ተሞኘሁ😔
ደግ ነሽ እያልኩኝ ባንንቺ ላይ ስመካ
አንጀት የምትቆርጪ
ጨካኝ ሴት ነሽ ለካ
ቀረሁ ዘነጋሁሽ
አንቺ እንደረሳሽኝ
በሰው ላይ ሰው እንጂ
መች ሌላ እስተማርሽኝ🥺
👉 https://t.me/bfkerlov
ደግ ነሽ እያልኩኝ ባንንቺ ላይ ስመካ
አንጀት የምትቆርጪ
ጨካኝ ሴት ነሽ ለካ
ቀረሁ ዘነጋሁሽ
አንቺ እንደረሳሽኝ
በሰው ላይ ሰው እንጂ
መች ሌላ እስተማርሽኝ🥺
👉 https://t.me/bfkerlov
Telegram
Ye TELEGRAM chewatawoch
Ye TELEGRAM chewatawoch
https://t.me/bfkerlov
https://t.me/bfkerlov
❤3👍2
ውሻ ቢነክስህ መልሰህ ውሻውን አትነክሰውም። በህይወትህ የሚያጋጥሙህን መጥፎ ሰዎች እንዲሁ እለፋቸው። ዝም በላቸውና አንተ ከነሱ የተሻልክ መሆንህን አሳያቸው።
#ደግ_ደጉን_የምንሰማበት መልካም ጊዜ ይሁንልን 🥰
Like ማንን ገደለ😂🥰
👉 https://t.me/bfkerlov
#ደግ_ደጉን_የምንሰማበት መልካም ጊዜ ይሁንልን 🥰
Like ማንን ገደለ😂🥰
👉 https://t.me/bfkerlov
Telegram
Ye TELEGRAM chewatawoch
Ye TELEGRAM chewatawoch
https://t.me/bfkerlov
https://t.me/bfkerlov
👍8💯5❤3
😇አየቺኝ ☺አየሗት
ደግማ ደጋገመች
እኔም ደጋገምኳት
😶መሽኮርመም አረጋት
😊እኔም አፈር አልኩኝ አይኔን ሰበርኩላት
ፈልጋለች መቅረብ
እኔም ተመኘዋት
አየችኝ አየሗት ደገመች ደገምኳት
ላናግራት ፈለኩ ግን ደግሞ ፈራዋት
አይናፋርነቴ አራቀኝ አራቃት
አይይይይይይይይ
👉 https://t.me/bfkerlov
ደግማ ደጋገመች
እኔም ደጋገምኳት
😶መሽኮርመም አረጋት
😊እኔም አፈር አልኩኝ አይኔን ሰበርኩላት
ፈልጋለች መቅረብ
እኔም ተመኘዋት
አየችኝ አየሗት ደገመች ደገምኳት
ላናግራት ፈለኩ ግን ደግሞ ፈራዋት
አይናፋርነቴ አራቀኝ አራቃት
አይይይይይይይይ
👉 https://t.me/bfkerlov
Telegram
Ye TELEGRAM chewatawoch
Ye TELEGRAM chewatawoch
https://t.me/bfkerlov
https://t.me/bfkerlov
😁9
መተሽብኝ ነበር :
ለሊት ላይ በህልሜ፣
አቤት ብዬም ነበር :
ስምሽ መስሎኝ ስሜ፣
ግና ሳልጨርሰው :
ፍቅርን አጣጥሜ፣
ፍጥን እንደ ንፋስ :
እጥር እንደ #ጳጉሜ፣
..............አልሽብኝ አለሜ ።
👉 https://t.me/bfkerlov
ለሊት ላይ በህልሜ፣
አቤት ብዬም ነበር :
ስምሽ መስሎኝ ስሜ፣
