☕️ ማስታወቂያዎች
1. የጋራ የአምልኮ ጊዜ/ ፋሲካ:
በአንድ ላይ ተሰባስበን የጌታችንን የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስን የትንሳኤ በዓል እናክብር! በዚህ የጋራ አምልኮ ጊዜ ውስጥ በተቀዳሚነት ቅዱስ ቁርባን እንወስዳለን።መንፈስ ቅዱስ ለእያንዳንዳችን ያዘጋጀውን ለመቀበል ልባችንን አዘጋጅተን እንምጣ።
📅 ሚያዚያ 4/ 2018
🕙 4:00 እስከ 6:30 ድረስ በአንድነት
📍ቤዛ የአፍሪካ አምልኮ ማዕከል
በአንድነት በአምላካችን ፊት እንገናኛለን።
2. ልዩ የስቅለት ፕሮግራም፡
ሚያዚያ 2/ 2018 ከ 11 ሰአት እስከ ምሽት 2 ሰአት ደረስ ‹ከመስቀል እስከ ዙፋን› በሚል ርእስ የስቅለት ፕሮግራም ይኖረናል።
ኢየሱስ ስላደረገው ነገር መስማት የሚፈልግ ሰው እንድትጋብዙ እናበረታታችዋለን። ዛሬ ጠዋት ወደ ቤተክርስትያን ስትገቡ የምታገኙትን በራሪ ወረቀቶች ሰውን ለመጋበዝ መጠቀም ትችላላችሁ።
ሳምንታዊ ፕሮግራሞቻችን
የአምልኮ ሰዓት:- የእሁድ የአምልኮ ሰዓት፦
የአማርኛ አገልግሎት
3:00 ጠዋት – 5:00 ቀን
የእንግሊዝኛ አገልግሎት
5:30 ቀን – 7:30 ቀን
የጋራ የአምልኮ አገልግሎት
4:00 ጠዋት – 7:00 ቀን
በወሩ የመጀመሪያ እሁድ ብቻ
የልጆች የሰንበት ትምህርት ፕሮግራም ፦
አማርኛ፡ ከጠዋቱ 3፡30 ጀምሮ
እንግሊዝኛ፡ ከጠዋቱ 5፡30 ጀምሮ
ዕድሜያቸው 3 እስከ 14 በ4:30 ሰዓት በተበርናክል እና ከጀርባ ባሉ ክፍሎች ይጀምራል
ሀይ ስኮሎች፡ በታበርናክል
የወጣቶች ፕሮግራም:-
ዘወትር ቅዳሜ ከ 9:00 - 12:00
በተበርናክል ዕድሜያቸው ከ 15 ዓመት በላይ ለሆኑ
የደቀመዝሙርነት ትምህርት:-
ዘወትር እሁድ
ጠዋት ከ4 - 5፡45 በ በቤዝመንት ክፍሎች
የሳምንቱ አጋማሸ አገልግሎት፡
ዘወትር ሐሙስ
ምሽት ከ 11፡30 - 2 ሰአት በአፍሪካ የአምልኮ ማዐከል
የቀትር ሰአት ፀሎት:
ከ ሰኞ - ሐሙስ ከቀኑ 6:00 - 7:30
አርብ፡ ከ 4 ሰአት ጀምሮ
በአፍሪካ የአምልኮ ማዐከል
ያልተለመደ ፀሎት:
ዓርብ (በእንግሊዘኛ) - ከቀኑ 10፡ 30 - ምሽቱ 1 ሰዓት በቤተሰብ ክፍል
ቅዳሜ፡ ጠዋት ከ 1:00 ሰዓት- 2:00 በቴሌግራም የቀጥታ ስርጭት
የእህቶች ፕሮግራም
ዘወትር ማክሰኞ
ከቀኑ 7:30 - 9:30 ሰዓት
በታበርናክል
አሥራትና መባ
በንግድ ባንክ ቅርንጫፍ
1000008965106
አዋሽ ባንክ
01352896467801
ብርሃን ባንክ
2600010033840
አቢሲኒያ ባንክ
73893728
ቴሌ-ብር
Merchant ኮድ 513048
ለዓለምአቀፍ ስጦታ
Bezachurch.org/give

