Birana APK
7.73K subscribers
3 photos
2 videos
71 files
24 links
የብራና አፕስ አፕሊኬሽኖችን እዚህ ያገኛሉ ።
ገደብ አልባ ደንበኛ ለመሆን እዚህ ይግቡ https://t.me/biranapremium
Download Telegram
ጥር 16፣ 2016 ዓ.ም ዕትሞች
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
👍121
Mezgebe_Haymanot_Pro-7.1.apk
24.3 MB
የገድላትና የአንዳንድ መጻሕፍት ማውጫ አይሠራም ነበር ። አሁን ተስተካክሏል ።


ተጨማሪ ሊንክ
እዚህ ይጫኑ
👍311
መጋቢት 29፣ 2016 ዓ.ም የተለቀቁ አፕሊኬሽኖች
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
👍20👏74
Gibre_Himamat_Pro-5.2.apk
10.1 MB
1. ማውጫዎች በአዲስ መልክ ተስተካክለዋል ።
2. የተወሰነ ማስተካከያ ተደርጎበታል

ተጫማሪ ሊንክ

እነዚህ ይጫኑ
👍4710👏8
Mezgebe Haymanot Pro_8.0.apk
45.5 MB
1. ከ600 በላይ መጻሕፍት
2. ከ2700+ ማውጫዎች
3. ከዚህ በፊት ያልነበሩ ከ250+ በላይ መልኮችና ከ100 በላይ ገድላትና ድርሳናት ተካተዋል ።
4. ብዙ ማስተካከያዎች ተደርገውበታል

ተጨማሪ ሊንክ
እዚህ ይጫኑ
👍5324🙏8👏4
Mezgebe_Hiwot_pro-5.0.apk
81.5 MB
በዚህ ዕትም
1. ከ800 በላይ መጻሕፍት
2. ከ3100+ ማውጫዎች
3. ከዚህ በፊት ያልነበሩ ከ250+ በላይ መልኮችና ከ100 በላይ ገድላትና ድርሳናት ተካተዋል ።
4. ብዙ ማስተካከያዎች ተደርገውበታል።

ተጨማሪ ሊንክ
እዚህ ይጫኑ
38👍17🔥3👏3
Mezgebe_Hiwot_pro-5.2.apk
81.4 MB
የተሰጡ አስተያየቶችና ማስተካከያዎች ታክለውበት በአዲስ ገጽታ ተለቋል።

ተጫማሪ ሊንክ
እዚህ ይጫኑ ።
39👍11👏6🙏6🔥3
Andimta_Pro-3.0.apk
19.3 MB
በአዲስ ዲዛይን እነሆ።

1. ትንቢተ ኤርምያስ ተካቶበታል።
2. አዲስ ዓርማ፣ አዲስ ቀለም እንዲይዝ ተደርጓል።
👏29👍2612👎2
Melkea_Gubae_Pro-6.2.apk
9 MB
መልክዐ ጉባኤ (በቀድሞው መልክዐ ቅዱሳን)

አዲስ ነገር

1. ከ250 በላይ መልኮችን በአዲስ መልክ አካቷል።
2. አዲስ ዲዛይን፣ አዲስ ስያሜና አዲስ ቀለም ።
3. ብዙ ተጨማሪ ማሻሻያዎች ተደርገውበታል።
👍37👏61
Meaza_Kidusan_Pro-1.0.apk
18.4 MB
መዓዛ ቅዱሳን አዲስ ዕትም

ምን ይዟል?
1. ከ100 በላይ ገድላትንና ድርሳናትን በግእዝና በአማርኛ
2. ከ250 መልኮችን በግእዝና በአማርኛ

ተጨማሪ ሊንክ

እዚህ ይጫኑ
35👍31
Mezgebe_Hiwot_pro-5.2.1.apk
81.5 MB
1. የመጽሐፍ ቅዱስ ማጣቀሻዎችና የግርጌ ማስታወሻዎች ተስተካክለዋል ።
2. የውዳሴ ማርያም አንድምታ ትርጓሜ በየዕለቱ እንዲከፋፈል ተደርጓል
3. የወንጌል አንድምታው ላይ እና ገድላትና ድርሳናት ላይ የሚገኙ የformatting ችግር ተስተካክለዋል ።

