#መልካም_ዜና
የገደብ አልባ ደንበኛ ለመሆን ለሚፈልጉ ነባር ደንበኞች
ብራና አፕስ ለነባር ደንበኞችም የገደብ አልባ ደንበኛ እንዲሆኑ ሁኔታዎችን ያመቻቸ ሲሆን መዝገበ ሕይወትን ብቻ ገዝተው ለነበሩና ከ24ቱ አፖች የቱንም ለገዙ ደንበኞች በሚከተሉት መሠረት የገደብ አልባ ደንበኛ እንዲሆኑ ሁኔታዎችን አመቻችተናል ።
ሀ. ነባር የመዝገበ ሕይወት ደንበኞች (መዝገበ ሕይወትን ብቻ የገዙ)
መዝገበ ሕይወትን ከዚህ በፊት
1. በ600ብር እና ከዚያ በላይ የገዙ = በነጻ
2. ከ300-500 ብር የገዙ = 500 ብር
3. ከ200ብር በታች የገዙ = 600 ብር
4. መዝገበ ሕይወትን እንደ አዲስ ለሚገዙ = 1,000 ብር
ለ. ነባር የሌሎች አፖች ደንበኞች (ከ24ቱ አፖች የቱንም የገዙ)
ከዚህ በፊት የገዟቸው አፖች ድምር ዋጋ
1. ከ800-1,000ብር የገዙ = በነጻ
2. ከ600-799ብር የገዙ = 200 ብር
3. ከ400-599ብር የገዙ = 400 ብር
4. ከ200-399ብር የገዙ = 600 ብር
5. ከ200ብር በታች የገዙ = 800 ብር
6. አዲስ የገደብ አልባ አገልግሎት ለሚፈልጉ= 1,000ብር
ሐ. ማሳሰቢያ
1. ከላይ የተጠቀሱት ድምር ዋጋዎች የአፖቹ ድምር ዋጋ ሳይሆኑ እርስዎ የከፈሏቸው ዋጋዎች ናቸው ። (ለምሳሌ የመዝገበ ሃይማኖት መደበኛ ዋጋ 300ብር ሆኖ ደንበኛው የገዛው በቅናሽ ወቅት በ150ብር ቢሆን የገደብ አልባ ደንበኛ ለመሆን የሚደመርለት ዋጋ መደበኛው 300ብር ሳይሆን የገዛበት 150 ብር ነው ።)
2. ደንበኞቻችን የከፈሏቸው ድምር ሒሳቦች እኛም ጋር ስላሉ የማያስታውሱት ከሆነ የገዟቸውን አፖች ከነሙሉ ደረሰኞች ልንልክልዎ እንችላለን ።
አፖቹን ከቻናላችን ያውርዷቸው https://t.me/biranapremium
ብራና አፕስ Birana Apps

👍15❤14
Forwarded from Biranna Tech ብራና ቴክ (G)
የቅናሾች ቅናሽ ገደብ አልባ አባልነት (Premium Membership)
#የወሰነ_ማስተካከያ_የተደረገበት
ብራና አፕስ ከዋናው ገደብ አልባ አባልነት (Premium Membership) በተጨማሪ ለቤተሰብ ፣ ለማኅበራት ፣ ለሰንበት ትምህርት ቤቶች እና ለተማሪዎች ከ30%-50% በማድረግ ፓኬጅ አዘጋጅቷል ። ይህ ፓኬጅ የቅናሾች ቅናሽ ነው ። ምክንያቱም Premium Membership በራሱ የመደበኛው አፖች ዋጋ 75% ቅናሽ በመሆኑ ይህ ፓኬጅ ደግሞ የ75% ቅናሹ ከ30-50% ቅናሽ በመሆኑ ነው ። ይህ ፓኬጅ በአባላት ብዛት ላይ የተመሠረተ ሲሆን በሚመለከተው መሠረት ይሆናል ።
ሀ. የቤተሰብ ገደብ አልባ አባልነት (30% ቅናሽ)
➡ አገልግሎቱን በአንድ ላይ የሚያገኙ የቤተሰብ አባላት ብዛት
1. ከ2-5 አባላት = 3500 ብር
2. ከ6-10 አባላት = 7,000 ብር
3. ከ11-20 አባላት = 14,000 ብር
4. ከ21-30 አባላት = 21,000 ብር
5. ከ31-40 አባላት = 28,000 ብር
6. ከ41-50 አባላት = 35,000 ብር
ለ. የማኅበራት ገደብ አልባ አባልነት (30% ቅናሽ)
