ቢናስ ሽንኩርት | Binas Onions
161 subscribers
17 photos
የተለያዩ የሽንኩርት ውጤቶችን በጥራት ያሉበት ድረስ እናቀርባለን!

✅ቀይ/ነጭ ሽንኩርት የተላጠ፣ የተከተፈ፣ የተፈጨ፣ የተቁላላ፣ አልጫ ስጎ፣ ቀይ ስጎ፣ ነጭ ሽንኩርት በዝንጅብል፣ ባሮ ሽንኩርት እና ሌሎችም።

📲ይደውሉልን 0985203338 ወይም 0946705528
Download Telegram
Ever wondered how many hours you spend to buy, peel, slice/mash your onions before finally getting to cooking your meals?

We’re equipped and ready to relieve you of this tiresome process and deliver all varieties of our quality and clean onion products with your requested quantity (starting from 1KG), right to your door!

@binasonions
የምግብ ዝግጅትዎ ቀላል እና ፈጣን እንዲሁም የተዋጣለት ጣዕም እንዲይዝ በሀገር በቀል ቅመሞች ተከሽነው የቀረቡ የቢናስ ሽንኩርት አቅርቦቶችን ይጠቀሙ።

በተጨማሪም ለመረጡት አይነት የምግብ ዝግጅት ማስጀመሪያ ይሆንዎ ዘንድ የተላጠ ፣ የተከተፈና ፣ የተፈጨ ሽንኩርት በአይነት እና በብዛት ከቢናስ።

የዛሬ አመጋገብዎ የነገ ጤናዎ ነው!

@binasonions
ጥድፍ የሚያደርግ ድግስ ከፊትዎ ድቅን ቢል ወደኛ ከመደወል እንዳይቦዝኑ ፤ የተላጠ የተከተፈና የተፈጨ ሽንኩርት ከአንድ ኪሎ ጀምሮ እኛ ጋር አለ ፤ በአንድ የስልክ ጥሪ ግልግል አይሉም?

@binasonions
የሚጣፍጥ ምግብ ከበሉ ምን ያህል ጊዜ ሆነዎት? 😄

👉 ክሽን ተደርጎ የተሰራው ቀይ የቢናስ ስጎ ለፍርፍር ፤ ለፓስታ ፤ እና ለስለስ ላሉ ወጦች ልዩ ግብዐት ነው! 💐💐

@binasonions
ምግብ ለመስራት ሲያስቡ ከምን እንደሚጀምሩ ያውቃሉ? 🤔

ያለጥርጥር አስፈላጊውን የምግብ ግብአቶች በመጠንና አይነት ማዘጋጀት እንደሚሉ እሙን ነው።

👉 ታዲያ በቢናስ ሽንኩርት ውጤቶች ምግብ ለመስራት ከሚፈጅብዎት ጊዜ ግማሹን ለምን አያቃልሉም? 😃

@binasonions
ለጊዜ የሚሰጡትን ዋጋ ጠንቅቀን እናውቃለን! ⏰⏰

👉 ምግብ ለማብሰል ከሚወስድቦት ጊዜ ላይ ግማሹን መቀነስ እንደሚችሉ ያውቃሉ? 🤔

💡በዚህ ረገድ ቢናስ ሽንኩርት አማራጭ የሌለው መፍትሄ ይዞሎት መጥቷል ፤ ከምንም በላይ ደግሞ ለጤናዎ ስለምንጨነቅ በንፁህ አዘገጃጀት እና በልዩ ጣዕም የሽንኩርት ውጤቶችን ይዞሎት መጥቷል። 💐

@binasonions
Happy Christmas seasons Binas family 🎄

As always, our holiday gift is a collection of high-quality onion products that will relieve you of your holiday stress.

Order now : 0946705528
: 0985203338

Starting from 1kg
👉 Free delivery

@binasonions
ልዩ ጣዕም ያላቸው የበሰሉ ቢናስ ስጎ እና ቁሌቶቻችን ጤናማ እና ለሁሉም ሰው ተስማሚ እንዲሆኑ የጨው እና የዘይት መጠናቸው ልዩ ልኩረት ተሰጥቶታል።

@binasonions
እንኳን ለብርሀነ ልደቱ አደረሳችሁ

ሳይለፉ ሳያቁላሉ ክሽን ያለ የዶሮ ቁሌት ከቢናስ ሽንኩርት በልዩ ቃናና ጣዕም።

@binasonions
እንኳን አደረሳቹ ፤ መልካም የገና በአል። 🌼
@binasonions
እንኳን ለብርሃነ ትንሳዔው በሰላም አደረሶት።

ሳይለፉ ሳይደክሙ ጥፍጥ ፣ ክሽን ያለ ቁሌት ከቢናስ።

መልካም በአል!

@binasonions