Beza International Church
3.57K subscribers
2.95K photos
34 videos
486 files
2.32K links
Beza International Church is a nondenominational Christian fellowship located in Addis Ababa, Ethiopia. The church was founded with the vision "Redeeming Nations in Righteousness!"

To connect with us, please reach out - @bezaconnect

Linktr.ee/bezachurch
Download Telegram
Live stream finished (2 hours)
Good Friday Service & Exhibition

የስቅለተ ዓርብ አገልግሎት እና ኤግዚቢሽን        
            

Your Monday Morning (April 14, 2025)
የሰኞ ጠዋት ንባብዎ (ሚያዚያ 6/2017)

https://mailchi.mp/bezainternational/bezammv19i120

***
For prayer or to connect with Beza, reach out
ለፀሎት ወይም ከቤዛ ጋር ለመገናኘት በዚህ ያግኙን

@bezaconnect
የስቅለተ ዓርብ አገልግሎት እና ኤግዚቢሽን

📍በቤዛ አፍሪካ የአምልኮ ማዕከል
📅 ሚያዝያ 10
ኤግዚቢሽን 8 ሰዓት | አገልግሎት ከ10 ሰዓት – ከምሽቱ 1 ሰዓት

ከፊታችን ባለው በስቅለት በዓል፣ በዮናስ እና በኢየሱስ ስለታየው ወሰን የለሽ የእግዚአብሔር ምሕረት ትርጉም ያለው ምልከታ እንዲኖረን በቤዛ ቤተክርስቲያን ተጋብዛችኋለች።

Good Friday Service & Exhibition

📍 Beza Africa Worship Centre
📅 April 18
Exhibition 2 PM | Service 4 PM – 7 PM

This Good Friday, Beza Church invites you to join us for a meaningful reflection on God's boundless mercy, seen through the stories of Jonah and Jesus.
ሰላም የቤዛ ቤተሰብ፣ የቤተሰብ ኘሮግራማችን ዛሬ ከምሽቱ 1:30 ላይ ይኖረናል፡፡ እንደ ቤተሰብ በመካፈል አብረን እንደግ፡፡

ከታች ያለውን አገናኝ በመጠቀም መካፈል ትችላላችሁ።
👇👇👇

Click JOIN on the top of our Telegram Channel (@bezachurch)

ተባረኩ!
Live stream scheduled for
Live stream started
Live stream finished (42 minutes)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የስቅለተ ዓርብ አገልግሎት እና ኤግዚቢሽን

📍በቤዛ አፍሪካ የአምልኮ ማዕከል
📅 ሚያዝያ 10
ኤግዚቢሽን 8 ሰዓት | አገልግሎት ከ10 ሰዓት – ከምሽቱ 1 ሰዓት

ከፊታችን ባለው በስቅለት በዓል፣ በዮናስ እና በኢየሱስ ስለታየው ወሰን የለሽ የእግዚአብሔር ምሕረት ትርጉም ያለው ምልከታ እንዲኖረን በቤዛ ቤተክርስቲያን ተጋብዛችኋለች።

Good Friday Service & Exhibition

📍 Beza Africa Worship Centre
📅 April 18
Exhibition 2 PM | Service 4 PM – 7 PM

This Good Friday, Beza Church invites you to join us for a meaningful reflection on God's boundless mercy, seen through the stories of Jonah and Jesus.
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የስቅለተ ዓርብ አገልግሎት እና ኤግዚቢሽን

📍በቤዛ አፍሪካ የአምልኮ ማዕከል
📅 ሚያዝያ 10
ኤግዚቢሽን 8 ሰዓት | አገልግሎት ከ10 ሰዓት – ከምሽቱ 1 ሰዓት

ከፊታችን ባለው በስቅለት በዓል፣ በዮናስ እና በኢየሱስ ስለታየው ወሰን የለሽ የእግዚአብሔር ምሕረት ትርጉም ያለው ምልከታ እንዲኖረን በቤዛ ቤተክርስቲያን ተጋብዛችኋለች።

Good Friday Service & Exhibition

📍 Beza Africa Worship Centre
📅 April 18
Exhibition 2 PM | Service 4 PM – 7 PM

This Good Friday, Beza Church invites you to join us for a meaningful reflection on God's boundless mercy, seen through the stories of Jonah and Jesus.

#GoodFriday #MessageOfMercy #JesusSaves #FaithfulMercy #BezaAfrica #ComeAndSee
Live stream started
Live stream finished (3 hours)
ሰላም የቤዛ ቤተሰብ!