ግና ሳልጨርሰው :
ፍቅርን አጣጥሜ፣
ፍጥን እንደ ንፋስ :
እጥር እንደ #ጳጉሜ፣
..............አልሽብኝ አለሜ ።
👉 https://t.me/bfkerlov
Telegram
Ye TELEGRAM chewatawoch
Ye TELEGRAM chewatawoch
https://t.me/bfkerlov
https://t.me/bfkerlov
👍4
""ለዘመናት ሳፈቅርሽ"""
ላንቺ ስኖርልሽ
የኔን ህይወት ትተሽ
ያንቺን ሳደምቅልሽ
በልቤ ተጫውተሽ ጎድተሽኝ ብትሄጂም
እኔ ላንቺ ስኖር ግድ አይሰጠኝም
እውነተኛ ፍቅር ጭራሽ ባይገባሽም
መልካሙን ያጋጥምሽ
ክፋ አልመኝልሽ
እኔ የተጎዳሁትን አንቺ ባትክሺኝ
ሌላ ምን እላለው ልቤን መልሺልኝ
👉 https://t.me/bfkerlov
ላንቺ ስኖርልሽ
የኔን ህይወት ትተሽ
ያንቺን ሳደምቅልሽ
በልቤ ተጫውተሽ ጎድተሽኝ ብትሄጂም
እኔ ላንቺ ስኖር ግድ አይሰጠኝም
እውነተኛ ፍቅር ጭራሽ ባይገባሽም
መልካሙን ያጋጥምሽ
ክፋ አልመኝልሽ
እኔ የተጎዳሁትን አንቺ ባትክሺኝ
ሌላ ምን እላለው ልቤን መልሺልኝ
👉 https://t.me/bfkerlov
Telegram
Ye TELEGRAM chewatawoch
Ye TELEGRAM chewatawoch
https://t.me/bfkerlov
https://t.me/bfkerlov
🥰5
🍈የእውነተኛ ፍቅር መሰናክሎች 🍏
~//~//~~
1. ቅናት
2. የሰው ወሬ መስማት
3. በመሃከላቸው መተማመን መጥፋት
4. ለኔ ብቻ ግዜ ስጠኝ/ስጪኝ ማለት ሲመጣ
5. እሱ ከሴቶች / እሷም ከወንዶች ጋር አትገናኝ /አትገናኝ ማለት ሲጀመር
6. መደማመጥ ሲያቅታቸው
7. በጋራ የወሰኑትን ጉዳይ በተናጥል ሲንዱት
8. ሲገናኙ የፍቅር ጨዋታ ቀርቶ ክርክር ሲመጣ
9. የሱን እንከን / የሷን እንከን መተያየት ሲጀምሩ
10. ላለመስማማት ሲስማሙ
11. እኔን ብቻ ስሚኝ/ስማኝ ማለት ሲመጣ
12. ራሳቸውን ለማሳደግ መጣር ሲያቅታቸው
13. በአስተሳሰብ እየተራራቁ ሲመጡ
🌷ከላይ ያሉት ነጥቦች በእውነተኛ ፍቅር ውስጥ መከሰት ሲጀምሩ ያኔ ለፍቅራችሁ ስትሉ ንቁ ... እመኑኝ ንቁ! አለበለዚያ የት ይደርሳል ያልነውን ዛፍ ቀበሌ ቆረጠው እንደሚባለው ...
♥ ይህ ፍቅር ያማረ ነው ፣
♥ ፍቅር የሆነ ቤተሰብ ይመሰርታል ፣
♥ መጨረሻው ያምራል እያልን የተደነቅንበት
ፍቅር ታሪክ ወደመሆን ይቀየርና ጊዜው አልፎ "ወይኔ ምነው እንዲህ ባደረኩኝ" እያልን በፀፀት አለንጋ የምንገረፍበት ጊዜ እንዳይመጣ ካሁኑ እናስብበት ...
♥ ♥♥ አዎ ፍቅር ህይወት ነው ...
