Bini baba /benijamen
65 subscribers
139 photos
6 videos
15 files
27 links
Welcome guys & we post some
# ተከታታይ ፊልሞች
#Youtube video
#tiktok-vedio
#Amazing -pics
#Best -naw-musik🎤🎤

Any comment👇
@binionly5
👉 tiktok.com/@binionly5 follow
Download Telegram
አንዷ የሰርግ ካርድ ልታሰራ መታ የባልሽን ሙሉ ስም ብዬ ስጠይቀት ቆይ አንዴ ብላኝ ስልኳን አውጥታ ደውላ አልጠየቀችውም !
ምንም ሙያ እንደሌላት ያወኩት ነጭ ሽንኩርት እየላጠች ስታለቅስ ነው 🙄
ስንዴ የላክንላቹ ሀገራት ..

እባካቹ እኛን ደሞ ጋጋሪ አርጋቹ ውሰዱን !
እንድ ሰካራም ታክሲ አስቁሞ ጋቢና ከገባ በኋላ ሹፌሩን አወከኝ ይለዋል
#ሹፌሩ.. ይቅርታ አላወኩህም ሲለው
#ሰካራሙ... አሁን አስቁሜህ የገባውት ነኝ እኮ 😂😂
የእሳት ልጅ አመድ ነኝ ፤ የጀግና ልጅ ፈሪ
ባሪያ ሆኘ እየኖርኩ ፤ የድል ቀን አክባሪ !!!

#Belay_Bekele_Woya
#ፋዘርን_ስለ_አድዋ_ንገረኝ_ስለው ...

እኔ ያንተ አባት ጣልያኖችን በጥይት ከገደልኳቸው ይልቅ ጥይት አልቆብኝ በቴስታ የገደልኳቸው ይበልጣሉ።😜
አይ የቀይ ሰው መከራ ለገና በዓል ጊዜ መላዕክ ሆኖ ተውኖ.. ይኸው ለአድዋ አልቤርቶኒን አርገው አስተውነውታል 😂
እንጀራ ሆኖባቸው እኮ ነው አይ የካድሬ መከራ🤔
ስፎክር አይቶኝ....
:
አንተ #ስትፎግር እንጂ ስትፎክር #አያምርብህም አለኝ።
... ስንት ንጉስ ሄደ በዋዛ ፈዛዛ
ምኒልክ ብቻ ነው ሞቶም የሚገዛ‼️

"ቢገፉት የማይወድቅ፤ ምኒልክ ተራራ
ኖሮም የሚከበር፤ሞቶም የሚፈራ።!

ምኒልክ ዛሬም ንጉስ ነው!!!
« ይቀመጣል እንደ አደራ
ሰው ደግም ሰራ ክፉም ሰራ
ሁሉም የእጁን ያገኘዋል
ይቆይ እንጂ መች ይቀራል » …

የህፃኗን ትንቢት አምናለው ፈረሰኛው ይመጣል!
Telegram ላይ 112 ጥያቄ ልካልኝ እንጠያየቅ ትለኛለች እንዴ....😡😝

#My_Sister_በልጅነትሽ ያለፈሽ ክትባት አለ🤔
ሰወች የመንግስትንም የኑሮንም ጫና ለመቋቋም እርስ በርሳችን እንጋባ🤲
Forwarded from 𝗢𝗻𝗹𝘆 𝐏𝐫𝐢𝐯𝐚𝐭𝐞 𝙎𝙩𝙪𝙛𝙛
..🖤💔🖤
..የኔ ትልቁ ስህተት አንቺን ማፍቀሬ ሳይሆን ...
...
..አንቺም እንደኔ በፍቅር ወድቀሻል ብዬ ማሰቤ ነበር ......
•••••••
@Broken_love_92 🥀
@Broken_love_92🥀
Forwarded from 𝗢𝗻𝗹𝘆 𝐏𝐫𝐢𝐯𝐚𝐭𝐞 𝙎𝙩𝙪𝙛𝙛
💔ተግባሮችሽን ሚልዮን ጊዜ ጠልቻቸው
አንቺን ግን አንድም ጊዜ አልጠላሁሽም...

@Broken_love_92
@Broken_love_92
የማብድ ቢመስለኝ ፣ ድንገት አንቺን ሳጣ
አረቄ ቤት ሔጄ ፣ አረቄ ስጠጣ
አንድ ግጥም ሰማሁ
ፍቅርሽን ከልቤ ፣ ነቅሎ የሚያወጣ፡፡
ያውም መንገድ በሚል...
ለመንገደኛ ሰው ፣ ሰካራም የፃፈው
እዛ ጋ ቁጭ ብሎ...
"ከዳችኝ" እያለ ፣ የሚለፈልፈው
መንገድ የሚል ግጥሙ ፣ጆሮዬን ገረፈው፡፡
ጆሮዬ ሲገረፍ ፣
ጠባሳ ጣለብኝ ፣ ግጥሙን እንዳልረሳ
"መንገድ አያደርስም
መንገድ አይመልስም ፣ እግር ካልተነሳ!!!"
እያለ ይገጥማል...
ደጋግሞ ደጋግሞ ፣ ሌላ አይናገርም
እሱም ልክ እንደኔ ...
አንዷን በመሔዷ ፣ ሳያጣት አይቀርም፡፡
ብቻ ሰክሪያለሁ
ለመንገደኛ ሴት ፣
የተፃፈ ግጥምን ፣ ጆሮዬ ያደሞጣል
መሔድሽን ያየ
እንደሌሌሽኝ ሲያውቅ ፣ ሊኖረኝ ይመጣል
ይህ ነው መንገድ ማለት!
የሰካራም ግጥምን ሰክሬ ስረዳው
ማፍቀረ ሳይሆን ለኔ ፣ መርሳት ነው ሚጎዳው!!!
#መርቆ_መርገም

እማራለሁ እንጂ ፥ አልመራመርም
“እግር አለኝ” ብዬ መንገድ አልጀምርም
ክንፍ ስለሰጠኝ ፥ እግሮቼን አልሰብርም
" አልጣፍጥህ " ያለኝ
ኮሶ መድሀኒት ነው !
ከህመሜ አንፃር ፥ ጣፋጭ ነው ቢመርርም፡፡

ለዛም ነው የምለው
“ አምላክ ያለምክንያት ፥ ምክንያትን አይፈጥርም።

ላፈጣጠራችን ፥ ተፈጥሮ ሲመርጠን
እንደ አባ ጨጓሬ
ከ"አባ" ነት ክብር ጋር ፥ መቶ እግር ቢሰጠን
እግር የነሳውን
የእባብን ያህል ፥ አንችልም መፍጠን ።
የፈጣሪን ያህል
በተፈጥሮ ጉዳይ ፥ ማን ይፈላሰፋል
ልክ እንደ ሰጎኖች
ላባ ሸክም ሆኖህ
መብረር እንዳትችል ፥ ክንፍህን ያገዝፋል።

🔘በላይ በቀለ ወያ🔘
Forwarded from SO Digital - ሶ
🇪🇹✈️🇨🇦 መልካም ዜና 🇪🇹✈️🇨🇦

👉 ካናዳ ሙሉ ወጪ ሸፍና ለመውሰድ የስራ ቅጥር አውጥታለች
👉 ትምህርት ላልተማረ እና ለተማረም ጭምር

እንዴት አፕላይ እንደምታደርጉ ሙሉ ቪዲዮ ተለቋል 👇👇👇

🔔 SUBSCRIBE 👍LIKE 📣SHARE

https://youtu.be/9BRLAKFF9mU
Channel name was changed to «Bini baba /benijamen»