Beza International Church
3.58K subscribers
2.99K photos
34 videos
494 files
2.34K links
Beza International Church is a nondenominational Christian fellowship located in Addis Ababa, Ethiopia. The church was founded with the vision "Redeeming Nations in Righteousness!"

To connect with us, please reach out - @bezaconnect

Linktr.ee/bezachurch
Download Telegram
Live stream scheduled for
Live stream started
ሰላም የቤዛ ቤተሰብ!

የቅዳሜ ማለዳ ፀሎታችንን ጀምረናል፡፡

ከታች ያለውን አገናኝ በመጠቀም ይቀላቀሉ።
👇👇👇

Click JOIN on the top of our Telegram Channel (@bezachurch)

ተባረኩ!
Live stream finished (1 hour)
Live stream started
☕️ ማስታወቂያ

1. ቤዛ ኪድዝ፡ ከሐምሌ 7-11 የሚካሄደውን ሁለተኛው የቤዛኪድዝ የእረፍት ጊዜ የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ቤትን በዚህ ክረምት እንደሚኖረን ስናሳዉቅ በደስታ ነው!  ይህም ልጆቻችሁ በእምነት እንዲያድጉ፣ ስለ እግዚአብሔር ፍቅር እንዲያውቁ እና በሚያስደስት መልኩ እንዴት ለእርሱ ማብራት እንደሚችሉ ለማወቅ ይህ አስደናቂ እድል ነው።  ለመመዝገብ እባካችሁ ከታች ያለውን ጎግል ፎርም መጠቀም ትችላላችሁ። በቅድሚያ ለምትመዘገብ (እስከ ሰኔ 8) በአንድ ልጅ 1500 ብር ቅናሽ ይኖረዋል። አበረታች ትምህርቶችን፣ አስደሳች እንቅስቃሴዎችን እና መንፈሳዊ እድገትን የያዘ ሳምንት እንደሚኖረን ተስፋ እናደርጋለን።

bit.ly/BezaKidzVBS

2. 🙏 አዳር ፀሎት

🗓 ቀን ፡ አርብ ግንቦት 22
ሰዓት፡ 3፡00 - 12፡00
📍 ቦታ፡ ታበርናክል

በምስጋናና በምልጃ ስለ ምድራችን ወደ ጌታ የምንቀርብበት ጊዜ ስለሆነ መጥታችሁ አብራችሁን የጌታን ፊት ፈልጉ።

💡 የሚኖረን ጊዜ፡-
በመንፈስ የተሞላ አምልኮ
የምልጃ ጸሎት
የእግዚአብሔርን መገኘት የምንፈልግበት ምሽት

በክፍተቶቻችን ላይ በአንድነት ቆመን ድምጻችንን እናሰማለን። ከጌታ ጋር ለለውጥ ተዘጋጅታችሁ ኑ!

📖 "በስሜ የተጠሩት ሕዝቤ ሰውነታቸውን አዋርደው ቢጸልዩ…" (2ኛ ዜና 7:14)

እንዳያመልጣችው!

ሳምንታዊ ፕሮግራሞቻችን

የአምልኮ ሰዓት:- የእሁድ የአምልኮ ሰዓት፦

የአማርኛ አገልግሎት
🕘 3:00 ጠዋት – 5:00 ቀን

የእንግሊዝኛ አገልግሎት
🕦 5:30 ቀን – 7:30 ቀን

ጋራ የአምልኮ አገልግሎት
🕙 4:00 ጠዋት – 7:00 ቀን
📅 በወሩ መጀመሪያ እሁድ ብቻ

የልጆች የሰንበት ትምህርት ፕሮግራም ፦

ዕድሜያቸው 3 እስከ 14 በ4:30 ሰዓት በተበርናክል እና ከጀርባ ባሉ ክፍሎች ይጀምራል

የወጣቶች ፕሮግራም:- 
የቤዛ የወጣቶች ፕሮግራም ዕድሜያቸው ከ 15- 23 ለሆኑ በየሳምንቱ ቅዳሜ ከ 8:00 - 12:00 ይካሄዳል።

