Beza International Church
3.96K subscribers
3.53K photos
43 videos
584 files
2.5K links
Beza International Church is a nondenominational Christian fellowship located in Addis Ababa, Ethiopia. The church was founded with the vision "Redeeming Nations in Righteousness!"

To connect with us, please reach out - @bezaconnect

Linktr.ee/bezachurch
Download Telegram
እንደምን አረፈዳችው የቤዛ ቤተሰቦች ነገ አርብ ሚያዚያ 2 የቀትር ሰአት ፀሎት አይኖረንም። ሁላችንም በ11 ሰአት በተዘጋጀው ልዪ የስቅለት በዓል ፕሮግራም ላይ እንገኛለን።

Good afternoon Beza Family, we will not have our noon-day prayer tomorrow April 10th. We will all come together at 5pm to partake in the special Good Friday service.
Live stream started
Live stream finished (1 hour)
ሰላም የቤዛ ቤተሰብ!

እንደተለመደው የቅዳሜ ማለዳ ፀሎታችን እንደተጠበቀ ነው።

ጠዋት ከታች ያለውን አገናኝ ይጠቀሙ።

Click JOIN on the top of our Telegram Channel (@bezachurch)

ቅዳሜ ከጠዋቱ 1-2 ሰዓት ድረስ እንገናኝ።፡

የጌታ ስም ይባረክ!

(ፕሮግራሙ በአማርኛ ቋንቋ ብቻ እንደሆነ እናስታውቃለን [For Amharic Speakers only])
Live stream started
Beza International Church
we are Live Now! https://t.me/Bezatranslation
Dear family, you can access English translation through this link.

Blessings!!
Live stream finished (2 hours)
Live stream started
Live stream finished (1 hour)
Live stream started
☕️ ማስታወቂያዎች

1. የቀትር ሰአት ፀሎት፡

ነገ ሚያዚያ 5 እና ማክሰኞ ሚያዚያ 6 የቀትር ሰአት ፀሎት አይኖረንም፤ በበአሉ ምክንያት ቢሮዎችም ዝግ ይሆናሉ። ረቡዕ ሚያዚያ 7 እንቀጥላለን።

2. የጉበኞች ፀሎት:

በቅርብ ቀን....

ሳምንታዊ ፕሮግራሞቻችን

የአምልኮ ሰዓት:- የእሁድ የአምልኮ ሰዓት፦

የአማርኛ አገልግሎት
3:00 ጠዋት – 5:00 ቀን

የእንግሊዝኛ አገልግሎት
5:30 ቀን – 7:30 ቀን

የጋራ የአምልኮ አገልግሎት
4:00 ጠዋት – 7:00 ቀን
በወሩ የመጀመሪያ እሁድ ብቻ

የልጆች የሰንበት ትምህርት ፕሮግራም ፦
አማርኛ፡ ከጠዋቱ 3፡30 ጀምሮ
እንግሊዝኛ፡ ከጠዋቱ 5፡30 ጀምሮ 
ዕድሜያቸው 3 እስከ 14 በ4:30 ሰዓት በተበርናክል እና ከጀርባ ባሉ ክፍሎች ይጀምራል
ሀይ ስኮሎች፡ በታበርናክል

የወጣቶች ፕሮግራም:- 
ዘወትር ቅዳሜ ከ 9:00 - 12:00
በተበርናክል ዕድሜያቸው ከ 15 ዓመት በላይ ለሆኑ

የደቀመዝሙርነት ትምህርት:-
ዘወትር እሁድ
ጠዋት ከ4 - 5፡45 በ በቤዝመንት ክፍሎች

የሳምንቱ አጋማሸ አገልግሎት፡
ዘወትር ሐሙስ
ምሽት ከ 11፡30 - 2 ሰአት በአፍሪካ የአምልኮ ማዐከል

የቀትር ሰአት ፀሎት:
ከ ሰኞ - ሐሙስ ከቀኑ 6:00 - 7:30
አርብ፡ ከ 4 ሰአት ጀምሮ
በአፍሪካ የአምልኮ ማዐከል

ያልተለመደ ፀሎት:
ዓርብ (በእንግሊዘኛ) - ከቀኑ 10፡ 30  - ምሽቱ 1 ሰዓት በቤተሰብ ክፍል
ቅዳሜ፡ ጠዋት ከ 1:00 ሰዓት- 2:00 በቴሌግራም የቀጥታ ስርጭት

የእህቶች ፕሮግራም
ዘወትር ማክሰኞ
ከቀኑ 7:30 - 9:30 ሰዓት
በታበርናክል

አሥራትና መባ

በንግድ ባንክ ቅርንጫፍ
1000008965106

አዋሽ ባንክ
01352896467801

ብርሃን ባንክ
2600010033840

አቢሲኒያ ባንክ
73893728

ቴሌ-ብር
Merchant ኮድ 513048

ለዓለምአቀፍ ስጦታ
Bezachurch.org/give
☕️ Announcements

1. Noon day prayer:

We will not have our noon-day prayer tomorrow April 13th and Tuesday April 14th as our offices will be closed because of the holiday. We will resume on Wednesday April 15th.

2. Watchman prayer:

coming soon….

Sunday Worship Services –

Beza Africa Worship Center

Amharic: 9–11 AM
English: 11:30 AM–1:30 PM
Joint Service: 10 AM–1 PM (Every 1st Sunday)

Let’s worship together and encounter God’s presence!

BezaKidz
Amharic: Starting 9:30am
English: Starting 11:30am
Age 3-14: Children Church
High Schoolers: Tabernacle Hall

Beza Youth
Every Saturday
3– 6:00 pm
Ages 15 and above
Tabernacle Hall

Discipleship Classes
Every Sunday
10:00–11:45 AM
Basement Classrooms

Mid- Week Service
Every Thursday
5:30- 8pm Africa Worship Center

Noon Day Prayer
Monday- Thursday: 12- 1:30pm
Friday: 10am
Africa Worship Center

Prayer Unusual
Thursday (Amharic): 3–5 PM
Friday (English): 4:30–7 PM Family Room
Saturday: 7–8 AM Telegram Live

Women's Prayer
Every Tuesday
2- 3pm
Tabernacle

Tithes & Offerings – Ways to Give:

CBE
1000008965106

Awash
01352896467801

Berhan
2600010033840

BOA
73893728

Telebirr
513048 Merchant Code

For Online
bezachurch.org/give

Thank you for your generosity!

📣 Stay plugged in.
Live stream finished (6 hours)
Here’s the Monday Morning Newsletter for our Sunday service by Pastor Zerubbabel:

"Christ and Christianity are not the same!"
                                               
"ክርስቶስ እና ክርስትና አንድ አይደሉም!"
                       
Your Monday Morning (April 13, 2026)
የሰኞ ጠዋት ንባብዎ ሚያዚያ 5/ 2018)

https://mailchi.mp/bezainternational/bezammv19i172

***
For prayer or to connect with Beza, reach out
ለፀሎት ወይም ከቤዛ ጋር ለመገናኘት በዚህ ያግኙን

@bezaconnect