➡ አገልግሎቱን በአንድ ላይ የሚያገኙ የማኅበራት አባላት ብዛት
1. ከ2-5 አባላት = 3500 ብር
2. ከ6-10 አባላት = 7,000 ብር
3. ከ11-20 አባላት = 14,000 ብር
4. ከ21-30 አባላት = 21,000 ብር
5. ከ31-40 አባላት = 28,000 ብር
6. ከ41-50 አባላት = 35,000 ብር
ሐ. የሰንበት ትምህርት ቤት ገደብ አባልነት (50% ቅናሽ)
➡ አገልግሎቱን በአንድ ላይ የሚያገኙ የሰንበት ትምህርት ቤት አባላት ብዛት
1. ከ2-10 አባላት = 5,000 ብር
2. ከ11-20 አባላት = 10,000 ብር
3. ከ21-30 አባላት = 15,000 ብር
4. ከ31-40 አባላት = 20,000 ብር
5. ከ41-50 አባላት = 25,000 ብር
መ. የተማሪዎች ገደብ አልባ አባልነት (50% ቅናሽ)
➡ አገልግሎቱን በአንድ ላይ የሚያገኙ የተማሪዎች አባላት ብዛት
1. ከ2-10 አባላት = 5,000 ብር
2. ከ11-20 አባላት = 10,000 ብር
3. ከ21-30 አባላት = 15,000 ብር
4. ከ31-40 አባላት = 20,000 ብር
5. ከ41-50 አባላት = 25,000 ብር
ሠ. በሥጦታ መልክ ለሌላ አካል የሚሰጥ (30% ቅናሽ)
➡ አገልግሎቱን በሥጦታ በአንድ ላይ የሚያገኙ አባላት ብዛት
1. ከ2-4 ሰው የሚሰጥ = 2800 ብር
2. ከ5-7 ሰው የሚሰጥ = 4900 ብር
3. ከ8-10 ሰው የሚሰጥ = 7,000 ብር
4. ከ10ሰው በላይ የሚሰጥ = የሰው ብዛት x 0.7
#ማሳሰቢያ
1. ሁሉም አፕሊኬሽኖቻችን በአንድ የመክፈቻ ኮድ የሚከፈቱ ሲሆን ፣ አንድ አባል ሕጉንና ደንቡን ጠብቆ እነዚህን አፖች ለዕድሜ ልክ መጠቀም ይችላል ። ሕጎችን እዚህ https://biranapps.com/termsandconditions ገብተው ይመልከቱ ።
2. የፓኬጁ አባላት በያሉበት ፓኬጅ አንድ ተወካይ የሚኖራቸው ሲሆን የመክፈቻ ኮድ የሚያገኙትም በተወካያቸው በኩል ነው ። ተወካዩ አባላቱን የመቆጣጠር ኃላፊነት ይኖረዋል ።
3. አባላቱ የስልክ ቀፎ በሚቀይሩበት ወቅት በተወካያቸው በኩል ወይም ለተወካያቸው አሳውቀው በሕጉና ደንቡ መሠረት የመክፈቻ ኮድ ማግኘት ይችላሉ ።
4. ከአባላቱ በተለያዩ ምክንያቶች የሚለቅ ፣ የሚሞት ወይም የሚሰናበት አባል ሲኖር በምትኩ ሌላ አባል የማስገባት ኃላፊነቱት የአባላቱ ተወካይ ይሆናል ።
5. በፓኬጁ ከተጠቀሰው የአባላት ቁጥር በላይ ተጨማሪ አባላትን ማካተት አይቻልም ። ተጨማሪ አባላት ማካተት የግድ አስፈላጊ ሆኖ ከተገኘ የአባላት ቁጥር ከፍ ወዳለበት ፓኬጁ በማሳደግ አስፈላጊውን የፓኬጁን ክፍያ መክፈል ያስፈልጋል ።
6. ተጨማሪ መረጃ @helpbirana (+251901008562) ማግኘት ይችላሉ ።

👍17❤10
ይቅርታ መጠየቅን ይመለከታል።
