#haramayauniversity
ቀን፡ መስከረም 25, 2019 ዓ.ም.
በ2019 ዓ.ም. በሀረማያ ዩኒቨርሲቲ አዲስ ለተመደባችሁ ቅድመ-ምረቃ (ፍሬሽማን) ተማሪዎች በሙሉ
በ2019 ዓ.ም. የትምህርት ዘመን የከፍተኛ ትምህርታችሁን በሀረማያ ዩኒቨርሲቲ እንድትከታተሉ የተመደባችሁ አዲስ ቅድመ-ምረቃ ፕሮግራም ተማሪዎች በሙሉ፤ ከጥቅምት 05 እስከ 08፤ 2019 ዓ.ም. ሀረማያ በሚገኘው የዩኒቨርሲቲው ዋናው ግቢ በአካል ተገኝታችሁ ሪፖርት እንድታደርጉ እንገልጻለን፡፡
ማሳሰቢያ፡-
1ኛ) ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲው ስትመጡ አስፈላጊ የትምህርት ማስረጃዎችና ቁሳቁሶች፤
የ8ኛ ክፍል ሰርተፊኬት/ካርድ ፣ ከ9ኛ እስከ 12ኛ ክፍል ట్రాንስክሪፕት እና የ12ኛ ክፍል ሀገራዊ ፈተና ሰርተፊኬት (ዋናውን እና ፎቶ ኮፒ) ፣
6 ፓስፖርት መጠን ያላቸው ጉርድ ፎቶግራፎች፤
የግል መጠቀሚያ ብርድልብስ ፣ አንሶላ ፣ የትራስ ልብስ እና የስፖርት ትጥቅ ይዛችሁ እንድትመጡ፡፡
2ኛ) በተራ ቁጥር 1 ላይ የተጠቀሱትን የትምህርት ማስረጃዎችና ፎቶግራፍ ስካን (Scan) በማድረግ በሶፍት ኮፒ (Soft Copy) ይዛችሁ መምጣት ይኖርባችኋል፡፡
3ኛ) ተማሪዎች የመኝታ ክፍል ድልድላችሁን የ12ኛ ክፍል መለያ ቁጥራችሁን (Admission Number) በመጠቀም በዩኒቨርሲቲው ድረ-ገጽ (www.haramaya.edu.et) በመግባት ማወቅ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
4ኛ) ዩኒቨርሲቲው ጥሪ ካደረገባቸው ቀናት በፊትም ሆነ ዘግይተው የሚመጡ ተማሪዎችን የማያስተናግድ መሆኑን በጥብቅ ያሳውቃል፡፡
የሀረማያ ዩኒቨርሲቲ ሬጂስትራር ጽ/ቤት

❤18👍1
የጥሪ ማስታወቂያ
#HawassaUniversity
በ2019 ዓ.ም በመደበኛ የዲግሪ ፕሮግራም በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ አዲስ የተመደባችሁ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ጥቅምት 03-04/2019 ዓ.ም መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
የምዝገባ ቦታ፦
የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች በዋናው ግቢ
የማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት
ማሳሰቢያ፤
ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲው ስትመጡ የሚከተሉትን ይዘው መምጣት ይጠበቅባችኋል፡፡
1. የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ ፈተና ውጤት ዋናውና ኮፒው፣
2. ከ9ኛ-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው
3. አራት ጉርድ ፎቶግራፍ፣
4. አንሶላ፣ ብርድ ልብስ፣ የትራስ ጨርቅ፣ እና የስፖርት ትጥቅ
ከተጠቀሰው ቀን በፊትም ሆነ በኃላ የሚመጣ ተማሪ የማናስተናግድ መሆኑን በጥብቅ እናሳውቃለን፡፡

❤20🔥5
እስካሁን ለፍሬሽ ተማሪዎች ጥሪ ያደረጉ ዩኒቨርስቲዎች እነዚህ ናቸው።
Jimmaa University
ጥቅምት 4 እና 5
Hawassa University
ጥቅምት 3 እና 4
Haramaya University
ጥቅምት 5-8
Kabridahar University
ጥቅምት 2 እና 3
Raya University
ጥቅምት 16-18
Debark University-
መስከረም 28-29
ሌሎች ዩኒቨርስቲወችም ሰሞኑን ይጠራሉ ተብሎ ይጠበቃል ዝግጁ ሆናችሁ ጠብቁ።
መረጃዎችን በፍጥነት ወደናንተ እያደረስን እንገኛለን። እናንተ ደግሞ ቢያንስ react እና like አድርጉ።✌️
Join Our Channel👇
@biniplus1