👭💏ጥንዶች ሆይ ራሳችሁን እዩበት💏👭
https://t.me/bfkerlov
1. ቅናት
2. የሰው ወሬ መስማት
3. በመሃከላቸው መተማመን መጥፋት
4. ለኔ ብቻ ግዜ ስጠኝ/ስጪኝ ማለት ሲመጣ
5. እሱ ከሴቶች / እሷም ከወንዶች ጋር አትገናኝ /አትገናኝ ማለት ሲጀመር
6. መደማመጥ ሲያቅታቸው
7. በጋራ የወሰኑትን ጉዳይ በተናጥል ሲንዱት
8. ሲገናኙ የፍቅር ጨዋታ ቀርቶ ክርክር ሲመጣ
9. የሱን እንከን / የሷን እንከን መተያየት ሲጀምሩ
10. ላለመስማማት ሲስማሙ
11. እኔን ብቻ ስሚኝ/ስማኝ ማለት ሲመጣ
12. ራሳቸውን ለማሳደግ መጣር ሲያቅታቸው
13. በአስተሳሰብ እየተራራቁ ሲመጡ
🌷ከላይ ያሉት ነጥቦች በእውነተኛ ፍቅር ውስጥ መከሰት ሲጀምሩ ያኔ ለፍቅራችሁ ስትሉ ንቁ ... እመኑኝ ንቁ! አለበለዚያ የት ይደርሳል ያልነውን ዛፍ ቀበሌ ቆረጠው እንደሚባለው ...
♥ ይህ ፍቅር ያማረ ነው ፣
♥ ፍቅር የሆነ ቤተሰብ ይመሰርታል ፣
♥ መጨረሻው ያምራል እያልን የተደነቅንበት
ፍቅር ታሪክ ወደመሆን ይቀየርና ጊዜው አልፎ "ወይኔ ምነው እንዲህ ባደረኩኝ" እያልን በፀፀት አለንጋ የምንገረፍበት ጊዜ እንዳይመጣ ካሁኑ እናስብበት ...
♥ ♥♥ አዎ ፍቅር ህይወት ነው ...
👭💏ጥንዶች ሆይ ራሳችሁን እዩበት💏👭
https://t.me/bfkerlov
Telegram
Ye TELEGRAM chewatawoch
Ye TELEGRAM chewatawoch
https://t.me/bfkerlov
https://t.me/bfkerlov
❤3😇1
🎚️ በህይወት ሩጫ ውስጥ የሚያሸንፈው ቀድሞ የደረሰ ብቻ አይደለም ውድድሩን የጨረሰም ነው። የግድ በዙሪያችን ካሉ ሰዎች ቀድመን ወይም እኩል መድረስ አለብኝ ብለን ራሳችንን ማስጨነቅ የለብንም።
✍️ራሳችንን ካወዳደርን አይቀር ከሰዎች ጋር ሳይሆን ከትላንቱ ማንነታችን ጋር መሆን አለበት። ስኬት የሚለካው በራስ መነፅር እንጂ ከሌሎች ጋር ባለን ንፅፅር አይደለም።
👇👇👇👇https://t.me/bfkerlov
✍️ራሳችንን ካወዳደርን አይቀር ከሰዎች ጋር ሳይሆን ከትላንቱ ማንነታችን ጋር መሆን አለበት። ስኬት የሚለካው በራስ መነፅር እንጂ ከሌሎች ጋር ባለን ንፅፅር አይደለም።
👇👇👇👇https://t.me/bfkerlov
Telegram
Ye TELEGRAM chewatawoch
Ye TELEGRAM chewatawoch
https://t.me/bfkerlov
https://t.me/bfkerlov
❤3
#አስተውል_ይሄ_እውነታ_ነው
•| ጠንካራ ሰው ሁን ማለት አትወደቅ ማለት አይደለም ! ወድቀህ መነሳትን ልመድ ማለት እንጂ😘
•| ዝም በል ማለት አትናገር ማለት አይደለም ! ሌሎችን ለመስማትም ጆሮ ስጥ ማለት እንጂ::
•| ሆዳም አትሁን ማለት አትብላ ማለት አይደለም ! በሰዎች ሃቅ ላይ አትለፍ ማለት እንጂ።
•| ጠላትህን ውደድ ማለት ጠላት ጥሩ ነው ማለት አይደለም ! ከጥላቻ ይልቅ ፍቅር ስለሚያሸንፍ እንጂ።
