ብራና ሚድያ - Birana Media
632 subscribers
1.68K photos
40 videos
4 files
576 links
+ የወጣቶች መንፈሳዊ ሕይወት
+ ገዳማትና ታሪካዊ ስፍራዎች
+ የቅዱሳን አበው መንፈሳዊ ተጋድሎና ታሪክ
+ እንዲሁም በተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮች የውይይት መድረክ በማዘጋጀት ወደ እናንተ ውድ ተከታታዮች መንፈሳዊ ይዘቱን ጠብቆ በየእለቱ ይቀርባል።
ቻናላችንን Subscribe በማድረግ ይቀላቀሉን።
https://www.youtube.com/c/BiranaMedia
ጥያቄ ካሎት በዚህ ይጻፉልን @birana259
Download Telegram
"#በሥላሴሁ ሐነጸ ጥቅማ
ቤተ ማርያም ሠመየ ስማ"

#ሰኔ ፳፩  በዓለ እግዝእትነ ማርያም

#በቅድስት ማርያም ስም በፊልጵስዩስ  የመጀመሪያዋ ሕንጻ ቤተ ክርስቲያን ተሠርታ ቅዳሴ ቤት የተከበረበት ቀን ነው።

"#በሥላሴሁ ሐነጸ ጥቅማ
ቤተ ማርያም ሰመየ ስማ"

"በሦስትነቱ አንድም በሦስት ድንጋይ ቤቷን ሠራ ስሟንም ቤተ ማርያም ብሎም ጠራ"

በዓሉ ኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያናችን ከምታከብራቸው ከ፴፫ ቱ የእመቤታችን በዓላት መካከል አንዱ ነው።
ወላዲተ አምላክ እመ ብርሃን ቅድስት ድንግል ማርያም የእናት ፍቅሯ በእምነት በምግባር ያጽናን።

እንኳን አደረሳችሁ።
++++++++++++++++++++++++++++++++++
#ቅድስት በምትሆን በጽርሐ ጽዮን በሐዋርያት ላይ የወረደ የአብ በረከት የወልድ ፍቅር የመንፈስ ቅዱስ አንድነት በሁላችን ላይ ይውረድ ዕፅፍ ድርብ ይሁን"  ሥርዓተ ቅዳሴ ቁ.፻፴፮