📔📒📕📗📘📙ዳዕዋ በሀቅ እንጂ በውሸትና በማጭበርበር አይረዳም
169 subscribers
48 photos
16 videos
212 links
beyanosh
Download Telegram
Audio
💥አዚርን ኩፍር ላይ ወድቋል የምትሉ❗️

እረ ወደ አቅላችሁ ተመለሱ ❗️ኡዙር አይሰጡም የሚባሉት ኡለሞች እንኳ ይህን የመሰለ ንግግር አላቸው።


💥እስኪ አሁን ይሄን በምን
ትተረጉሙታላችሁ منسوخ ነው ትሉ ይሆን ክክ


⭕️ለበለጠ መረጃ 👇👇👇
https://t.me/abuabdelahzeyn
https://t.me/abuabdelahzeyn
ቁርአን የልብ ብርሀን የምሽት ስንቅ ተጋበዙ👆👆👆👍
ሀጃዊራ ማግባት አይቻልም አለ ሃሃሃሃሃ
ማግባት የሚቻለው ሀበሻ ላይ ሙስጦፈዊያን ብቻ ነው ሃሃሃሃ
የኢትዮ ትራምፕ ሃሃሃሃ
https://t.me/beyanosh
Forwarded from Abu Fedila Seid
Audio
ግጥም በወንድማችን አቡ ፈውዛን
ለተክፊሪው ሙስጦፋ ጀባ ብሎታል።
ይችን ሰምተው ደሞ ትንሺ ያልቅሱ።
 
ስጠውማ የሚገባውን እሰይይ

  የገነቴውን የኡስተዝ አቡ ሀቲም ጨቅላ
ደረሳ እና የከላላው መምህርንም ነካ
ታረጋለች
⭕️..https://t.me/abuabdelahzeyn
Audio
አላህ ለሰው ክብር ሰቷል።በሆዱ የሚያስብ ብሎ ገለፀው የመንጀኒቅ አበዋራ።
ከዚህ በላይ ግፍ ወሏህ።

https://t.me/+S0KQyjcxHWY2ZjI0
Audio
💥አሁን ይሄ እንግድህ ምንም ተእዊል አይቀበል ለተስሚያው ነው ሸይኽ ሙቅቢ ኡዙር እየሰጡ ያለው።

💥በል በነካካ እጂህ ሸይኽ የህያ ሙርጂእ ነው ኩፍር ላይ ነው እንዳልከው ሸይኽ ሙቅቢል ኢርጃእ ላይ ነው በል ሀያ

🫶ለቅጣቱ ነው ኡዙር የሰጡት በሉና ፈገግ አርጉንማ ክክ።

🔻በቃ በተእይን ላይ ኡለሞቻችን ተለያይተዋል ኺላፍይ ነው እልክን ተወውና ያዝ።

ጠቅ 👇👇👇👇👇
https://t.me/abuabdelahzeyn
https://t.me/abuabdelahzeyn
Audio
የሰውን ሀቅ መብላት ለምን ቀለለንአጠር ያለች የ9 ደቂቃ ምክር

🎙በሸይኽ አቡ ዓብድል መናን ኻሊድ ጠይብ

📌ርሃብ አቃጠለኝ ማጣት አቃጠለኝ ብትል የጀሃነም እሳት የበለጠ ያቃጥልካል❗️

📌በሰው እንባ ቤት የምትገነባ
በሰው እንባ ከሀገር ሀገር የምትንቀሳቀስ ፣ መኪና ምትቀያይር አላህን ፍራ❗️

እናዳምጥ እንመከርበት
ድምፁንም ሼር በማድረግ ላልደረሰው እናዳርስ

👉https://t.me/AbuEkrima
ሶብር  

ትግስት የዚህ አለም ሀብት የመጭው አለም ስኬት ናት። አላህ ለታጋሾች ትልቅ ስጦታን ሰጣቸው በገነትም አበሰራቸው።

وَلَنَبْلُوَنَّكُم بِشَيْءٍ مِّنَ الْخَوْفِ وَالْجُوعِ وَنَقْصٍ مِّنَ الْأَمْوَالِ وَالْأَنفُسِ وَالثَّمَرَاتِ ۗ وَبَشِّرِ الصَّابِرِينَ