የደቀመዝሙርነት ትምህርት:- የደቀመዝሙርነት ትምህርት እሁድ በታበርናል ከጠዋቱ 4፡45 እስከ 5፡45 ሰዓት ይካሄዳል። እሁድ መውሰድ የማይችል ማንም ሰው የደቀመዝሙርነት ትምህርት መውሰድ ከፈለገ በሌሎቹ ቀናት ፕሮግራም ስለምናዘጋጅ የምትፈልጉ እባካችሁ በዚህ ቁጥር "0907700007" አጭር የጽሑፍ መልክት በመላክ ወይም በዚህ የቴሌግራም አድራሻ "@bezaconnect" ይመዝገቡ።

ያልተለመደ ፀሎት:-
ላለፈው ወር በርትቶ እየቀጠለ ነው። በቤዛ ቤተክርስቲያን የተጀመረው የፀሎት እንቅስቃሴ በየሳምንቱ እየቀጠለ ስለሆነ ይምጡና ለሃገራችንና ለተለያዩ ጉዳዮች ማልዱ። በአዲሱ ህንፃ ምድር ቤት ለፀሎት በተዘጋጀው አዳራሽ ውስጥ እየተካሄደ ነው።

ያልተለመደ ፀሎት መርሃ-ግብር፦

- ሐሙስ - ከቀኑ 9 ሰዓት - 11 ሰዓት
(የአማርኛ ፕሮግራም)

- ዓርብ - ከቀኑ 10 ሰዓት - ምሽቱ 1 ሰዓት (የእንግሊዘኛ ፕሮግራም)

- ዓርብ - ከቀኑ 6:00 ሰዓት - 8:30 ሰዓት (የእህቶች ፕሮግራም)

- የቅዳሜ ጠዋት የፀሎት አገልግሎት:-
ከጠዋቱ 1:00 ሰዓት- 2:30 ሰዓት በቴሌግራም (ለመግባት በቴሌግራም ቻናላችን (@bezachurch) ከላይ JOIN የሚለውን በመጫን በቀላሉ ፀሎቱን መቀላቀል ትችላላችሁ።)

እሁድ ጠዋት ፀሎት
- ከጠዋቱ 1:30 ሰዓት – 3:00 ሰዓት

አሥራትና መባ

ለእግዚአብሔር የምንሰጠው ስጦታ እንደ መልካም መዓዛ እንደሆና አገልግሎታችን እንደሆነ የእግዚአብሔር ቃል እንደሚያስተምረን በዚህ ጊዜ በታማኝነት ስጦታዎን እየሰጡ ስለሆነ ጌታ ይባርኮት ማለት እንፈልጋለን፡፡ በእነዚህ መንገዶች መስጠት ይችላሉ፡-

በንግድ ባንክ ቅርንጫፍ
1000008965106

አዋሽ ባንክ
01352896467801

ብርሃን ባንክ
2600010033840

አቢሲኒያ ባንክ
73893728

ፖስ
ኤቲኤም፣ ዴቢት ወይም ክሬዲት ካርድ መጠቀም የሚችሉበት የፓዝ ማሽን መገናኛ ማዕከል ማግኘት ትችላላችሁ።

ቴሌ-ብር
Merchant በሚለው አጭር ኮድ 513048 ወደ ቴሌብራችን መላክ ወይም ቤዛ ኢንተርናሽናልp ቸርች Fundraising ክፍል ላይ ማግኘት ይችላሉ።

ታበርናክል በቤዛ በፋይናንስ ክፍል በመምጣት

ለዓለምአቀፍ ስጦታ፦ Bezachurch.org/give

https://www.bezachurch.org/give-online

በአለም አቀፍ ወደ ሀገር ውስጥ ለመስጠት፦

ንግድ ባንክ ቅርንጫፍ ቻይና አፍሪካ አደባባይ፣ አዲስ አበባ

ቤዛ ኢንተርናሽናል ቤተክርስቲያን

አካውንት ቁጥር፡ 1000008965106

SWIFT CODE: CBETETAA

ማስታወሻ፦ የባንክ ወይም የሞባይል ትራንስፈር ለምትጠቀሙ፣ እባካችሁን ናሬቲቩ ላይ አስራትና መባ ወይስ ለህንፃው መሆኑን ለይተው ይፃፉ።
ቼኮችን ሲጽፉ ለ "ቤዛ ኢንተርናሽናል ቤተክርስቲያን" ብለው ይፃፉ።
Live stream finished (1 hour)
Live stream started
☕️ Announcements

