ ጋና ሲዲ፣ የዛምቢያ ኩዋቻ እና የኮንጎ ፍራንክ ያሉ ገንዘቦች መሻሻል እያሳዩ መሆኑ ተጠቁሟል።

💥 የቴዲ አፍሮ "ኢቶሪካ" (Ethorica) — የኢትዮጵያ ዲጂታል ሙዚቃ አዲስ ታሪክ! Blatanews
ቴዲ አፍሮ በ"ኢቶሪካ" አልበሙ በApple Music "World Music" ዘርፍ በዓለም አቀፍ ደረጃ አንደኛ ደረጃን በመያዝ፣ በምስራቅ አፍሪካ የሙዚቃ ታሪክ አዲስ ሪከርድ አስመዝግቧል።
"ኢቶሪካ" ያስመዘገባቸው አዳዲስ ክብረ ወሰኖች፦
1️⃣ የዲጂታል ዘመን ንጉስ፦ ቴዲ አፍሮ ምንም አይነት ቅድመ ማስታወቂያ ሳይኖር (Surprise drop) አልበሙን በዲጂታል አማራጮች ብቻ በመልቀቅ፣ አሁንም ድረስ የሀገሪቱን የሁልጊዜም መነጋገሪያ አጀንዳ የመቀየር አቅም ያለው ብቸኛው ኢትዮጵያዊ አርቲስት መሆኑን በተግባር አሳይቷል።
2️⃣ የዩቲዩብ የበላይነት (YouTube Trending)፦ አልበሙ በወጣ በሰዓታት ውስጥ በኢትዮጵያ የዩቲዩብ "Trending for Music" ዘርፍ ላይ ሙሉ በሙሉ የበላይነቱን ይዟል። በአንድ ወቅት እስከ 10 የሚደርሱ የአልበሙ ስራዎች ከአንደኛ እስከ አስረኛ ያለውን ደረጃ በአንድ ላይ ተቆጣጥረውት ይገኛሉ፤ ይህም በምስራቅ አፍሪካ ለሚወጣ አንድ ሙሉ አልበም እጅግ ብርቅዬ ስኬት ነው።
3️⃣ የማህበራዊ ሚዲያው አውራ፦ አልበሙ መውጣቱ በተበሰረ በ2 ሰዓታት ውስጥ ብቻ #Ethiorica እና #TeddyAfro2026 የሚሉ ሀሽታጎች በቴሌግራም፣ በቲክቶክ እና በፌስቡክ በኢትዮጵያ ቀዳሚ መነጋገሪያ (Trending topic) ሆነው አምሽተዋል።
4️⃣ አለምአቀፍ ስኬት፦ ምንም እንኳን በባለስልጣናት እገዳ ምክንያት ይፋዊ የአልበም ምርቃት ስነ-ስርዓቱ ቢሰረዝም፣ አልበሙ በወጣ በ6 ሰዓታት ውስጥ ብቻ በደጋፊዎቹ ከፍተኛ ግፊት (Organic buzz) በተለያዩ ሀገራት (አሜሪካ፣ ኤምሬትስ እና ኢትዮጵያ) በApple Music "World Music" ዘርፍ አንደኛ ደረጃን ለመያዝ ችሏል።
5️⃣ የ9 ዓመታት ጥበቃ እና የ"ሚሊዮኖች" እይታ፦ ከ9 ዓመታት ቆይታ በኋላ የቀረበው ይህ 18 ስራዎችን የያዘው አልበም፣ በተለይም "ዳስ ጣል (አንሳው)" የተሰኘው የመክፈቻ ስራው በ24 ሰዓት ውስጥ በሚሊዮኖች የሚቆጠር እይታን በማስመዝገብ የአመቱ ፈጣኑ ስራ ሆኗል።
6️⃣ አዲስ የታሪክ ምዕራፍ፦ ቴዲ አፍሮ የኢትዮጵያን የሙዚቃ ገበያ ለመቆጣጠር የግድ የተለመዱት ሚዲያዎችን ወይም ኮንሰርቶችን መጠቀም እንደማያስፈልገው አረጋግጧል። አልበሙን በቀጥታ በራሱ የዩቲዩብ ቻናል ላይ በመልቀቅ፣ በምስራቅ አፍሪካ በግል ጥረት ለሚሰራጭ (Independent digital distribution) የሙዚቃ ስራ አዲስ የክብረ ወሰን ታሪክ አስመዝግቧል።
ኢቶሪካ — የዘመኑ የጥበብ ማህተም! 🇪🇹✨
👉 ቤተሰብ ይሁኑ https://t.me/blatanews
https://youtube.com/@blatanews?si=8Mk3bfHqWk0kYv7A
#TeddyAfro #Ethiorica #Etorika #EthiopianMusic #NewAlbum #TeddyAfro2026 #AddisBrief #BlataNews