ከፍርሃትና ከረኃብም በጥቂት ነገር፣ ከገንዘቦችና ከነፍሶችም፣ ከፍራፍሬዎችም በመቀነስ በእርግጥ እንሞክራችኋለን፡፡ ታጋሾችንም (በገነት) አብስር፡፡

''ትግስት ከኢባዳዎች አንዱና ምንዳውም የላቀ ነው። አላህ ትእግስትን ከሶላት ጋር አብሮ በማቆራኘት ጠቅሶታል።

يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا اسْتَعِينُوا بِالصَّبْرِ وَالصَّلَاةِ ۚ إِنَّ اللَّهَ مَعَ الصَّابِرِينَ

እናንተ ያመናችሁ ሆይ! በመታገስና በሶላት ተረዱ፡፡ አላህ (በእርዳታው) ከታጋሾች ጋር ነውና፡፡

الَّذِينَ إِذَا ذُكِرَ اللَّهُ وَجِلَتْ قُلُوبُهُمْ وَالصَّابِرِينَ عَلَىٰ مَا أَصَابَهُمْ وَالْمُقِيمِي الصَّلَاةِ وَمِمَّا رَزَقْنَاهُمْ يُنفِقُونَ

እነዚያን አላህ በተወሳ ጊዜ ልቦቻቸው የሚጨነቁትን፣ በደረሰባቸውም (መከራ) ላይ ታጋሾችን፣ ሶላትንም አስተካክለው ሰጋጆችን፣ ከሰጠናቸውም ሲሳይ የሚለግሱትን (አብስር)፡፡

''ሳትፈተንና መከራን ሳትቀምስ ጀነትን የምታገኝ መሰለህን? አስታውስ! ጀነት ለነዚያ መከራና ችግር ባጋጠማቸው ጊዜ እንዲህ ለሚሉት ናት ።


الَّذِينَ إِذَا أَصَابَتْهُم مُّصِيبَةٌ قَالُوا إِنَّا لِلَّهِ وَإِنَّا إِلَيْهِ رَاجِعُونَ

እነዚያን መከራ፤ በነካቻቸው ጊዜ «እኛ ለአላህ፤ ነን እኛም ወደርሱ ተመላሾች» ነን የሚሉትን (አብስር)፡፡


https://t.me/beyanosh
ይድረስ ለምቀኞች ለሀሲዶች አላህ በሰጠን ፀጋ ለሚመቀኙን ሁሉ

أيا حاسداً لي على نعمتي..
أتدري على من أسأت الأدب؟
أسأت على الله في حكمه..
لأنك لم ترض لي ما وهب..
فأخزاك ربي بأن زادني..
وسدّ عليك وجوه الطلب..

አንተ ባለኝ ፀጋ ላይ የምትቀናብኝ ሆይ!
በማን ላይ ስነ-ምግባር እንዳጎደልክ ታውቃለህ?
በአላህ ውሳኔ ላይ ነው ስነ-ምግባር ያጎደልከው፤
ምክንያቱም አላህ ለእኔ የሰጠኝን ነገር አልወደድክም (አልተቀበልክም)።
ጌታዬም ፀጋውን ለኔ በመጨመር አንተን አዋረደህ፤
የፍላጎትህንም መንገዶች ሁሉ ባንተ ላይ ዘጋብህ።

ወዳጆቼ  ምቀኝነት ራስ ነው የሚጎዳው እንጠንቀቅ የሌላው ስኬት የእኛ ውድቀት አይደለም። በሰዎች ስኬት መደሰትና ለራሳችንም ስኬት ፈጣሪን መለመን የውስጥ ሰላም ይሰጠናል።

https://t.me/beyanosh
ከሆነ ከተማ አንድ ዳዒ ወንድማችን ...