❤111👍56😭11
ተራዝሟል❗️
#Debark_University
በ 2019 በደባርቅ ዩኒቨርስቲ የተመደባችሁ የአቅም ማሻሻያ (Remedial) ተማሪዎች የምዝገባ ቀን ከመስከረም 28-29/2019 መሆኑን ዩኒቨርስቲው የገለጸ ቢሆንም የ ሬሜዲያል ተማሪዎች መረጃ ከትምህርት ሚኒስቴር ያልተላከ በመሆኑ ጥሪው ላልተወሰነ ጊዜ መራዘሙን ዩኒቨርስቲው ዛሬ ባወጣው ማስታወቂያ አሳውቋል።

❤10😁9
#የጥሪ_ማስታወቂያ
#DillaUniversity
አዲስ ገቢ ፍሬሽ ተማሪዎች ጥቅምት 5 እና 6 /2019
ዲላ ዩኒቨርሲቲ በ2019 የትምህርት ዘመን የሪሜድያል ፕሮግራም አዲስ ገቢ ተማሪዎች የመመዝገቢያ ጊዜ ጥቅምት19-20 መሆኑን እሳውቋል።
ከተጠቀሰው ቀን ቀድሞም ሆነ ዘግይቶ የሚመጣን ተማሪ የማያስተናግድ መሆኑን ገልፆል።
ተጨማሪ መረጃዎች ምስሉ ላይ ተያይዟል።

❤22🔥6👍5
የጥሪ ማስታወቂያ
#UOG
በ2019 ጎንደር ዩኒቨርሲቲ ለተመደባችሁ እና ድህረ-ምረቃ ለመማር ላመለከታችሁ ተማሪዎች በሙሉ
በ2019 ዓ.ም በጎንደር ዩኒቨርሲቲ አዲስ የተመደባችሁ የመጀመሪያ ዓመት መደበኛ ተማሪዎች እና በ2018 ዓ.ም የአቅም ማሻሻያ ትምህርት (Remedial Program) ተምራችሁ ያለፋችሁ ተማሪዎች እንዲሁም በድህረ ምረቃ ፕሮግራም ለመማር ያመለከታችሁ አዲስ ገቢ ተማሪዎች የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ቀናት ጥቅምት 04 እና 05 ቀን 2019 ዓ.ም መሆኑን እያሳወቅን አዲስ ገቢ የመጀመሪያ ዲግሪ መደበኛ ተማሪዎች ስትመጡ ልትይዟቸው የሚገቡ፦
ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣
የ12ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ዋናውና ኮፒው፣
አራት 3x4 መጠን የሆኑ ጉርድ ፎቶግራፎች፣
አንሶላ፣ ብርድ ልብስ፣ ትራስ ልብስ እና የስፖርት ትጥቅ።
የምዝገበ ቦታ፡-
ለማህበራዊ ሳይንስ መስክ መደበኛ አዲስ ገቢ ተማሪዎች ማራኪ ግቢ
ለተፈጥሮ ሳይንስ መስክ መደበኛ አዲስ ገቢ ተማሪዎች አጼ ቴዎድሮስ ግቢ
ለድህረምረቃ ተማሪዎች የምዝገበ ቦታ፡- በበግቢው ረዳት ሬጅስትራር ጽ/ቤቶች
ማሳሰቢያ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ አዲስ ገቢ መደበኛ ተማሪዎች ወደ ኒቨርሰቲ ከመምጣችሁ በፊት በአላችሁበት ሆናችሁ
በኦንላይን ምዝገባችሁን እንድትፈጸሙ እናሳሳስባን፡ ለምዝገባ ይህን አድራሻ Registration.uog.edu.et ተጠቀሙ፡፡ ዝርዝሩን ከዚህ ቀጥሎ በእንግሊዘኛ የተዘጋጀውን መመሪያ በጥንቃቄ ይመልከቱ
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ሬጅስትራርና አልሙናይ ዳይሬክቶሬት