•| ደስተኛ ሁን ማለት ሁሉ ይኑርህ ማለት አይደለም ! ባለህ ነገር ደስ ይበልህ ማለት እንጂ።
መ. ል. ካ. ም ቀ. ን
የተመቻቹ #Like👍
👇👇👇👇👇👇
https://t.me/bfkerlov
•| ጠንካራ ሰው ሁን ማለት አትወደቅ ማለት አይደለም ! ወድቀህ መነሳትን ልመድ ማለት እንጂ😘
•| ዝም በል ማለት አትናገር ማለት አይደለም ! ሌሎችን ለመስማትም ጆሮ ስጥ ማለት እንጂ::
•| ሆዳም አትሁን ማለት አትብላ ማለት አይደለም ! በሰዎች ሃቅ ላይ አትለፍ ማለት እንጂ።
•| ጠላትህን ውደድ ማለት ጠላት ጥሩ ነው ማለት አይደለም ! ከጥላቻ ይልቅ ፍቅር ስለሚያሸንፍ እንጂ።
•| ደስተኛ ሁን ማለት ሁሉ ይኑርህ ማለት አይደለም ! ባለህ ነገር ደስ ይበልህ ማለት እንጂ።
መ. ል. ካ. ም ቀ. ን
የተመቻቹ #Like👍
👇👇👇👇👇👇
https://t.me/bfkerlov
Telegram
Ye TELEGRAM chewatawoch
Ye TELEGRAM chewatawoch
https://t.me/bfkerlov
https://t.me/bfkerlov
👍1👏1
ወንድ ልጅ ኳስ የማይወድ ከሆነ ለምን ሁለት ኳስ ይዞ ተፈጠረ??
እያሉ እየተከራከሩ ነው Dstv ወስጥ🤧😁
ለኔስ ጥያቄ ነው
እናንተስ? ምን ትላላችሁ🤔😅🤣
https://t.me/bfkerlov
እያሉ እየተከራከሩ ነው Dstv ወስጥ🤧😁
ለኔስ ጥያቄ ነው
እናንተስ? ምን ትላላችሁ🤔😅🤣
https://t.me/bfkerlov
Telegram
Ye TELEGRAM chewatawoch
Ye TELEGRAM chewatawoch
https://t.me/bfkerlov
https://t.me/bfkerlov
😁3🤷♂1
ወንድ ልሁን ሴት.mp3
| By V3 Converter
🌹✨𝐉𝐎𝐈𝐍 𝐔𝐒💌𝐒𝐇𝐄𝐑✨🌹
--------------- 💍⃤--------------------
---------🌹ወንድ ልሁን ሴት🌹-----------
======♥✨✨♥========
💌@ https://t.me/bfkerlov
💌@ https://t.me/bfkerlov
--------------- 💍⃤--------------------
---------🌹ወንድ ልሁን ሴት🌹-----------
======♥✨✨♥========
💌@ https://t.me/bfkerlov
💌@ https://t.me/bfkerlov
😇2
★ እህል ነክ የሰው ስሞች
– እሸቱ
– አዝመራው
– ዘርትሁን
– ፍሬ
– በቀለ
– ሽምብራ
– ዘሪሁን፣
★ ፍራፍሬ ነክ የሰው ስሞች
– ብርቱካን
– ትርንጎ
– ሮማን
– ሎሚ ዘንግ
– ዘይቱን፣
★ አበባ ነክ የሰው ስሞች
– አበባው
– አበባ
– አበበ
– ጽጌረዳ
– አደይ፣
★ ዓለም ነክ የሰው ስሞች
– ዓለሙ
– ዓለም ነሽ
– ዓለማየሁ
– ዓለም
– ዓለሚቱ
– ዓለም ነህ
– ዓለሜ፣
★ ቁጥር ነክ የሰው ስሞች
– ብዙየ
– በዛብህ
– ብዙአየሁ
– ብዙነሽ
– አያሌው