እንደተለመደው የቅዳሜ ማለዳ ፀሎታችን እንደተጠበቀ ነው።

ጠዋት ከታች ያለውን አገናኝ ይጠቀሙ።

Click JOIN on the top of our Telegram Channel (@bezachurch)

ቅዳሜ ከጠዋቱ 1-2 ሰዓት ድረስ እንገናኝ።፡

የጌታ ስም ይባረክ!

(ፕሮግራሙ በአማርኛ ቋንቋ ብቻ እንደሆነ እናስታውቃለን [For Amharic Speakers only])
Live stream scheduled for
Live stream started
ሰላም የቤዛ ቤተሰብ!

የቅዳሜ ማለዳ ፀሎታችንን ጀምረናል፡፡

ከታች ያለውን አገናኝ በመጠቀም ይቀላቀሉ።
👇👇👇

Click JOIN on the top of our Telegram Channel (@bezachurch)

ተባረኩ!
Live stream finished (1 hour)
He is Risen! ✝️ Join Us for Resurrection Sunday!

We’re excited to celebrate Resurrection Sunday together as one Beza family!

📅 Date: Tomorrow
🕙 Time: 10:00 AM
📍 Location: Beza Africa Worship Center
🙌 Event: Joint Resurrection Sunday Service

Come and rejoice with us as we honor the victory of our risen King!
Let’s fill the house with worship, joy, and celebration—don’t miss it!

#ResurrectionSunday #HeIsRisen #BezaFamily #JointService

እርሱ ተነስቷል! ✝️ የትንሣኤ እሁድን በአንድነት እንከብራለን!

የትንሣኤ እሁድ የበዓል አገልግሎት ነገ
🕙 ጠዋት 4:00 ጀምሮ በ
📍 Beza Africa Worship Center ውስጥ በአንድነት እናከብራለን።

ቤተ ክርስቲያናችን ምህመን ሁሉ ጋር በአንድነት የምናመሰግንበት የአስደሳች ቀን ነው።
🙌!


#የትንሣኤእሁድ #እርሱተነስቷል #ቤዛቤተሰብ #የተጋላጭአገልግሎት
Live stream started
☕️ ማስታወቂያ

1. 🙏 አዳር ፀሎት እና የአምልኮ ምሽት 🙌

🗓 ቀን ፡ አርብ ሚያዚያ 17
ሰዓት፡ 3፡00 - 12፡00
📍 ቦታ፡ ታበርናክል

በምስጋናና በምልጃ ስለ ምድራችን ወደ ጌታ የምንቀርብበት ጊዜ ስለሆነ መጥታችሁ አብራችሁን የጌታን ፊት ፈልጉ።

💡 የሚኖረን ጊዜ፡-
በመንፈስ የተሞላ አምልኮ
የምልጃ ጸሎት
የእግዚአብሔርን መገኘት የምንፈልግበት ምሽት

በክፍተቶቻችን ላይ በአንድነት ቆመን ድምጻችንን እናሰማለን። ከጌታ ጋር ለለውጥ ተዘጋጅታችሁ ኑ!

📖 "በስሜ የተጠሩት ሕዝቤ ሰውነታቸውን አዋርደው ቢጸልዩ…" (2ኛ ዜና 7:14)

እንዳያመልጣችው!

2. የቤዛ ቤተሰብ ቀን 2017: ሚያዚያ 27 የቤዛ ቤተሰብ ቀን ከጠዋት 3 ሰዓት ጀምሮ ጎሮ አካባቢ ባለው በካምብሪጅ ት/ቤት ይኖረናል! የሙሉ ቀን ፕሮግራም ሲሆን በዚያም በሁሉም የዕድሜ ክልል ውስጥ የሚገኙ ሰዎችን የሚያሳትፍ የሕብረትና የመዝናኛ ጊዜ ይኖረናል። ስለሆነም በፕሮግራሙ ላይ መሳተፍ የምትፈልጉ ሁሉ በመገናኛ ማዕከሉ በመመዝገብ መክፈል  ትችላላችሁ።

የአምልኮ ሰዓት:- የእሁድ የአምልኮ ሰዓት፦

የጋራ አምልኮ ጊዜ ጠዋት 4:00 - 6:30

የልጆች የሰንበት ትምህርት ፕሮግራም ፦

ዕድሜያቸው 3 እስከ 11 - በ3:15 ሰዓት ይጀምራል
ዕድሜያቸው 12 እስከ 14 እድሜ - በ2፡45 ሰዓት ይጀምራል

የወጣቶች ፕሮግራም:-  የቤዛ የወጣቶች ፕሮግራም ዕድሜያቸው ከ 15- 23 ለሆኑ በየሳምንቱ እሁድ በአዲሱ ሕንጻ ቤዝመንት ከ 3:00- 5፡00 ይካሄዳል።