❤21👍3
የጥሪ ማስታወቂያ
#Odabultum_University
ኦዳ ቡልቱም ዩኒቨርሲቲ በ2019 የትምህርት ዘመን የፍሬሽማን ተማሪዎች እና በ2018 ሪሜድያል ተምራችሁ ያለፉችሁ ተማሪዎች የመመዝገቢያ ጊዜ ጥቅምት4 እና 5 መሆኑን እሳውቋል።
ከተጠቀሰው ቀን ቀድሞም ሆነ ዘግይቶ የሚመጣን ተማሪ የማያስተናግድ መሆኑን ገልፆል።
ተጨማሪ መረጃዎች ምስሉ ላይ ተያይዟል።
#Odabultum_University
ኦዳ ቡልቱም ዩኒቨርሲቲ በ2019 የትምህርት ዘመን የፍሬሽማን ተማሪዎች እና በ2018 ሪሜድያል ተምራችሁ ያለፉችሁ ተማሪዎች የመመዝገቢያ ጊዜ ጥቅምት4 እና 5 መሆኑን እሳውቋል።
ከተጠቀሰው ቀን ቀድሞም ሆነ ዘግይቶ የሚመጣን ተማሪ የማያስተናግድ መሆኑን ገልፆል።
ተጨማሪ መረጃዎች ምስሉ ላይ ተያይዟል።
❤20
#SelaleUniversity
በ2019 በሰላሌ ዩኒቨርሲቲ በመደበኛ ፕሮግራም የተመደባችሁ እና በ2018 ዓ.ም በሰላሌ ዩኒቨርሲቲ የረሜዲያል ፕሮግራም ስትከታተሉ ቆይታችሁ የማለፊያ ነጥብ ያስመዘገባችሁ ተማሪዎች በሙሉ ምዝገባ የሚካሄደው ጥቅምት 4 እና 5/2019 ዓ.ም መሆኑን እናሳውቃለን
ለምዝገባ ልትይዟቸው የሚገቡ፦
➻ ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣
➻ የ12ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ዋናውና ኮፒው፣
➻ አራት 3x4 መጠን የሆኑ ጉርድ ፎቶግራፎች፣
➻ አንሶላ፣ ብርድ ልብስ፣ ትራስ ልብስ እና የስፖርት ልብስ።

❤13
#MizanTepiUniversity
በሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ አዲስ ለተመደባችሁ የመጀመሪያ ዲግሪ መደበኛ መርሃ-ግብር ተማሪዎች እና በ 2018 በሪሜዲያል ፕሮግራም ትምህርታችሁን በዩኒቨርሲቲያችን ተከታትላችሁ ያለፋችሁ ተማሪዎች በሙሉ
የ2019 የትምህርት ዘመን ምዝገባ የሚከናወነው ጥቅምት 09 እና 10 መሆኑን እየገለጽን፤
የመመዝገቢያ ቦታ :-
1ኛ. ማህበራዊ ሳይንስ የትምህርት መስክ ለተመደባችሁ ሚዛን-አማን በሚገኘው ዋናው ግቢ
2ኛ. ተፈጥሮ ሳይንስ የትምህርት መስክ ለተመደባችሁ ቴፒ ከተማ በሚገኘው ቴፒ ግቢ በአካል በመገኘት እንድትመዘገቡ እናሳውቃለን።
ማሳሰቢያ
በዩኒቨርሲቲያችን በሪሜዲያል/እርምጃ "ማሻሻያ"ፕሮግራም ለተመደባችሁ ተማሪዎች መመዝገቢያ ወቅት ወደፊት ሌላ ጥሪ ማስታወቂያ የምናሳውቃችሁ መሆኑን እየገለጽን፤