1. Beza Kids: We are excited to announce our Second BezaKidz Vacation Bible School this summer, taking place from July 14-18! This is a wonderful opportunity for your child to grow in faith, learn about God's love, and discover how to shine for Him in a fun and enriching environment. To secure your child's spot, please register using the attached Google form—early registration with a discounted fee of 1500 birr per child is available until June 1, 2025. We look forward to a week filled with inspiring lessons, joyful activities, and spiritual growth, and can't wait to see your child shine!

bit.ly/BezaKidzVBS

2. 🙏 Overnight Prayer

🗓 Date: Friday, May 30
Time: 9:00 PM – 6:00 AM
📍 Location: Tabernacle back room

Join us for a powerful night of prayer and worship as we come before the Lord with hearts of thanksgiving and intercede for our nation!

💡 we will be having:
Spirit-filled worship
Intercessory prayers
A night of seeking God’s presence

Let’s stand in the gap together and lift our voices in unity. Come prepared for a transformative time with the Lord!

📖 “If my people, who are called by my name, will humble themselves and pray…” – 2 Chronicles 7:14

Don’t miss it!

Worship Schedule:  worship schedule for our Sunday services:

Amharic Service
🕘 9:00 AM – 11:00 AM

English Service
🕦 11:30 AM – 1:30 PM

Joint Service
🕙 10:00 AM – 1:00 PM
📅 Every 1st Sunday of the month

Children’s programs:

Ages 3 – 14 begins at 10:30 AM
English High Schoolers- begins at 10:30 AM and the program will be at the Tabernacle Hall and the back classrooms.

Discipleship classes: Discipleship classes will be held every Sunday in our classes here at the Tabernacle from 10:00 AM to 11:00 AM.

Prayer Unusual is going strong. The prayer movement that started at Beza Church is a program where we come and intercede for the nation and for our personal needs. It is being held at the hall dedicated in the basement of the new building for prayer.

Schedule for Prayer Unusual:

-Thursday 3:00 pm - 5:00 PM (Amharic program)

-Friday 4 – 7 PM (English Program)

-Friday 12:00 am – 8:00 PM (Women’s Fellowship)

Saturday 7 – 8 AM Online via Telegram click JOIN on the top of our Telegram Channel (@bezachurch) and join the prayer.
Sunday 7:30 – 8:30 AM

Tithes and Offering
The word of God teaches us that the gift that we give is a sweet fragrance unto the Lord and our ministry. We want to say God bless you for giving your tithes and offerings faithfully at this time of need. You may give in one of these ways:

Commercial Bank of Ethiopia
1000008965106

Berhan Bank
2600010033840

Awash Bank
01352896467801

Abyssinia Bank
73893728

POS
Use ATM, Debit/ Credit card
Available at the connection center.

Tele- Birr
Shortcode 513048 under Merchant ID or directly find Beza International Church in the 'Fundraising' section.

Give in person, Beza Finance office at the Tabernacle.

Give online locally through Bezachurch.org/give
Live stream finished (2 hours)
Here’s the Monday Morning Newsletter for our Sunday service by Pastor Tesfaye:

"Prayer is like foundation!"

"ፀሎት እንደ መሠረት ነው!"                         

Your Monday Morning (May 26, 2025)
የሰኞ ጠዋት ንባብዎ (ግንቦት 18/2017)

https://mailchi.mp/bezainternational/bezammv19i126

***
For prayer or to connect with Beza, reach out
ለፀሎት ወይም ከቤዛ ጋር ለመገናኘት በዚህ ያግኙን

@bezaconnect
Audio
የጳውሎስ ጸሎት ግንቦት 17 2017 በመጋቢ ተስፋይ ተሰማ
Audio
The Prayer Of Paul by Pastor Tesfai Tesema may 25 2025
የጳውሎስ_ፀሎት_የሆም_ኬር_ጥናት_ጥያቄዎች.pdf
63.8 KB
የተወደዳችሁ የቤዛ ቤተሰቦች፣ የሆም ኬር ሕብረት ማጥኛ እዚህ ያገኛሉ፡፡ በሆም ኬር ዙሪያ ለማንኛውም ጥያቄ፦
ለአማርኛ፡+251955984641
ለእንግሊዝኛ፡+251983390076
The Prayer of Paul Homecare Discussion Questions.pdf
58.9 KB
Dear Beza Family, please find the discussion material for this week's homecares. For inquiries about homecare, please contact:
(English: +251983390076,
Amharic: +251955984641)