❤3
🔥 አወዛጋቢው ቴዲ አፍሮ | ከአቦጊዳ እስከ ኢቶሪካ | የቴዲ አፍሮ 25 የሙዚቃ ዓመታት ♥️
💥 💥 💥
የኢትዮጵያ ሙዚቃ ንጉሥ ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) ከ9 ዓመታት ረጅም ጥበቃ በኋላ በስድስተኛ አልበሙ "ኢቶሪካ" ዳግም የጥበብ አደባባዩን ተቆጣጥሮታል።
አልበሙ በተለቀቀ ጥቂት ሰዓታት ውስጥ የዓለም አቀፍ ሪከርዶችን በመስበርና በሚሊዮኖች በመደመጥ የቴዲን የማይገሰስ ተወዳጅነት ዳግም አረጋግጧል።
በአቡጊዳ የጀመረው ሙዚቃዊ ጉዞውም በጃ ያስተሠርያል፣ በጥቁር ሰውና በኢትዮጵያ አልበም ቀጥሎ በስተመጨረሻም ኢትዮሪካ ላይ ደርሷል። ይህም ብላቴናው በኢትዮጵያ የሙዚቃ ኢንዱስትሪ ላይ ለሩብ ክፍለ ዘመን ያህል ነግሶ መቆየቱን ያሳየናል።
ይህ ግን እንዲያው በመቀባት በመታደልም ብቻ የመጣ አይደለም። ይልቁንም በከፍተኛ ጥረትና ጽናት አስተውሎትም ጭምር የመጣ እንጂ።
📌 ለመሆኑ ግን ቴዲ አፍሮ መላውን ህዝብ ከዳር ዳር ለማነቃነቃና ከጎኑ ለማሰለፍ አገዛዙንና ደጋፊዎቹን ደግሞ ጨርቅ ለማስጣል እንዴት ቻለ⁉️
🛑 ተከታዩ መሰናዶ ምላሽ አለው ‼️
ያድምጡት ከወደዱት ላይክና ሼርም ያድርጉት 🙏
https://youtu.be/9KnEYLMnFO4?si=nTAK3CH6padRnATg

🏆 አሜሪካ የጣለችውን አውሮፓ አነሳው 👆
ኦማር አርታን የአውሮፓ ሱፐር ካፕ የፍጻሜ ጨዋታን እንዲመራ በአውሮፓ እግር ኳስ ማህበር (UEFA) ተመርጧል
ዩኤፋ ከአፍሪካ አቻው (ካፍ) ጋር ከተወያየ በኋላ አርታን በመጪው ወርሀ ነሀሴ መባቻ በሳልዝበርግ ከተማ በፒ.ኤስ.ጂ እና አስቶንቪላ መካከል የሚካሄደውን የአውሮፓ ሱፐር ካፕ የፍጻሜ ጨዋታ እንዲመራ ስለመምረጡ አስታውቋል።
ከ2010 የደቡብ አፍሪካ የዓለም ዋንጫ ጀምሮ መዳኘትና ከፊፋ ምርጥ የመሐል ዳኞች ዝርዝር ውስጥ ለመካተት የበቃው አርታን፥ ከ2026 የዓለም ዋንጫ ዳኞች መካከል አንዱ ሆኖ ቢመረጥም ወደ ውድድሩ አዘጋጅ ሀገር አሜሪካ እንዳይገባ በመከልከሉ ወደ ሀገሩ መመለሱ ይታወሳል።
ሞቃዲሾ ሲደርስ የጀግና አቀባበል እንደተደረገለትና ድጋፎች እንደጎረፉለትም ይታወቃል።
#omarartan #supercup #uefa