❤17🔥4
#bahirdaruniversity
መስከረም 26 ቀን 2019 ዓ.ም
የጥሪ ማስታዎቂያ
በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ አዲስ በ2019 ዓ.ም የተመደባችሁ መደበኛ የመጀመሪያ ዲግሪ ተማሪዎች እና በ2018 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የአቅም ማሻሻያ የተከታተላችሁ ተማሪዎች በሙሉ
በ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን፡-
1ኛ. በትምህርት ሚኒስቴር ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ገቢ የመጀመሪያ ዲግሪ ተማሪዎች፤
2ኛ. በባሕር ዳር ዩኒቨርስቲ በ2018 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በአቅም ማሻሻያ (Remedial) ፕሮግራም ስትከታተሉ ቆይታችሁ ወደ ጀማሪ መርሀ ግብር (Freshman Program) የማለፊያ ውጤት ያስመዘገባችሁ ተማሪዎች በሙሉ
· ሁሉም የተፈጥሮ ሳይንስ (Natural Science) ተማሪዎች በግሸ አባይ (ይባብ) ግቢ እንዲሁም
· ሁሉም የማህበራዊ ሳይንስ (Social Science) ተማሪዎች በሰላም ግቢ
በአካል በመገኘት ከጥቅምት 9-10 ቀን 2019 ዓ.ም ምዝገባ እንድታከናውኑ ዩኒቨርሲቲው ያሳውቃል፡፡
ማሳሰቢያ፤
ተማሪዎች ለምዝገባ ስትመጡ፣
👉ብርድ ልብስ፤ አንሶላ፣ የትራስ ልብስ እና የስፖርት ትጥቅ፤
👉የ8ኛ እና 12ኛ ክፍል ካርድ ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ፤
👉 ከ9ኛ እስከ 12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ፤
👉አራት ጉርድ ፎቶ ግራፍ ይዛችሁ መምጣት ይኖርባችኋል፡፡
በተለያየ ምክንያት 1ኛ ዓመት 1ኛ ወሰነ ትምህርት ትምህርታችሁን አቋርጣችሁ ለመልሶ ቅበላ የሚያበቃ ውጤት ያላችሁ እና የመልሶ ቅበላ ፎርም የሞላችሁ ተማሪዎች ለመልሶ ቅበላ ጥቅምት 16 እና 17 ቀን 2019 ዓ.ም ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።
የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ
ሬጅስትራርና አልሙናይ ማኔጅመንት ዳይሬክቶሬት

❤32👍6
በዛሬው እለት ለፍሬሽ ተማሪዎች ጥሪ ያደረጉ ዩኒቨርስቲዎች፤ መረጃውን ለፍሬሽ ተማሪዎች ሼር አድርጉላቸው።
ዲላ ጥቅምት 5 & 6
ጎንደር ጥቅምት 4 & 5
ኦዳ ቡልቱም ጥቅምት 4 & 5
ሰላሌ ጥቅምት 4 & 5
ሚዛን ቴፒ 9 &10
ባህር ዳር ለ ጥቅምት 9 & 10
ሌሎች ዩኒቨርስቲወችም በዚሁ ሳምንት ይጠራሉ ተብሎ ይጠበቃል ዝግጁ ሆናችሁ ጠብቁ።
ቻናሉን ለጓደኞቻችሁ ሼር አድርጉላቸው።
join us 👉 @biniplus1

❤31👍19
#DebraTaborUniversity
ለደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ አዲስ መደበኛ ተማሪዎች እና በ2018 ዓ/ም በደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ የአቅም ማሻሻያ (Remedial) ፕሮግራም ትምህርታችሁን ስትከታተሉ ቆይታችሁ የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ ተማሪዎች የ2019 ዓ/ም ትምህርት ዘመን ምዝገባ የሚካሄደው ጥቅምት 09 እና 10/2019 ዓ/ም መሆኑን እንገልፃለን ::
ለምዝገባ ልትይዟቸው የሚገቡ፦
➻ ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣
➻ የ12ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ዋናውና ኮፒው፣
➻ አራት 3x4 መጠን የሆኑ ጉርድ ፎቶግራፎች፣
➻ National ID Fayda
➻ አንሶላ፣ ብርድ ልብስ፣ ትራስ ልብስ እና የስፖርት ልብስ።
ማሳሰቢያ፦
በ2019 ዓ/ም ደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ የአቅም ማሻሻያ (Remedial) ፕሮግራም ተማሪዎች የ2019 ዓ/ም ትምህርት ዘመን ምዝገባ በሌላ ማስታወቂያ ጥሪ የምናደርግ መሆኑን እናሳውቃለን።