ተጨማሪ ሊንክ
እዚህ ይጫኑ
🙏46👍35👏1413😁1
#መልካም_ዜና

የገደብ አልባ ደንበኛ ለመሆን ለሚፈልጉ ነባር ደንበኞች
ብራና አፕስ ለነባር ደንበኞችም የገደብ አልባ ደንበኛ እንዲሆኑ ሁኔታዎችን ያመቻቸ ሲሆን መዝገበ ሕይወትን ብቻ ገዝተው ለነበሩና ከ24ቱ አፖች የቱንም ለገዙ ደንበኞች በሚከተሉት መሠረት የገደብ አልባ ደንበኛ እንዲሆኑ ሁኔታዎችን አመቻችተናል ።


ሀ. ነባር የመዝገበ ሕይወት ደንበኞች (መዝገበ ሕይወትን ብቻ የገዙ)
መዝገበ ሕይወትን ከዚህ በፊት
1. በ600ብር እና ከዚያ በላይ የገዙ = በነጻ
2. ከ300-500 ብር የገዙ = 500 ብር
3. ከ200ብር በታች የገዙ = 600 ብር
4. መዝገበ ሕይወትን እንደ አዲስ ለሚገዙ = 1,000 ብር


ለ. ነባር የሌሎች አፖች ደንበኞች (ከ24ቱ አፖች የቱንም የገዙ)
ከዚህ በፊት የገዟቸው አፖች ድምር ዋጋ
1. ከ800-1,000ብር የገዙ = በነጻ
2. ከ600-799ብር የገዙ = 200 ብር
3. ከ400-599ብር የገዙ = 400 ብር
4. ከ200-399ብር የገዙ = 600 ብር
5. ከ200ብር በታች የገዙ = 800 ብር
6. አዲስ የገደብ አልባ አገልግሎት ለሚፈልጉ= 1,000ብር

ሐ. ማሳሰቢያ
1. ከላይ የተጠቀሱት ድምር ዋጋዎች የአፖቹ ድምር ዋጋ ሳይሆኑ እርስዎ የከፈሏቸው ዋጋዎች ናቸው ። (ለምሳሌ የመዝገበ ሃይማኖት መደበኛ ዋጋ 300ብር ሆኖ ደንበኛው የገዛው በቅናሽ ወቅት በ150ብር ቢሆን የገደብ አልባ ደንበኛ ለመሆን የሚደመርለት ዋጋ መደበኛው 300ብር ሳይሆን የገዛበት 150 ብር ነው ።)

2. ደንበኞቻችን የከፈሏቸው ድምር ሒሳቦች እኛም ጋር ስላሉ የማያስታውሱት ከሆነ የገዟቸውን አፖች ከነሙሉ ደረሰኞች ልንልክልዎ እንችላለን ።


አፖቹን ከቻናላችን ያውርዷቸው https://t.me/biranapremium

ብራና አፕስ Birana Apps
👍1514
Forwarded from Biranna Tech ብራና ቴክ (G)
የቅናሾች ቅናሽ ገደብ አልባ አባልነት (Premium Membership)
#የወሰነ_ማስተካከያ_የተደረገበት

ብራና አፕስ ከዋናው ገደብ አልባ አባልነት (Premium Membership) በተጨማሪ ለቤተሰብ ፣ ለማኅበራት ፣ ለሰንበት ትምህርት ቤቶች እና ለተማሪዎች ከ30%-50% በማድረግ ፓኬጅ አዘጋጅቷል ። ይህ ፓኬጅ የቅናሾች ቅናሽ ነው ። ምክንያቱም Premium Membership በራሱ የመደበኛው አፖች ዋጋ 75% ቅናሽ በመሆኑ ይህ ፓኬጅ ደግሞ የ75% ቅናሹ ከ30-50% ቅናሽ በመሆኑ ነው ። ይህ ፓኬጅ በአባላት ብዛት ላይ የተመሠረተ ሲሆን በሚመለከተው መሠረት ይሆናል ።