ብራና አፕስ በመጽሐፈ ቀሌምንጦስ 3:29 "ሕዝቡ በሴት ሞት ምክንያት አርባ ቀን አለቀሰ። ሴት ከሞተ በኋላ ኄኖስ ሕዝቦቹን በቅንና በእውነት መራቸው። " የሚለው ላይ በTyping በተፈጠረ ስሕተት ጸያፍ ቃል ገብቶ ብዙዎችን አስቆጥቷል። ችግሩ የተፈጠረው በSpelling correction አፕሊኬሽን ምክንያት እንጂ ታስቦበት ያልተፈጠረ መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን። ግደፈቱ የተከሰተው #በመዝገበ_ሕይወት፤ #በመዝገበ_ሃይማኖት እና #በመጽሐፍ_ቅዱስ_ሰማንያ_አሐዱ ላይ ሲሆን እነዚህን #ሦስት_መተግበርያዎች አስተካክለን እንደገና ለቀናቸዋል።
ችግሩ በምንም ይከሰት በምን አርሞ ማቅረብ የእኛ ድርሻ ቢሆንም ይህንን ኃላፊነት በአግባቡ ባለመወጣት ለፈጠርነው ግድፈት በእግዚአብሔር ስም ይቅርታ እንጠይቃለን። ይህ ችግር በድጋሚ እንዳይደገምና በአፕሊኬሽኖቻችን ላይ ለሚታዩ ሰፊ የቃላት ግድፈት ሥራውን የሚያግዙን ሊቃውንት በመጋበዝ እርማቶችን የምናደርግ መሆኑን በዚሁ አጋጣሚ ለማሳወቅ እንወዳለን።
ግድፈቶችን ለምትጠቁሙን ደንበኞቻችንም ምስጋናችንን እግዚአብሔር ስም እናቀርባለን።
ብራና አፕስ Birana Apps
የብራና አፕስ ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች
Website | Telegram | Facebook | Tiktok | Twitter | Whatsapp | Instagram

Biranapps
ብራና አፕስ Birana Apps – Ethiopian Heritage at Your Fingertips
The Orthodox Bible brought to life with Birana Apps. Explore Mezgebe Hiwot, Mezgebe Tselot, Mezgebe Haymanot, Metsihafe Kidase, Seatat, Sinkisar, Mahilete Tsige, Haymanote Abew, Geez Dictionary, Amharic Dictionary, Tigrigna Dictionary, Galmee Amantaa, Utubaa…
❤23👍23🤣3
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የብዙ ሰው ጥያቄ ለሆነው "#ገደብ_አልባ_ጥቅል" የተሰጠ አጭር የቪዲዮ ማብራሪያ
የዚህ ጥቅል ተጠቃሚ ለመሆን ከፈለጉ አፖችን ከዚህ ቴሌግራም ቻናላችን ወይም ድረ ገፃችን ብቻ ያውርዱ ።
Telegram: Https://t.me/biranapremium
Website: https://biranapps.com/premium-members/
#ማሳሰቢያ
ከላይ ባሉት ቴሌግራም ቻናል እና ድረ ገጽ ላይ የተለቀቁት አፖች #ገደብ_አልባ_ደንበኛ ለሆኑና መሆን ለሚፈልጉ ብቻ ነው ። ገደብ አልባ ደንበኛ ያልሆነ ደንበኛ እዚህ ቻናል እና ድረ ገጽ ላይ የሚለቀቁ አፖችን በማውረድ የመክፈቻ ኮድ ቢጠይቅ ፣ እኛን ከማድከም ውጪ የሚላከው ኮድ አይከፍትለትም ።
ብራና አፕስ Birana Apps
+251901008562
የብራና አፕስ ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች
Website | Telegram | Facebook | Tiktok | Twitter | Whatsapp | Instagram
የዚህ ጥቅል ተጠቃሚ ለመሆን ከፈለጉ አፖችን ከዚህ ቴሌግራም ቻናላችን ወይም ድረ ገፃችን ብቻ ያውርዱ ።