ሰበር አሳዛኝ ዜና | ድምጻዊ #ሰማኸኝ በለው ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ
ድምጻዊ ሰማኸኝ በለው (ሰሜ ባላገሩ) ባደረበት ሕመም በሕክምና ሲረዳ ቆይቶ በዛሬው ዕለት ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል፡፡
ድምጻዊ ሰማኸኝ በለው የተለያዩ ባህላዊ እና ሌሎች ይዘቶቸ ያሏቸው የሙዚቃ ሥራዎችን ለአድማጭ ተመልካች አበርክቷል፡፡
ድምጻዊ ሰማኸኝ በለው ባለትዳር እና የአራት ልጆች አባት እንደነበር ፋና ዲጂታል ከቤተሰቦቹ ያገኘው መረጃ ያመላክታል፡፡
ለቤተሰቦቹ፣ ለወዳጅ ዘመዶቹና ለአድናቂዎቹ መጽናናትን እንመኛለን፡፡
#semahegnbelew

“ሰሜ ባላገሩ”
በግሽ አባይ የኪነት ቡድን አባልነት በ“አንቱዬዋ እነሱ'ኮ ልጆች ናቸው..” የጀመረው የድምጻዊነት ጉዞው በ“ደቦት እንስራ” እና በሌሎችም የሙዚቃ ስራዎቹ አልፎ “ማርዘነብ/ኸረ ምኑን ሰጠሽ” ላይ ብዙዎችን እጅ ባፍ አስጭኖ አስጨፍሯል።
በነበረው ልዩ አቀራረብና ከፍተኛ የመድረክ አያያዝ ልምድ የሚወደደው አንጋፋውና ድምጸ መረዋው አርቲስት ሰሜ ለአማርኛ ባህላዊ ሙዚቃዎች እድገት የላቀ አበርክቶ ነበረው።
ከሁለት አስርት ዓመታት በላይ በዘለቀው የሙዚቃ ጉዞው በርካታ ተወዳጅ አልበሞችንና ነጠላ ዜማዎችን ለህዝብ አበርክቷል። ከነዚህም መካከል ጥቂቶቹ ፦
👉 ደቦት እንስራ
👉 ዘና በይ
👉 ድፍን የጎጃም ሰው
👉 የቋራው አንበሳ
👉 ግባ በለው
👉 በጊዜ እንፋታ
ነፍስ ይማር 😥

🔺 “ቪዛ ክልከላ ብቻውን በቂ አይደለም” - ጌታቸው ረዳ
የቀድሞው የህወሓት አፈ ቀላጤ የአሁኑ የብልጽግና አማካሪ ሚኒስትር ጌታቸው ረዳ ፥ በቁንጮ የህወሓት ባለስልጣናት እና ቤተሰቦቻቸው ላይ የተጣለውን የቪዛ ክልከላ አወደሱ።
ክልከላውን በአዎንታ መቀበላቸውን የገለጹት የቀድሞው የህወሓት ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባል እና የአሁኑ የስምረት ፓርቲ ሊቀመንበር ጌታቸው ረዳ ፥ “የዘገየ ነገር ግን አስፈላጊ” ሲሉ እርምጃውን አድንቀዋል።
ሆኖም የቀድሞ የትግል አጋሮቻቸው ቀጣናውን ጭምር ሊያተራምሱት በእንቅስቃሴ ላይ መሆናቸውን የገለጹት ጌታቸው ፥ እርምጃው “በቂ” እንዳይደለ አስታውቀዋል ቅጣት ጭምር ሊጠብቃቸው እንደሚገባ በመጠቆም።
የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት፣ "አክራሪ" ባላቸው የሕወሓት ባለስልጣናትና የቅርብ ቤተሰቦቻቸው ላይ የቪዛ ክልከላ ማድረጉ የሚታወቅ ነው።
#blatanews @blatanews

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
❗️የዩኬ ጠቅላይ ሚኒስትር ኬር ስታርመር ስልጣን ለቀቁ
ስታርመር ስልጣናቸውን በፈቃዳቸው መልቀቃቸውን እንባ እየተናነቃቸው ከዳውኒንግ ስትሪት በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ አስታውቀዋል
የተሰናባቹ ጠቅላይ ሚኒስትር ቀጣይና ዝርዝር መግለጫ በጉጉት እየተጠበቀ ይገኛል
ቢቢሲንና ሮይተርስን ጨምሮ ሌሎች ዓለምአቀፍ ብዙሃን መገናኛዎችም
ዳውኒንግ ጎዳና ደጃፍ ላይ ካሜራቸውን ደቅነው በቀጥታ ስርጭት ላይ ይገኛሉ