ሀ. የቤተሰብ ገደብ አልባ አባልነት (30% ቅናሽ)
አገልግሎቱን በአንድ ላይ የሚያገኙ የቤተሰብ አባላት ብዛት
1. ከ2-5 አባላት = 3500 ብር
2. ከ6-10 አባላት = 7,000 ብር
3. ከ11-20 አባላት = 14,000 ብር
4. ከ21-30 አባላት = 21,000 ብር
5. ከ31-40 አባላት = 28,000 ብር
6. ከ41-50 አባላት = 35,000 ብር

ለ. የማኅበራት ገደብ አልባ አባልነት (30% ቅናሽ)
አገልግሎቱን በአንድ ላይ የሚያገኙ የማኅበራት አባላት ብዛት
1. ከ2-5 አባላት = 3500 ብር
2. ከ6-10 አባላት = 7,000 ብር
3. ከ11-20 አባላት = 14,000 ብር
4. ከ21-30 አባላት = 21,000 ብር
5. ከ31-40 አባላት = 28,000 ብር
6. ከ41-50 አባላት = 35,000 ብር

ሐ. የሰንበት ትምህርት ቤት ገደብ አባልነት (50% ቅናሽ)
አገልግሎቱን በአንድ ላይ የሚያገኙ የሰንበት ትምህርት ቤት አባላት ብዛት
1. ከ2-10 አባላት = 5,000 ብር
2. ከ11-20 አባላት = 10,000 ብር
3. ከ21-30 አባላት = 15,000 ብር
4. ከ31-40 አባላት = 20,000 ብር
5. ከ41-50 አባላት = 25,000 ብር

መ. የተማሪዎች ገደብ አልባ አባልነት (50% ቅናሽ)
አገልግሎቱን በአንድ ላይ የሚያገኙ የተማሪዎች አባላት ብዛት
1. ከ2-10 አባላት = 5,000 ብር
2. ከ11-20 አባላት = 10,000 ብር
3. ከ21-30 አባላት = 15,000 ብር
4. ከ31-40 አባላት = 20,000 ብር
5. ከ41-50 አባላት = 25,000 ብር

ሠ. በሥጦታ መልክ ለሌላ አካል የሚሰጥ (30% ቅናሽ)
አገልግሎቱን በሥጦታ በአንድ ላይ የሚያገኙ አባላት ብዛት
1. ከ2-4 ሰው የሚሰጥ = 2800 ብር
2. ከ5-7 ሰው የሚሰጥ = 4900 ብር
3. ከ8-10 ሰው የሚሰጥ = 7,000 ብር
4. ከ10ሰው በላይ የሚሰጥ = የሰው ብዛት x 0.7

#ማሳሰቢያ
1. ሁሉም አፕሊኬሽኖቻችን በአንድ የመክፈቻ ኮድ የሚከፈቱ ሲሆን ፣ አንድ አባል ሕጉንና ደንቡን ጠብቆ እነዚህን አፖች ለዕድሜ ልክ መጠቀም ይችላል ። ሕጎችን እዚህ https://biranapps.com/termsandconditions ገብተው ይመልከቱ ።

2. የፓኬጁ አባላት በያሉበት ፓኬጅ አንድ ተወካይ የሚኖራቸው ሲሆን የመክፈቻ ኮድ የሚያገኙትም በተወካያቸው በኩል ነው ። ተወካዩ አባላቱን የመቆጣጠር ኃላፊነት ይኖረዋል ።

3. አባላቱ የስልክ ቀፎ በሚቀይሩበት ወቅት በተወካያቸው በኩል ወይም ለተወካያቸው አሳውቀው በሕጉና ደንቡ መሠረት የመክፈቻ ኮድ ማግኘት ይችላሉ ።

4. ከአባላቱ በተለያዩ ምክንያቶች የሚለቅ ፣ የሚሞት ወይም የሚሰናበት አባል ሲኖር በምትኩ ሌላ አባል የማስገባት ኃላፊነቱት የአባላቱ ተወካይ ይሆናል ።