Telegram: Https://t.me/biranapremium
Website: https://biranapps.com/premium-members/
#ማሳሰቢያ
ከላይ ባሉት ቴሌግራም ቻናል እና ድረ ገጽ ላይ የተለቀቁት አፖች #ገደብ_አልባ_ደንበኛ ለሆኑና መሆን ለሚፈልጉ ብቻ ነው ። ገደብ አልባ ደንበኛ ያልሆነ ደንበኛ እዚህ ቻናል እና ድረ ገጽ ላይ የሚለቀቁ አፖችን በማውረድ የመክፈቻ ኮድ ቢጠይቅ ፣ እኛን ከማድከም ውጪ የሚላከው ኮድ አይከፍትለትም ።
ብራና አፕስ Birana Apps
+251901008562
የብራና አፕስ ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች
Website | Telegram | Facebook | Tiktok | Twitter | Whatsapp | Instagram
👍8❤6👏6
Forwarded from Biranna Tech ብራና ቴክ (Gech)
YouTube
Geez Amharic Orthodox Bible (Text, Audio and Video) መጽሐፍ ቅዱስ ፹፩ (በጽሑፍ፥ በድምጽና በምስል)
ሁሉንም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የቀኖና መጻሕፍትን በአንድ ላይ የያዘ በይዘቱ የተሟላ የመጀመርያ መጽሐፍ ቅዱስ ነው። ለአንድሮይስና ለIOS ስልኮች የተዘጋጀ።
#orthodox #bible #eotc #tewahedo #biranapps #Geez #amharic #mezmur

❤9👍7
ልዩ ዕድል እስከ በዓለ ሃምሳ ። የዕድሉ ተጠቃሚ ለመሆን ቪዲዮውን እስከመጨረሻ ማየትና ትእዛዛቱን መከተል ብቻ ነው።
👇👇👇👇👇👇
Tiktok: https://vm.tiktok.com/ZMBT1uAVd/
YouTube: https://youtu.be/xZXJGG0oU1s?si=SjgYgeBWlXC_Ttcs

ገደብ አልባ ደንበኝነት (Premium Membership) ከ800 በላይ ኦርቶዶክሳዊ መጻሕፍትን በአንድ ላይ የያዘ ፓኬጅ።
ከ800 በላይ መጻሕፍትን በአንድ ላይ የያዘ ፓኬጅ ።
ገደብ አልባ ደንበኝነት (Premium Membership) for 40% discount
የዕድሉ ተጠቃሚ ለመሆን እስከመጨረሻው ይከታተሉ ።
Bio ላይ ባለው የቴሌግራም አድራሻችነ ይቀላቀሉን ።
#biranapps #foruyou #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር #ኦርቶዶክስ⛪ተዋህዶ⛪ለዘለዓለም🙏ትኑር🙏 #tewahdo #eotc #bible #app

👍5❤1🥰1
ቢያንስ 3ቱን ማኅበራዊ ሚዲያዎች የተቀላቀላችሁ ደንበኞች ማድረግ የሚጠበቅባችሁ
1. ወደ ቴሌግራም ቻናላችን ይቀላቀሉ ። የአፖችን ማውረጃ ሊንክ https://t.me/biranapremium/82?single
2. ቀጥሎ የ3ቱን ማኅበራዊ ገጾችን መቀላቀላችሁን ተናግራችሁ ወደ +251901008562 (በቴሌግራም: @helpbirana ) ይጽፉልናል።
3. አፖችን ከጫኑ በኋላ 600 ብር ከፍለው መረጃ ይልኩልና ለሁሉም አፖች የሚሆን መክፈቻ ኮድ እንልክልዎታለን ።