❤15🔥2
የጥሪ ማስታወቂያ
#Bongauniversity
ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ በ2019 የትምህርት ዘመን የፍሬሽማን ተማሪዎች እና በ2018 ሪሜድያል ተምራችሁ ያለፉችሁ ተማሪውች የመመዝገቢያ ጊዜ ጥቅምት 5 እና 6መሆኑን እሳውቋል።
ከተጠቀሰው ቀን ቀድሞም ሆነ ዘግይቶ የሚመጣን ተማሪ የማያስተናግድ መሆኑን ገልፆል።
ተጨማሪ መረጃዎች ምስሉ ላይ ተያይዟል።
#Bongauniversity
ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ በ2019 የትምህርት ዘመን የፍሬሽማን ተማሪዎች እና በ2018 ሪሜድያል ተምራችሁ ያለፉችሁ ተማሪውች የመመዝገቢያ ጊዜ ጥቅምት 5 እና 6መሆኑን እሳውቋል።
ከተጠቀሰው ቀን ቀድሞም ሆነ ዘግይቶ የሚመጣን ተማሪ የማያስተናግድ መሆኑን ገልፆል።
ተጨማሪ መረጃዎች ምስሉ ላይ ተያይዟል።
❤15
#BoranaUniversity
በ2019 ዓ.ም ቦረና ዩኒቨርሲቲ አዲስ የተመደባችሁ የመጀመሪያ ዲግሪ (Freshman) መደበኛ ተማሪዎች እንዲሁም በ2018 ዓ.ም የሪሚዲያል ትምህርታችሁን በቦረና ዩኒቨርሲቲ ተከታትላችሁ የማለፊያ ውጤት ያስመዘገባችሁ ተማሪዎች የ2019 ትምህርት ዘመን ምዝገባ ጥቅምት 04 እና 05/2019 ዓ.ም እንደሚከናወን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡
የምዝገባ ቦታ፦
ያቤሎ ከተማ በሚገኘው ዋናው ግቢ ሬጅስትራር ጽ/ቤት
ለምዝገባ የሚያስፈልጉ፦
● ብሔራዊ የዲጂታል መታወቂያ (Digital ID)
● የ8ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ዋናውና ኮፒው፣
● ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣
● ስምንት 3X4 መጠን ፎቶግራፎች፣
● አንሶላ፣ ብርድ ልብስ፣ የትራስ ልብስ እና የስፖርት ልብስ፡፡

❤15😁3
የጥሪ ማስታወቂያ
#Mekelle_University
ለሁሉም የመቐለ ዩኒቨርሲቲ ነባር ተማሪዎች
የ2019 ዓ/ም የትምህርት ዘመን ትምህርት ለመጀመር ይቻል ዘንድ ሁሉም የመቐለ ዩኒቨርሲቲ ነባር የቅድመ-ምረቃና ድሀረ-ምረቃ ተማሪዎች ከ28 መስከረም 2019 ዓ/ም ጀምሮ https://portal.mu.edu.et ወይም 213.55.94.34 ድህረ-ገጽ እንድትመዘገቡ እናሳውቃለን፡፡
ማሳሰብያ፦
1. በ2018 ዓ/ም አንደኛ ዓመት ለነበራችሁ የቅድመ-ምረቃ ተማሪዎች የፕሮግራም (ዲፓርትመንት) ምርጫችሁ በተጠቀሰው ድህረ-ገጽ (https://portal.mu.edu.et) እንድትመርጡ ፣
2. በ2019 ዓ/ም መቐለ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲሰ ገቢ የቅድመ-ምረቃ እና የማሻሻያ (ሪሜዲያል) ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲ የምትገቡበት ቀን የምናሳውቃቹ ይሆናል።

❤8😁1😢1
#የጥሪ_ማስታወቂያ
#JigjigaUniversity
ጂግጂጋ ዩኒቨርሲቲ በ2019 ዓ.ም. ለተመደባችሁ አዲስ ገቢ ተማሪዎችና የሪሚዲያል ትምህርት ያጠናቀቃችሁ የመጀመሪያ ዓመት ተማሪዎች፣ ከጥቅምት 9–11 ቀን 2019 ዓ.ም. በአካል በመቅረብ የምዝገባ ሂደታችሁን እንድታጠናቅቁ
ተማሪዎች የሚከተሉትን ይዘው መቅረብ አለባቸው፦
- ከ8ኛ–12ኛ ክፍል የትምህርት ማስረጃዎች፣ ዋናውና ቅጂ
- አራት የቅርብ ጊዜ የፓስፖርት መጠን ፎቶዎች
- ብርድ ልብስ፣ አንሶላና የአልጋ ልብስ
- የስፖርት ልብስ
ከላይ የተጠቀሱትን ሰነዶችና አንድ የመታወቂያ ፎቶ Admission Number በመጠቀም በሚከተለው ሊንክ ያስገቡ፦
🔗 https://portal.jju.et/biography
⚠️በተወሰነው ጊዜ የማይቀርቡ ተማሪዎች አይመዘገቡም፤ ምዝገባቸውን እስኪያጠናቅቁም ድረስ የዩኒቨርሲቲውን አገልግሎት አያገኙም። የተማሪ መታወቂያ እንዲዘጋጅ፣ የOnline ምዝገባውን ማጠናቀቅ አስፈላጊ ነው።

❤10