የደቀመዝሙርነት ትምህርት:- የደቀመዝሙርነት ትምህርት እሁድ በታበርናል ከጠዋቱ 4፡45 እስከ 5፡45 ሰዓት ይካሄዳል። እሁድ መውሰድ የማይችል ማንም ሰው የደቀመዝሙርነት ትምህርት መውሰድ ከፈለገ በሌሎቹ ቀናት ፕሮግራም ስለምናዘጋጅ የምትፈልጉ እባካችሁ በዚህ ቁጥር "0907700007" አጭር የጽሑፍ መልክት በመላክ ወይም በዚህ የቴሌግራም አድራሻ "@bezaconnect" ይመዝገቡ።

ያልተለመደ ፀሎት ላለፈው ወር በርትቶ እየቀጠለ ነው። በቤዛ ቤተክርስቲያን የተጀመረው የፀሎት እንቅስቃሴ በየሳምንቱ እየቀጠለ ስለሆነ ይምጡና ለሃገራችንና ለተለያዩ ጉዳዮች ማልዱ። በአዲሱ ህንፃ ምድር ቤት ለፀሎት በተዘጋጀው አዳራሽ ውስጥ እየተካሄደ ነው።

ያልተለመደ ፀሎት መርሃ-ግብር፦

ሐሙስ - ከቀኑ 9 ሰዓት - 11 ሰዓት
ዓርብ - ከቀኑ 6:00 ሰዓት - 8:30 ሰዓት (የእህቶች ፕሮግራም)
ዓርብ - ከቀኑ 10 ሰዓት - ምሽቱ 1 ሰዓት (የእንግሊዘኛ ፕሮግራም)
ቅዳሜ ከጠዋቱ 1 ሰዓት- 2 ሰዓት በቴሌግራም (ለመግባት በቴሌግራም ቻናላችን (@bezachurch) ከላይ JOIN የሚለውን በመጫን በቀላሉ ፀሎቱን መቀላቀል ትችላላችሁ።)
እሁድ - ከጠዋቱ 1:30 ሰዓት – 2:30 ሰዓት

አሥራትና መባ

ለእግዚአብሔር የምንሰጠው ስጦታ እንደ መልካም መዓዛ እንደሆና አገልግሎታችን እንደሆነ የእግዚአብሔር ቃል እንደሚያስተምረን በዚህ ጊዜ በታማኝነት ስጦታዎን እየሰጡ ስለሆነ ጌታ ይባርኮት ማለት እንፈልጋለን፡፡ በእነዚህ መንገዶች መስጠት ይችላሉ፡-ppp

በንግድ ባንክ ቅርንጫፍ
1000008965106

አዋሽ ባንክ
01352896467801

ብርሃን ባንክ
2600010033840

አቢሲኒያ ባንክ
73893728

ፖስ
ኤቲኤም፣ ዴቢት ወይም ክሬዲት ካርድ መጠቀም የሚችሉበት የፓዝ ማሽን መገናኛ ማዕከል ማግኘት ትችላላችሁ።

ቴሌ-ብር
Merchant በሚለው አጭር ኮድ 513048 ወደ ቴሌብራችን መላክ ወይም ቤዛ ኢንተርናሽናልp ቸርች Fundraising ክፍል ላይ ማግኘት ይችላሉ።

ታበርናክል በቤዛ በፋይናንስ ክፍል በመምጣት

ለዓለምአቀፍ ስጦታ፦ Bezachurch.org/give

https://www.bezachurch.org/give-online

በአለም አቀፍ ወደ ሀገር ውስጥ ለመስጠት፦

ንግድ ባንክ ቅርንጫፍ ቻይና አፍሪካ አደባባይ፣ አዲስ አበባ

ቤዛ ኢንተርናሽናል ቤተክርስቲያን

አካውንት ቁጥር፡ 1000008965106

SWIFT CODE: CBETETAA

ማስታወሻ፦ የባንክ ወይም የሞባይል ትራንስፈር ለምትጠቀሙ፣ እባካችሁን ናሬቲቩ ላይ አስራትና መባ ወይስ ለህንፃው መሆኑን ለይተው ይፃፉ።
ቼኮችን ሲጽፉ ለ "ቤዛ ኢንተርናሽናል ቤተክርስቲያን" ብለው ይፃፉ።