Telegram
Biranna Tech Premium Members
❤7👍7
Orthodox_Bible_81_Lite-8.0.apk
30.3 MB
ይህ የአዲሱ መጽሐፍ ቅዱስ ፹፩ የሙከራ አፕ ነው። ከመግዛትዎ በፊት ሙሉ አገልግሎቱን በዚህ መሞከር ይችላሉ።
ብራና አፕስ Birana Apps
https://biranapps.com
+251901008562
የተሟላው አፕ ለገደብ አልባ ደንበኞች (Premium Members) ብቻ የተዘጋጀ ነው። ገደብ አልባ ደንበኛ መሆን ከፈለጉ መደበኛ ዋጋው 1,000ብር ስለሆነ ይህንን ከፍለው ይህንን አፕ ጨምሮ የፈለጉትን አፕ በአንድ የመክፈቻ ኮድ ከፍተው ያለ ገደብ ለዕድሜ ልክ መጠቀም ይችላሉ። የገደብ አልባ ደንበኝነት በየጊዜው ቅናሽ ስለሚደረግበት ቅናሽ መኖሩን ቀድመው እዚህ ማረጋገጥ ይችላሉ።
ብራና አፕስ Birana Apps
https://biranapps.com
+251901008562
❤26👍8👏7
Forwarded from Biranna Tech ብራና ቴክ
Mahilete_Tsige_Pro-6.1.apk
17.7 MB
አስደሳች ዜና 🔥🔥
#ለመደበኛ_ደንበኞች
ማኅሌተ ጽጌ ወሰቈቃወ ድንግል ምስለ አቋቋም ዘዘመነ ጽጌ
በጽሑፍ፣ በድምጽ ፣ በዜማና በምልክት
በግእዝና በአማርኛ
በውስጡ የተካተቱ
፠ ማኅሌተ ጽጌ
፠ ሰቈቃወ ድንግል
፠ ዜማ ዘነግሥ
፠ የጽጌ አቋቋም (ሙሉ)
፠ ትምህርታዊ ጽሑፎች
#ይዘቶችም
1. በጽሑፍ (ግእዝና አማርኛ)
2. የድምጽ ምንባብ (በግእዝ)
3. ቁም ዜማ
4. የዜማ ምልክቶች (ማኅሌተ ጽጌ ፣ ሰቆቃወ ድንግል ፣ ነግሥ ፣ አቋቋም ፣ ኪዳን ወዘተ)
#ማሰባሰቢያ

ይህ አፕ ለመደበኛ ደንበኞች የተዘጋጀ ሲሆን በይዘትም በአገልግሎትም ከገደብ አልባ ደንበኞች ጋር ተመሳሳይ ነው። ነባር የመደበኛ የማኅሌተ ጽጌ ደንበኞች ፣ በቀድሞው የመክፈቻ ኮድ ስለማይከፍት አዲስ የመክፈቻ ኮድ በነፃ ማግኘት ይችላሉ ።
❤35👏6🙏5👍3👎1
Forwarded from Biranna Tech ብራና ቴክ
ተጨማሪ ማብራሪያ
ብራና አፕስ ገደብ አልባ ደንበኝነትን በራሳቸው ተነሳሽነት ለብዙ ደንበኞች እንዲሸጥ የሚያደርጉ ነባር ገደብ አልባ ደንበኞችን የሽያጩን እስከ 50% ለመሸለም አስቧል። የዚህ ዕድል ተጠቃሚ ለመሆን በቅድሚያ ራስዎ ገደብ አልባ ደንበኛ መሆን ስለሚኖርብዎ ገደብ አልባ ደንበኛ በመሆን ራስዎን ያዘጋጁ።
ስለ ገደብ አልባ ደንበኝነት አዲስ ለሆናችሁ ።

#ገደብ_አልባ_ደንበኝነት፤ ይህ ፓኬጅ ከመደበኛ የአፖች ዋጋ የ80% ቅናሽ የተደረገበት ሲሆን በአንድ የመክፈቻ ኮድ ሁሉንም አፖች ከፍተው ያለ ገደብ ለዕድሜ ልክ መጠቀም የሚያስችልዎት ልዩ ዕድል ነው ። አፖቹም በአገልግሎት ከመደበኞቹ የተሻሉ ናቸው ። ይህ ፓኬጅ በአሁኑ ጊዜ ዋጋው 1,000ብር ነው ። ቅናሽ በተለያየ ጊዜ የምናደርግ ሲሆን አሁን መግዛት ካልቻሉ ቅናሽ ሲኖረን በቴሌግራም እየተከታተሉ በቅናሹ መጠቀም ይችላሉ። በተጨማሪም ገደብ አልባ ደንበኝነትን በአንዴ መክፈል ለማይችሉ በረጅም ጊዜ በየወሩ ትንሽ ብር እየከፈሉ የሚያገኙበት የ3 ወራት፣ የ6 ወራት፣ የ12 ወራት የክፍያ አማራጮችም አሉን ።