– የሺ
– ሚሊዮን፣
Part 2 እንዲቀጥል!👍 😂😂😂
https://t.me/bfkerlov
– እሸቱ
– አዝመራው
– ዘርትሁን
– ፍሬ
– በቀለ
– ሽምብራ
– ዘሪሁን፣
★ ፍራፍሬ ነክ የሰው ስሞች
– ብርቱካን
– ትርንጎ
– ሮማን
– ሎሚ ዘንግ
– ዘይቱን፣
★ አበባ ነክ የሰው ስሞች
– አበባው
– አበባ
– አበበ
– ጽጌረዳ
– አደይ፣
★ ዓለም ነክ የሰው ስሞች
– ዓለሙ
– ዓለም ነሽ
– ዓለማየሁ
– ዓለም
– ዓለሚቱ
– ዓለም ነህ
– ዓለሜ፣
★ ቁጥር ነክ የሰው ስሞች
– ብዙየ
– በዛብህ
– ብዙአየሁ
– ብዙነሽ
– አያሌው
– የሺ
– ሚሊዮን፣
Part 2 እንዲቀጥል!👍 😂😂😂
https://t.me/bfkerlov
Telegram
Ye TELEGRAM chewatawoch
Ye TELEGRAM chewatawoch
https://t.me/bfkerlov
https://t.me/bfkerlov
😁4
Part 2 .. 😂
★ ተአምር ነክ የሰው ስሞች
– ታምርነው
– ታምራት
– ታምሩ
– ታምሬ
– ታምር፣
★ ሀብት ነክ የሰው ስሞች
– ሀብታም
– ሀብታሙ
– ሀብታምነሽ
– ሀብቴ
– ጸጋየ
– ጸጋው፣
★ ንብረት ነክ የሰው ስሞች
– ገንዘብ
– ፈንታው
– ፈንታየ
– ፈንታነሽ
– ድርሻየ
– የኔነው
– የሱነው፣
★ ጥያቄ ነክ የሰው ስሞች
– ምናለ
– ማናየ
– ምናሉ
– ምናየ
– የትነበርሽ፣
★ አካል ነክ የሰው ስሞች
– አካሉ
– አካልነሽ
– ዓይናለም
– ዓይናዲስ
– ብሌን
– ክንዴ
– ክንዳለም፣
★ አድናቆት ነክ የሰው ስሞች
– ድንቄ
– ድንቁ
– ድንቅነሽ
– ይድነቃቸው
– ደነቀው
– ይደንቃል
– ድንቂቱ
★ ምግብ ነክ የሰው ስሞች
– አንጓች
– እንጎቻ
– እንጎቹ
– ምሳየ
– መቆያ
– ህብስት
Part 3 እንዲቀጥል..! 👍😂😂😂
https://t.me/bfkerlov
★ ተአምር ነክ የሰው ስሞች
– ታምርነው
– ታምራት
– ታምሩ
– ታምሬ
– ታምር፣
★ ሀብት ነክ የሰው ስሞች
– ሀብታም
– ሀብታሙ
– ሀብታምነሽ
– ሀብቴ
– ጸጋየ
– ጸጋው፣
★ ንብረት ነክ የሰው ስሞች
– ገንዘብ
– ፈንታው
– ፈንታየ
– ፈንታነሽ
– ድርሻየ
– የኔነው
– የሱነው፣
★ ጥያቄ ነክ የሰው ስሞች
– ምናለ
– ማናየ
– ምናሉ
– ምናየ
– የትነበርሽ፣
★ አካል ነክ የሰው ስሞች
– አካሉ
– አካልነሽ
– ዓይናለም
– ዓይናዲስ
– ብሌን
– ክንዴ
– ክንዳለም፣
★ አድናቆት ነክ የሰው ስሞች
– ድንቄ
– ድንቁ
– ድንቅነሽ
– ይድነቃቸው
– ደነቀው
– ይደንቃል
– ድንቂቱ
★ ምግብ ነክ የሰው ስሞች
– አንጓች
– እንጎቻ
– እንጎቹ
– ምሳየ
– መቆያ
– ህብስት
Part 3 እንዲቀጥል..! 👍😂😂😂
https://t.me/bfkerlov
Telegram
Ye TELEGRAM chewatawoch
Ye TELEGRAM chewatawoch
https://t.me/bfkerlov
https://t.me/bfkerlov
😁5👏1