Beza International Church
Give Locally — Beza International Church
Let God use you in generosity!
☕️ Announcements
1. Joint Sunday/ Ethiopian Easter:
Let's come together as one body and celebrate the Resurrection of our Lord and Savior Jesus Christ! On this Joint Service, we will partake in Holy Communion first. Let us come prepared to receive what the Holy Spirit has for each one of us.
📅 April 12, 2026
🕙 10AM - 12:30PM
📍 Beza Africa Worship Centre
We will gather before our God as one body!
2. Special Good Friday Service፡
On April 10th we will have a special Good Friday Service from 5pm to 8pm. It is Titled: " From the cross to the Throne" Come and experience the journey of love, silence, and victory.
We strongly encourage you to invite someone that needs to hear about what Jesus has done. Feel free to use the flyers as an invitation you have received on your way into church this morning.
The program will be in Amharic but we will have translation available via our telegram channel. Please bring your own earphones.
Sunday Worship Services –
Beza Africa Worship Center
Amharic: 9–11 AM
English: 11:30 AM–1:30 PM
Joint Service: 10 AM–1 PM (Every 1st Sunday)
Let’s worship together and encounter God’s presence!
BezaKidz
Amharic: Starting 9:30am
English: Starting 11:30am
Age 3-14: Children Church
High Schoolers: Tabernacle Hall
Beza Youth
Every Saturday
3– 6:00 pm
Ages 15 and above
Tabernacle Hall
Discipleship Classes
Every Sunday
10:00–11:45 AM
Basement Classrooms
Mid- Week Service
Every Thursday
5:30- 8pm Africa Worship Center
Noon Day Prayer
Monday- Thursday: 12- 1:30pm
Friday: 10am
Africa Worship Center
Prayer Unusual
Thursday (Amharic): 3–5 PM
Friday (English): 4:30–7 PM Family Room
Saturday: 7–8 AM Telegram Live
Women's Prayer
Every Tuesday
2- 3pm
Tabernacle
Tithes & Offerings – Ways to Give:
CBE
1000008965106
Awash
01352896467801
Berhan
2600010033840
BOA
73893728
Telebirr
513048 Merchant Code
For Online
bezachurch.org/give
Thank you for your generosity!
📣 Stay plugged in.

Here’s the Monday Morning Newsletter for our Sunday service by Pastor Zerubbabel:
"Jesus alone always accompany our preaching of the Gospel!"
"ፈፅሞ አናርፍም!"
Your Monday Morning (April 6, 2026)
የሰኞ ጠዋት ንባብዎ (መጋቢት 28/ 2018)
https://mailchi.mp/bezainternational/bezammv19i171
***
For prayer or to connect with Beza, reach out
ለፀሎት ወይም ከቤዛ ጋር ለመገናኘት በዚህ ያግኙን
@bezaconnect

Audio
The Two Testimonies of Easter By Pastor Zerubbabel Mengistu april 5 2026
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ልዩ የስቅለት ፕሮግራም፡
ሚያዚያ 2/ 2018 ከ 10 ሰአት እስከ ምሽት 2 ሰአት ደረስ ‹ከመስቀል እስከ ዙፋን› በሚል ርእስ የስቅለት ፕሮግራም ይኖረናል።
ኢየሱስ ስላደረገው ነገር መስማት የሚፈልግ ሰው እንድትጋብዙ እናበረታታችዋለን። ዛሬ ጠዋት ወደ ቤተክርስትያን ስትገቡ የምታገኙትን በራሪ ወረቀቶች ሰውን ለመጋበዝ መጠቀም ትችላላችሁ።
ሚያዚያ 2/ 2018 ከ 10 ሰአት እስከ ምሽት 2 ሰአት ደረስ ‹ከመስቀል እስከ ዙፋን› በሚል ርእስ የስቅለት ፕሮግራም ይኖረናል።
ኢየሱስ ስላደረገው ነገር መስማት የሚፈልግ ሰው እንድትጋብዙ እናበረታታችዋለን። ዛሬ ጠዋት ወደ ቤተክርስትያን ስትገቡ የምታገኙትን በራሪ ወረቀቶች ሰውን ለመጋበዝ መጠቀም ትችላላችሁ።
እናም_እረፍት_አትስጡት!_ክፍል_2_የሆም_ኬር_ጥናት_ጥያቄዎች.pdf
66.3 KB
የተወደዳችሁ የቤዛ ቤተሰቦች፣ የሆም ኬር ሕብረት ማጥኛ እዚህ ያገኛሉ፡፡ በሆም ኬር ዙሪያ ለማንኛውም ጥያቄ፦
ለአማርኛ፡+251955984641
ለእንግሊዝኛ፡+251983390076
ለአማርኛ፡+251955984641
ለእንግሊዝኛ፡+251983390076
The Two Testimonies of Easter, Homecare Discussion Questions.pdf
64.8 KB
Dear Beza Family, please find the discussion material for this week's homecares. For inquiries about homecare, please contact:
(English: +251983390076,
Amharic: +251955984641)
(English: +251983390076,
Amharic: +251955984641)