፨፨፨፨፨፨፨፨፨
ገደብ አልባ ደንበኛ ለመሆን ከፈለጉ ወደ https://t.me/biranapremium ገብተው አንዱን አፕ ጭነው መመርያውን ማንበብ ይችላሉ ።
❤13😡3👏2
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
#በገደብ_አልባ_ጥቅል_ደንበኝነት እና #በመደበኛ_ደንበኝነት መካከል ያለው ልዩነት
👉 ከየትና እንዴት ማውረድ እንደሚቻል
👉 መረጃ አላላክ እና አከፋፈት
👉 እንዲሁም ቀፎ በሚጠፋ ወይም በሚሰበር ግዜ እንዴት ድጋሜ ማግኘት እንደሚቻል የተሰጠ አጭር የቪዲዮ ማብራሪያ
ለማውረድ ለገደብ አልባ ጥቅል ደንበኛ
Https://t.me/biranapremium
https://biranna.com/premium-apps/
ለመደበኛ ደንበኛ
Https://t.me/biranappsapk
https://biranna.com/paid-apps/
ብራና ቴክ biranna tech
Https://biranna.com
+251901008562
የብራና ቴክ ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች
Website | Telegram | Facebook | Tiktok | Twitter | Whatsapp | Instagram
👉 ከየትና እንዴት ማውረድ እንደሚቻል
👉 መረጃ አላላክ እና አከፋፈት
👉 እንዲሁም ቀፎ በሚጠፋ ወይም በሚሰበር ግዜ እንዴት ድጋሜ ማግኘት እንደሚቻል የተሰጠ አጭር የቪዲዮ ማብራሪያ
ለማውረድ ለገደብ አልባ ጥቅል ደንበኛ
Https://t.me/biranapremium
https://biranna.com/premium-apps/
ለመደበኛ ደንበኛ
Https://t.me/biranappsapk
https://biranna.com/paid-apps/
ብራና ቴክ biranna tech
Https://biranna.com
+251901008562
የብራና ቴክ ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች
Website | Telegram | Facebook | Tiktok | Twitter | Whatsapp | Instagram
❤15👍5
Forwarded from Biranna Tech ብራና ቴክ
የዓቢይ ጾም ቅናሽ ።
እንኳን ለጾመ ኢየሱስ ክርስቶስ (ዓቢይ ጾም) በሰላም አደረሳችሁ።
ገደብ አልባ ደንበኝነትን #በ800_ብር ብቻ ።
በጾም ወራት መንፈሳዊ መጻሕፍትን እናንብብ ።
ጾሙን ምክንያት በማድረግ ከየካቲት 09 እስከ ሚያዝያ 04, 2018 ዓ.ም ገደብ አልባ ደንበኝነትን በ800ብር ቅናሽ ስናቀርብልዎ በደስታ ነው።
።
በነባሩ መንገድ በቅናሽ ገዝተው በአዲሱ ሥርዓት ተጠቃሚ ይሆናሉ።
#ያስተውሉ ክፍያ ሲፈፅሙ አፖቹ ላይ በተፃፈው ዋጋ 1000 ብር ሳይሆን ማስታወቂያው ላይ ባለው ዋጋ 800 ብር ነው ። ማስታወቂያ ሳይመለከቱ በመደበኛ ዋጋው ከከፈሉ ብሩን ተመላሽ አናደርግም ።
አፖችን ከ https://t.me/biranapremium/181?single ያውርዱ።
ብራና ቴክ Biranna Tech
