ብስራት ስፖርት 🇪🇹
151K subscribers
29K photos
1.73K videos
8 files
1.12K links
ብስራት ስፖርት በኢትዮጵያ
ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ!
══════════════
➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች
➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ
➮ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች
➮ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ
➮የተለያዩ ስፖርታዊ ታሪኮች

Crated By @Amanuu11
Download Telegram
#BREAKING: ብራዚላዊው የፉልሀም የፊት መስመር ተጨዋች ሮድሪጎ ሙኒዝ የእንግሊዝ ፕርሜሊግ የወሩ ምርጥ ተጫዋች አሸናፊ ሆኗል ! 🏆🤩

#SHARE @Bisrat_sport_offical
#BREAKING:

የእግር ኳስ ማህበሩ የኤፍኤ ዋንጫ የድጋሚ ጨዋታዎችን ከመጀመሪያው ዙር ሙሉ በሙሉ እንደሚቀር አስታውቋል - ከሚቀጥለው የውድድር ዘመን ጀምሮ።
#BREAKING NEWS

ወደ ኤሪክ ቴንሀግ የሚጠጉ ምንጮች እንደ MullockSMirror ዘገባ ቴንሀግ ከ INEOS የቁርጠኝነት ማረጋገጫ ካላገኘ በውድድር ዘመኑ መጨረሻ ማንቸስተር ዩናይትድን እንደሚለቅ ያምናሉ ።

#SHARE @Bisrat_sport_offical
#BREAKING: ሼፊልድ ዩናይትድ ወደ ሻምፒዮንሺፑ መውረዱን ያረጋገጠ የመጀመሪያው ክለብ ሆኗል ! 📉

#SHARE @Bisrat_sport_offical
#BREAKING: ኢፕስዊች ታውን ወደ እንግሊዝ ፕርሜርሊግ ማደጉን አረጋግጧል። 🎉🔵

#SHARE @Bisrat_sport_offical
#BREAKING : ኪሊያን ሜባፔ ፒ.ኤስ.ጂ እንደሚለቅ በይፋ አስታውቋል !

#SHARE @Bisrat_sport_offical
#BREAKING: ፊል ፎደን የእንግሊዝ ፕርሜርሊግ የአመቱ ምርጥ ተጫዋች አሸናፊ ሆኗል ! 🏆

#SHARE @Bisrat_sport_offical
#BREAKING: የመርሲሳይዱ ክለብ ሊቨርፑል በአሰልጣኝ የርገን ክሎፕ ምትክ ኔዘርላንዳዊውን አሰልጣኝ አርኔ ስሎት በሀላፊነት መሾማቸውን ይፋ አድርገዋል።

ኔዘርላንዳዊው አሰልጣኝ አርኔ ስሎት የሶስት አመት ውል መፈረማቸው ሲነገር ከአስር ቀናት በኋላ ሊቨርፑልን ተረክበው ስራቸውን እንደሚጀምሩ ተገልጿል። 🔴✍🏻

#SHARE @Bisrat_sport_offical
#BREAKING: በአሰልጣኝ ጋሪዝ ሳውዝጌት የሚመራው የእንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን ለቀጣዩ የ2024 አውሮፓ ዋንጫ ውድድር የሚጠቀመውን ስብስብ ይፋ አድርጓል። 🚨🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿

#SHARE @Bisrat_sport_offical
#BREAKING : የምዕራብ ለንደኑ ክለብ ቼልሲ ከአርጀንቲናዊው አሰልጣኝ ማውሪስዮ ፖቼቲኖ ጋር ከአንድ አመት ቆይታ በኋላ በጋራ ስምምነት መለያየቱን በይፋ አስታውቋል ።

#SHARE @Bisrat_sport_offical
#BREAKING: ቪንሰንት ኮንፓኒ ወደ ሙኒክ Here We Go!🇧🇪

[ፋብሪዚዮ ሮማኒዮ]

#SHARE @Bisrat_sport_offical
#BREAKING:

➛ ማንቸስተር ዩናይትድ ከጆሹዋ ዚርክዚ ተወካዮች ጋር ንግግር ማድረጋቸውን ቀጥለዋል እና የክለቦቹ ፍላጎት ከፍ ብሏል።

#David_Ornstein

#SHARE @Bisrat_sport_offical
#BREAKING | ቲያጎ አልካንታራ ከፕሮፌሽናል እግር ኳስ ጫማ ለመስቀል ወስኗል። የቀድሞ የባርሳ፣ ባየር፣ ሊቨርፑል እና ስፔን ተጫዋች ውሳኔውን አሳልፏል።

#SHARE @Bisrat_sport_offical
#𝐁𝐑𝐄𝐀𝐊𝐈𝐍𝐆: ጆኒ ኤቫንስ በማንቸስተር ዩናይትድ እስከ 2025 የሚያቆየውን አዲስ ኮንትራት ፈርሟል ! 🔴✍🏻

ከ36 አመቱ ተከላካይ ጋር ለተጨማሪ አንድ የውድድር አመት በክለቡ የሚቀጥል ስምምነት ዛሬ ተፈራርመዋል ።

ኤሪክ ቴን ሃግ ውሳኔውን ያጸደቀው ዩናይትድ ማቲያስ ዴሊትን ለማስፈረም ድርድር ላይ እያለ ነው።

#SHARE @Bisrat_sport_offical
#BREAKING !

ሌኒ ዮሮ ወደ እንግሊዝ የህክምና ምርመራውን ለማድረግ ይጓዛል ዩናይትድ ከ ልጁ ጋር ተስማምቷል !

[David_Ornstein]

#SHARE @Bisrat_sport_offica
#𝐁𝐑𝐄𝐀𝐊𝐈𝐍𝐆:

ሌኒ ዮሮ ዛሬ ለህክምና ምርመራ ማንቸስተር ደርሷል! 🧨

ማንቸስተር ዩናይትዶች ፈጣን ለመሆን እና ስምምነቱን ዛሬ ለመጨረስ ስለሚፈልጉ ለዮሮ የህክምና ቀጠሮ ይዘዋል ።

ማን ዩናይትድ ማንኛውንም ጠለፋ ለማስወገድ ፈጣን ለመሆን አቅዷል…

…𝐡𝐞𝐫𝐞 𝐰𝐞 𝐠𝐨፣ በቅርቡ🇫🇷

[ምንጭ: ፋብሪዚዮ ሮማኒዮ]

#SHARE @Bisrat_sport_offical
#BREAKING :

አርሰናል አሁን ሪካርዶ ካላፊዮሪን ለማስፈረም ከጫፍ ደርሷል 🔴⚪️

አርሰናሎች አዲስ ፕሮፖዛል በቅርብ ሰአታት ውስጥ €50m እና እየታየ የሚጨመር ልከዋል ።

አርሴናል እና ቦሎኛ አሁን ለመስማማት ከጫፍ ደርሰዋል ፣ ንግግሮች ወደ መጨረሻው ደረጃ እየተሸጋገሩ ነው ።

🤝🏻 ካላፊዮሪ ከሳምንታት በፊት ከአርሰናል ጋር እስከ ሰኔ 2029 ድረስ የአምስት አመት ኮንትራት ተስማምቷል… እና እየጠበቃቸው ነው።

🇮🇹

(ምንጭ፡ ፋብሪዚዮ ሮማኖ)

#SHARE @Bisrat_sport_offical