Watch "ተከዜ ምዕራፈ ቅዱሳን ቅ/ ኪዳነ ምሕረት፤ አቡነ ሐዋርያ ክርስቶስ አንድነት ገዳም | Tekeze Merafe Kidusan Monastery" on YouTube
https://youtu.be/T6IiqHbx56U
https://youtu.be/T6IiqHbx56U
YouTube
ተከዜ ምዕራፈ ቅዱሳን ቅ/ ኪዳነ ምሕረት፤ አቡነ ሐዋርያ ክርስቶስ አንድነት ገዳም | Tekeze Merafe Kidusan Monastery
Original Video Source by EOTCTV
#EOTCTV #MAHIBEREKIDUSAN #ETHIOPIANORTHODOXTEWAHIDOCHURCH
Source :- Video file from EOTCTV
ሰላም ጤና ይስጥልን ውድ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ። ይህ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤ/ክ የወጣቶች መንፈሳዊ የዩቲዩብ ቻናል ነው።
የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብና ሼር በማድረግ ኦርቶዶክሳውያንን በመጋበዝ…

Watch "የደብረ ታቦር / ቡሄ በዓል" on YouTube
https://youtu.be/N2PKt8mKjv8
https://youtu.be/N2PKt8mKjv8
YouTube
የደብረ ታቦር / ቡሄ በዓል | Buhe ( Hoya Hoye ) celebration in Ethiopia
@BiranaMedia
#BIRANAMEDIA #ብራናሚድያ #Birana_Media #Ethiopian_Orthodox_Tewahido_Church #Ethiopian_History #Debre_tabor #buhe #ደብረ_ታቦር #ቡሄ
ደብረ ታቦር ወይንም ቡሄ! በመላው ሀገራችን በየዓመቱ ነሐሴ ፲፫ ቀን የሚከበር በዓል ሲሆን፤ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ከምታከብራቸው ዓቢይ በዓላት አንዱ ይሄ 'ደብረ…

Watch "ቅዱስ አግናጥዮስ ምጥው ለአንበሳ ሐዋርያዊ ጳጳስ ወሰማዕት" on YouTube
https://youtu.be/y6V2_x_KfK0
https://youtu.be/y6V2_x_KfK0
YouTube
ቅዱስ አግናጥዮስ ምጥው ለአንበሳ ሐዋርያዊ ጳጳስ ወሰማዕት | St. Ignatius
@BiranaMedia
#BIRANAMEDIA #ብራናሚድያ #Birana_Media #Ethiopian_Orthodox_Tewahido_Church #Ethiopian_History
ቅዱስ አግናጥዮስ ጌታችን ደቀ መዛሙርቱን ስለ ትሕትና ለማስተማር በመካከላቸው ያቆመው ሕፃን ነው፡፡ ከዚህም የተወለደበትን ዘመን መገመት ይቻላል (30-35 ዓ.ም.)፡፡ በጌታችን ደቀ መዛሙርት መካከል “በመንግሥተ ሰማያት ከሁሉ የሚበልጥ…

Forwarded from የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ሚዲያ /Addis Ababa Diocese Media
የርክበ ካህናት ቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ የብፁዓን አባቶች የሀገረ ስብከት ዝውውር መደባ ላይ ውሳኔ አሳለፈ።
ግንቦት ፳፬/፳፻፲፮ ዓ/ም የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ሚዲያ
ርክበ ካህናት ቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ የብፁዓን አባቶች የሀገረ ስብከት ዝውውር መደባ ላይ ውሳኔ አሳለፈ።
የቅዱስ ሲኖዶስ ጽ/ቤት ለኢኦተቤ ቴቪ (#EOTCTV) በላከው መረጃ ጉባኤው ከግቦት 21 ቀን 2016 ዓም ጀምሮ ባካሄደው ስብሰባ በበርካታ አጀንዳዎች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ ያሳለፈ ሲሆን፡- በ4ኛ ቀን ውሎው የብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳትንና የጳጳሳትን ዝውውር ላይ ውሣኔ ማሳለፉን ገልጽዋል፡፡
በዚህም መሠረት፡-
1. ብፁዕ አቡነ አብርሃም፣ ከምዕራብ ካናዳ ሀገረ ስብከት ወደ ኤድመንተንና አካባቢው ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ፣
2. ብፁዕ አቡነ መቃርዮስ፣ ከኢትዮ ሶማሌ ሀገረ ስብከት ወደ የምዕራብ ካናዳ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ፣
3. ብፁዕ አቡነ ጢሞቴዎስ፣ ዳውሮ ኮንታ ሀገረ ስብከትን እንደያዙ የከንባታ አላባ ጠምባሮ ሀገረ ስብከትን ፣
4. ብፁዕ አቡነ ኤልሳዕ፣ ከምሥራቅ ወለጋ ሀገረ ስብከት ወደ የኢትዮ ሶማሌ ጅግጅጋ ሀገረ ስብከት ጳጳስ፣
5. ብፁዕ አቡነ ዳንኤል፣ ከምዕራብ ወለጋ ሀገረ ስብከት ወደ የአፋር ሀገረ ስብከት ጳጳስ፣
6. ብፁዕ አቡነ ኤጲፋንዮስ፣ ከሆሮ ጉድሩ ወለጋ ሀገረ ስብከት ወደ የምሥራቅ ጉራጌ ሀገረ ስብከት ጳጳስ፣
7. ብፁዕ አቡነ ሩፋኤል፣ ሌሎች አህጉረ ስብከታቸውን እንደያዙ የምሥራቅ ወለጋ ፣ የምዕራብ ወለጋ እና የሆሮ ጉድሩ ወለጋ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ፣ ሆነው እንዲያገለግሉ መመደባቸውን የቅዱስ ሲኖዶስ ጽ/ቤት ለኢኦተቤ ቴቪ በላከው መረጃ ገልጽዋል።
©EOTC TV
#ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን
በአማን ተንሥአ እሙታን
#የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ሚዲያ