https://biranna.com

ገደብ አልባ ደንበኝነት ማለት በአንድ የመክፈቻ ኮድ ሁሉንም አፖች ከፍተው ያለ ገደብ ለዕድሜ ልክ መጠቀም የሚያስችልዎት ልዩ ዕድል ሲሆን ከ800 በላይ ኦርቶዶክሳዊ መጻሕፍትን በአንድ ላይ የያዙ ከ24 በላይ አፖችን እንዲጠቀሙ ያደርግዎታል ።
ከተወሰኑ ወራት በኋላ
• አዲስ የዋጋ ተመን ይዘጋጅላቸዋል።
• አዲስ የክፍያ ሥርዓት ይተገበራል።
• አዲስ የአጠቃቀም መንገድ ተዘጋጅቷል።
• መተግብርያዎቹ በአዲስ ዲዛይን ይቀርባሉ።
• አዳዲስ መተግበርያዎች ይጨመራሉ

❤5
Forwarded from Biranna Tech ብራና ቴክ
ከመደበኛው የአፖች ዋጋ የ80% ቅናሽ የተደረገበት የዓቢይ ጾም ቅናሽ ሊጠናቀቅ ጥቂት ቀናት ብቻ ቀሩት ።
ይህ ቅናሽ የዓመቱ የመጨረሻው ቅናሽ ፕሮግራም ሲሆን ከበዓለ ትንሣኤ በኋላ አዳዲስ አገልግሎቶች እና የክፍያ ሥርዓትን ስለምንዘረጋ ይህ የቅናሽ ፕሮግራም አይኖርም ።
በነባሩ መንገድ በቅናሽ ገዝተው በአዲሱ ሥርዓት ተጠቃሚ ይሆናሉ።
#ያስተውሉ ክፍያ ሲፈፅሙ አፖቹ ላይ በተፃፈው ዋጋ 1000 ብር ሳይሆን ማስታወቂያው ላይ ባለው ዋጋ 800 ብር ነው ። ማስታወቂያ ሳይመለከቱ በመደበኛ ዋጋው ከከፈሉ ብሩን ተመላሽ አናደርግም ።
አፖችን ከ https://t.me/biranapremium/181?single ያውርዱ።
ብራና ቴክ Biranna Tech
https://biranna.com
+251901008562
#EOTC #tewahedo #Geez #MezgebeTselot #MezgebeHaymanot #MezgebeHiwot #GeezDictionary #Biranna #Apps #BirannaTech #Orthodox #Apps #Tselot #gitsawe #ግጻዌ #ግፃዌ #Ethiopia #Christian #ጸሎት #ተዋሕዶ #ኦርቶዶክስ #መዝገበሃይማኖት #ተዋህዶ #ኢትዮጵያ #ብራና
እስከ በዓለ ትንሣኤ ድረስ ብቻ ገደብ አልባ ደንበኝነትን በ800ብር ብቻ ይግዙ።
ይህ ቅናሽ የዓመቱ የመጨረሻው ቅናሽ ፕሮግራም ሲሆን ከበዓለ ትንሣኤ በኋላ አዳዲስ አገልግሎቶች እና የክፍያ ሥርዓትን ስለምንዘረጋ ይህ የቅናሽ ፕሮግራም አይኖርም ።
ገደብ አልባ ደንበኝነት ማለት በአንድ የመክፈቻ ኮድ ሁሉንም አፖች ከፍተው ያለ ገደብ ለዕድሜ ልክ መጠቀም የሚያስችልዎት ልዩ ዕድል ሲሆን ከ800 በላይ ኦርቶዶክሳዊ መጻሕፍትን በአንድ ላይ የያዙ ከ24 በላይ አፖችን እንዲጠቀሙ ያደርግዎታል ።
ከተወሰኑ ወራት በኋላ
• አዲስ የዋጋ ተመን ይዘጋጅላቸዋል።
• አዲስ የክፍያ ሥርዓት ይተገበራል።
• አዲስ የአጠቃቀም መንገድ ተዘጋጅቷል።
• መተግብርያዎቹ በአዲስ ዲዛይን ይቀርባሉ።
• አዳዲስ መተግበርያዎች ይጨመራሉ ።
በነባሩ መንገድ በቅናሽ ገዝተው በአዲሱ ሥርዓት ተጠቃሚ ይሆናሉ።
#ያስተውሉ ክፍያ ሲፈፅሙ አፖቹ ላይ በተፃፈው ዋጋ 1000 ብር ሳይሆን ማስታወቂያው ላይ ባለው ዋጋ 800 ብር ነው ። ማስታወቂያ ሳይመለከቱ በመደበኛ ዋጋው ከከፈሉ ብሩን ተመላሽ አናደርግም ።
አፖችን ከ https://t.me/biranapremium/181?single ያውርዱ።
