✍አንዲት ሴት በአንድ ወቅት እንዲህ ተብላ ተጠየቀች፦
🚩አዘውትረሽ ወደ አላህ ፀሎት በማድረግሽ ምን "ትርፍ" ታገኛለሽ?
👉እሷም መለሰች፡-
ብዙውን ጊዜ "ምንም አላገኘሁም" ይልቁንም "ነገሮችን አጣለሁ"
👍 እናም ወደ አላህ ፀሎት በማድረግ ያጣችውን ሁሉ ጠቀሰች፡-
"ኩራቴን" አጣሁ።
"ትዕቢቴን" አጣሁ።
"ስግብግብነቴን" አጣሁ።
"ክፉ ፍላጎቴን" አጣሁ።
"ቁጣዬን" አጣሁ።
"ራስ ወዳድነቴን" አጣሁ።
"ተንኮለኛነቴን" አጣሁ።
"ምቀኝነቴን" አጣሁ።
"ፍትወትን" አጣሁ።
"የመዋሸት ደስታን" አጣሁ።
"የኃጢአትን ጣዕም" አጣሁ።
"ትዕግስት ማጣትን" አጣሁ።
"ተስፋ መቁረጥን" አጣሁ።
✍ አንዳንድ ጊዜ ፀሎት የምናደርገው አንድን ነገር ለማግኘት ብቻ ሳይሆን በመንፈሳዊ ህይወታችን እንድናድግ የማይፈቅዱልንን ክፉ ነገሮች እንድናጣ ነው።

*አይን እናስ ( በተለምዶ ቡዳ )
- ይህ መንፈሳዊ በሽታ እውነት ሲሆን ። ረሱልም ሰለላሁ ዐለይ ወሰለም አይን ሀቅ ነው ብለዋል።
* እንዴት ሊመጣ ይችላል?
አይን በሁሉም ሰው ላይ አለ። ግን ደረጃው ይለያያል ።
1 ማንም ሰው ያለበት ሲሆን ይህ ረሱል ሰዐወ እንደተናገሩት ከእናንተ አንድኛችሁ በወንድሙ ላይ እሚያስደስትን ነገር ሲያይ ማሻ አላህ ይበል ። ያሉት ነው ።
ማሻ አላህ ካላለ የእሱ አይን እይታ ባየው ነገር ላይ በንብረቱ ወይም በሰውዬው ላይ ተፅኖ ያሳድራል ማለት ነው ። ስለዚህ ሁላችንም ማሻ አላህ የማለት ግዴታ አለብን እሚያስደስት ነገር ስናይ ይህንን ስል ካላልን ቡዳ ነን ወይም ሙሉ ለሙሉ ተፅኖ ያሳድራል እያልኩ አይደለም ግን ትእዛዝ ነው እና እንተግብረው ነው።
2. የምቀኝነት ወይም በጥንቆላ መልኩ አሊያም ከመጀመሪያው አይን የበረታው አይን ነው።
- ይህ አይን በጣም መጥፎ እና ከባዱ ነው አላህ ይጠብቀን እና ይህ አይን በሰው ልጅ ላይ ትልቅ ተፅኖ አለው።
አንዳንዱ ሰው ቆንጆ የሆነ ብቻ የሚበላ ይመስለዋል ።
ይህ ስህተት ነው እነሱ በአብዛሃኛው ደም ነው የሚስባቸው እና የማይስባቸውን ያውቃሉ ምክንያቱም ከጂኖች ጋር ግንኙነት አለው እና ።
_ ይህ አይን ለምሳሌ ከአንዲት ሴት ላይ ፀጉሯን ብታየው እና በዛ ላይ ተፅኖ ማሳደር ከፈለገች ፀጉሯን ስብርብር የማድረግና የመቆማመጥ የመነቀል ባህሪ ያመጣል።
_ ፊት ላይ ከሆነ ደግሞ የማሳከክ ፣ቆዳ እየተፋቀ የመነሳት፣ ወይም አላርጂክ በሚመስል መልኩ ማሳከክ እና ሽፍታ ያመጣል።
አላህ የታመሙትን በሙሉ አፊያቸውን ይመልስላቸው አሚን።