5. በፓኬጁ ከተጠቀሰው የአባላት ቁጥር በላይ ተጨማሪ አባላትን ማካተት አይቻልም ። ተጨማሪ አባላት ማካተት የግድ አስፈላጊ ሆኖ ከተገኘ የአባላት ቁጥር ከፍ ወዳለበት ፓኬጁ በማሳደግ አስፈላጊውን የፓኬጁን ክፍያ መክፈል ያስፈልጋል ።

6. ተጨማሪ መረጃ @helpbirana (+251901008562) ማግኘት ይችላሉ ።
👍1710
ይቅርታ መጠየቅን ይመለከታል።

ብራና አፕስ በመጽሐፈ ቀሌምንጦስ 3:29 "ሕዝቡ በሴት ሞት ምክንያት አርባ ቀን አለቀሰ። ሴት ከሞተ በኋላ ኄኖስ ሕዝቦቹን በቅንና በእውነት መራቸው። " የሚለው ላይ በTyping በተፈጠረ ስሕተት ጸያፍ ቃል ገብቶ ብዙዎችን አስቆጥቷል። ችግሩ የተፈጠረው በSpelling correction አፕሊኬሽን ምክንያት እንጂ ታስቦበት ያልተፈጠረ መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን። ግደፈቱ የተከሰተው #በመዝገበ_ሕይወት#በመዝገበ_ሃይማኖት እና #በመጽሐፍ_ቅዱስ_ሰማንያ_አሐዱ ላይ ሲሆን እነዚህን #ሦስት_መተግበርያዎች አስተካክለን እንደገና ለቀናቸዋል።

ችግሩ በምንም ይከሰት በምን አርሞ ማቅረብ የእኛ ድርሻ ቢሆንም ይህንን ኃላፊነት በአግባቡ ባለመወጣት ለፈጠርነው ግድፈት በእግዚአብሔር ስም ይቅርታ እንጠይቃለን። ይህ ችግር በድጋሚ እንዳይደገምና በአፕሊኬሽኖቻችን ላይ ለሚታዩ ሰፊ የቃላት ግድፈት ሥራውን የሚያግዙን ሊቃውንት በመጋበዝ እርማቶችን የምናደርግ መሆኑን በዚሁ አጋጣሚ ለማሳወቅ እንወዳለን።

ግድፈቶችን ለምትጠቁሙን ደንበኞቻችንም ምስጋናችንን እግዚአብሔር ስም እናቀርባለን።


ብራና አፕስ Birana Apps
የብራና አፕስ ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች
Website | Telegram | Facebook | Tiktok | Twitter | Whatsapp | Instagram
23👍23🤣3
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የብዙ ሰው ጥያቄ ለሆነው "#ገደብ_አልባ_ጥቅል" የተሰጠ አጭር የቪዲዮ ማብራሪያ

የዚህ ጥቅል ተጠቃሚ ለመሆን ከፈለጉ አፖችን ከዚህ ቴሌግራም ቻናላችን ወይም ድረ ገፃችን ብቻ ያውርዱ ።

Telegram: Https://t.me/biranapremium

Website: https://biranapps.com/premium-members/

#ማሳሰቢያ

ከላይ ባሉት ቴሌግራም ቻናል እና ድረ ገጽ ላይ የተለቀቁት አፖች #ገደብ_አልባ_ደንበኛ  ለሆኑና መሆን ለሚፈልጉ ብቻ ነው ። ገደብ አልባ ደንበኛ ያልሆነ ደንበኛ እዚህ ቻናል እና ድረ ገጽ ላይ የሚለቀቁ አፖችን በማውረድ የመክፈቻ ኮድ ቢጠይቅ ፣ እኛን ከማድከም ውጪ የሚላከው ኮድ አይከፍትለትም ።

ብራና አፕስ Birana Apps
+251901008562

የብራና አፕስ ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች
Website | Telegram | Facebook | Tiktok | Twitter | Whatsapp | Instagram
👍86👏6
Birana APK pinned a video