ብራና ቴክ Biranna Tech
https://biranna.com
+251901008562
#EOTC #tewahedo #Geez #MezgebeTselot #MezgebeHaymanot #MezgebeHiwot #GeezDictionary #Biranna #Apps #BirannaTech #Orthodox #Apps #Tselot #gitsawe #ግጻዌ #ግፃዌ #Ethiopia #Christian #ጸሎት #ተዋሕዶ #ኦርቶዶክስ #መዝገበሃይማኖት #ተዋህዶ #ኢትዮጵያ #ብራና
❤6👏2
#ድጋሜ_የማይገኝ_ዕድል
ቅናሹ ሊጠናቀቅ ጥቂት ቀናት ብቻ ቀሩት
ላልሰሙት ያሰሙ ።
#ብራና_አፕስ የገደብ አልባ ደንበኝነትን (Premium Membership) ለመጨረሻ ጊዜ #በ800ብር ብቻ ስናቀርብልዎ በደስታ ነው።
ይህ ዋጋ ከመደበኛው የአፕሊኬሽኖች ዋጋ የ80% ቅናሽ ሲኖረው፣ የዚህ ጥቅል ተጠቃሚ ሲሆኑ ለወደፊት የሚዘጋጁ አፖችን በነፃ መጠቀም ይችላሉ ። ይህንን ዕድል በድጋሜ አያገኙትም።
የዚህ ዕድል ተጠቃሚ መሆን የሚቻለው እስከ ሚያዝያ 04፣ 2018 ዓ.ም (በዓለ ትንሣኤ) ነው ።
ገደብ አልባ ደንበኝነት (Premium Membership) ማለት እስካሁን የተዘጋዘጁትን 24ቱንም አፕሊኬሽኖች ጨምሮ ለወደፊት የሚዘጋጁ አፕሊኬሽኖችን በአንድ የመክፈቻ ቁልፍ ከፍተው #ለዕድሜ_ልክ ያለ ገደብ መጠቀም እንዲችሉ የሚያደርግዎት ልዩ ፓኬጅ ነው።
#ያስተውሉ ክፍያ ሲፈፅሙ አፖቹ ላይ በተፃፈው ዋጋ 1000 ብር ሳይሆን ማስታወቂያው ላይ ባለው ዋጋ 800 ብር ነው ። ማስታወቂያ ሳይመለከቱ በመደበኛ ዋጋው ከከፈሉ በመደበኛው ዋጋ ይስተናገዳሉ።
አፖቹን ለማውረድ 👇👇👇👇
Https://t.me/biranapremium/181?single
ብራና ቴክ Biranna Tech
+251901008562
የብራና አፕስ ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች
Website | Telegram | Facebook | Tiktok | Twitter | Whatsapp | Instagram
ቅናሹ ሊጠናቀቅ ጥቂት ቀናት ብቻ ቀሩት
ላልሰሙት ያሰሙ ።
#ብራና_አፕስ የገደብ አልባ ደንበኝነትን (Premium Membership) ለመጨረሻ ጊዜ #በ800ብር ብቻ ስናቀርብልዎ በደስታ ነው።
ይህ ዋጋ ከመደበኛው የአፕሊኬሽኖች ዋጋ የ80% ቅናሽ ሲኖረው፣ የዚህ ጥቅል ተጠቃሚ ሲሆኑ ለወደፊት የሚዘጋጁ አፖችን በነፃ መጠቀም ይችላሉ ። ይህንን ዕድል በድጋሜ አያገኙትም።
የዚህ ዕድል ተጠቃሚ መሆን የሚቻለው እስከ ሚያዝያ 04፣ 2018 ዓ.ም (በዓለ ትንሣኤ) ነው ።
ገደብ አልባ ደንበኝነት (Premium Membership) ማለት እስካሁን የተዘጋዘጁትን 24ቱንም አፕሊኬሽኖች ጨምሮ ለወደፊት የሚዘጋጁ አፕሊኬሽኖችን በአንድ የመክፈቻ ቁልፍ ከፍተው #ለዕድሜ_ልክ ያለ ገደብ መጠቀም እንዲችሉ የሚያደርግዎት ልዩ ፓኬጅ ነው።
ከዚህ በኋላ በአፖቻችን ውስጥ የሚከታተቱ አዳዲስ ይዘቶችና ማሻሸያዎች የገደብ አልባ ደንበኞችን ተጠቃሚ የሚያደርጉ ይሆናሉ ።

❤7👏1