ስህተትህን ....
ቶማስ ኤዲሰን ብዙ ተሳስቶ አምፖልን ፈጠረ። ስለስህተቶቹ ሲያወራ ግን እንዲህ ይላል 'እኔ ብዙ ስለሞከርኩ ደስተኛ ነኝ ምክንያቱም ሁሌም ስሞክር ወይ ልክ ነኝ ወይ ደግሞ ተምሬበታለው' ይለናል።
ያለፉ ስህተቶቻችንን ለከፍታችን መጠቀም አለብን፤ ሰሞኑን ካጋጠመኝ ችግር ምን ተማርኩበት እንበል። ሁለቴ መውደቅ የሚፈልግ የለም መቼም...አሸናፊ ማለት የማይወድቅ አይደለም፤ ቢወድቅም መልሶ የሚነሳ ነው። የሆነ ነገር አልሳካ ሲለን እስኪ ምንድነው ያጎደልኩት ብለን ጊዜ ወስደን ማሰብ አለብን።
ከስህተት በላይ ምን አስተማሪ ነገር አለ? እንደውም ምርጥ አድርጌ ደግሜ እንድሰራው እድል ተሰቶኛል ማለት አለብን።

Forwarded from Murad Tadesse (Official Channel)☪️🇪🇹
ጥብቅ ማሳሰቢያ‼
=============
(መልዕክቱን ለሌሎችም አድርሱ!)
||
✍ ሙስሊሙን አፋኝ ኃይል ወደ ጉንችሬ እየተላከ ነው። የጉራጌ ዞን አቃቤ ህግ በሆነው በአቶ ተስፋዬ ሳህሌ፣ የዞኑ ፍትሕ ጽ/ቤት ኃላፊ በሆነው ኤሊያስ ሰብለጋ፣ የዞኑ መርማሪ ፖሊስ በሆነው በአቶ አይደፈር መርሻ፣ የዞኑ ጸጥታ ዘርፍ ኃላፊ በሆነው አቶ ያዕቆብ ግርማ የሚመራ አጣሪ ልዑክ ወደ ጉንችሬ በመላክ ላይ ስለሆነ ሙስሊሙ ማኅበረሰብ ተጠንቅቆ መከታተል አለበት። ይህ ልዑክ ገለልተኛ ያልሆነና ከዚህ በፊትም ሙስሊሞችን ወልቂጤ አስረው ሲያሰቃዩ የነበሩ ናቸው። በአጠቃላይ ይህ ልዑክ በክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ርስቱ ይርዳው በኩል ሙስሊሞችን ለማፈን የተሰየሙና ተልዕኮ የተቀበሉ የጽንፈኛው ቡድን ሴራ አስፈጻሚዎች ናቸው።
አሁንም ሙስሊሙን በዳይ አድርገው ሪፖርት በማቅረብ ተጨማሪ የጸጥታ ኃይል ወደ አካባቢው እንዲገባ በክልሉ መንግስት ላይ ጫና ማድረግና የተቋረጠው ትምህርት ሙስሊሙን ባገለለ መልኩ እንደለመዱት ለማስቀጠል የተሸረበ ሴራ ነው።
ስለሆነም የአካባቢው ሙስሊም ማኅበረሰብ የተደገሰለትን አውቆ እየመጣ ካለው ሴረኛ ልዑክ ተብዬ ሴራ ራሱን እንዲከላከል ጥሪ ቀርቧል።
መልዕክቱን ላልሰሙ አሰሙ!
||
ተጨማሪ መረጃዎችን በቴሌግራም ቻነሌ ማግኘት ትችላላችሁ።
Join:
t.me/MuradTadesse