ከተክፊሪወች ውልቅ ብሎልናል።

الحمد لله بنعمته تتم الصالحات لقد أفرحنا جزاه الله خيرا وثبته الله على هذا المنهج القويم

🔻ከየት ከተማ እንደሁ።ማን እንደሁ አልነግራችሁም በያንን ሲለቅ ነው እምታቁት ..

🔻ደስስሰስ አላችሁ

በቅርብ በያኑ ይለቀቃል።

ሀያ በሉ ደስ ካላችሁ ነሽር አርጉ

👌🧿https://t.me/abuabdelahzeyn
Audio
📻 تسجيلات دار الحديث السلفية في ليرا الحبشة يسرها أن تقدم لكم هذه المادة.
وهي عبارة عن سوآل
  

🎧 የመርከዝ አል ናጃሺ  ሌራ

📮 ጥያቄ ፦ 1. አስሉ ሙስሊም የሆነን አካል ለቀብር ሲሰግድ ቢታይ ሁክሙ ምንድነው?

2.መልክተኛን ሳንልክ አንቀጣም የሚለው የቁርአን አንቀፅ በአኼራነው ወይስ በዱንያ ነው የተፈለገው?
3.ሷሀቦች በአቂዳ ተለያይተው ነገር ግን አንድ ሆነው ሄደዋሉ የሚባለው ንግግር እውነት ነው?
3. ነሳራ(አህል ኪታብ) ያረደውን መብላት የሚቻልበት መስፈርት ቢጠቀስ?
4.ኡዝር ቢል ጃህል የሚሰጠው በአኼራነው ወይስ በዱንያ ነው?
5. አንድ አካል ለሰርግ ሲያረድ ለሙስሊምና ለካፊር ብሎ ብያርድ ሙሽሪክ ይሆናልን?
6.አንድ አካል ውዱዕ ሳይኖርው ሁለት ሰላትን ቢሰግድ ሳያስታውስ ስያስታውስ ምን ማድረግ አለበት?


🔗
https://t.me/Efadalezd_lebada/8579
መረጃ የፈለገ ከራሳቸው ድምፅ
🔥ትኩስ ኸድር  ጊንባ ብሎዋል ከተባሉ ነጥቦች

ተናጋሪ አቡ አብድል  መናን ኻሊድ  የሙስጠፋ  ተከታይ  ነው።


https://t.me/abuabdelahzeyn
https://t.me/Abuamarabdulaziz/6021
የወዳ ማዶ ሰውውውው ስማ
1 የአረብ ሀገር ደእዋ ጉምምም ነው።
2;ሰላሳ ምናምን አይነቶች ናቸው ግማሽ እግራቸው ጀምእይ ጋር ነው እኔ በጣም ነው የምጠነቀቃቸው
3;ወንዶቹ ከሰቶቹ የባሱ ናቸው
4,እነዚህ ኡሙ ማን ኡሙ ማን ኡሙ ማን የሚሉት አሉ አይደለም ከሴቶቹ የባሱ ናቸው አታውቋቸውም
5,ላኢላሀ ኢለሏህ ሰለፍያ ነን እያሉ ተላላኪ ወረኛ ኢቲ ኢቲ ኢቲ ኢቲ አላወኳቸውም አንቱ እኔ አውቂያቸው ነው ብውውው ያልኩቡሁ !!!!በዚች በትንሽየ ሪከርድ ምን ጉድድድ ይዛዋለች ፣ፊት ለፊት ጀግናው ሰለፍይ ኡመር ፣ሀሊድ፣ሱመያ የሌለ ስም ይሰጣቸዋል በጓዳ ግን ይህን ጉድ ይባላሉ አረ ንቁ ተውውውው ንቁቁቁቁ------__
https://t.me/Abufedilaseid
ግን ምን አይነት መቆሸሽ ነው ይሄን ያክል ወርዶ ስለ ሴቶች መዶስከር አሁን ይሄን ሰው ሸህ ሸህ ሲሉ አይቀፋችሁም ሸህነትን  ማሳነስ አይሆንም?ከላይ ሌላ በውስጥ ሌላ የሆነ ሰው::
እውነተኛ ደስታን ለማግኘት ብዙ ሀብት ሊኖርክ አይገባም። በጣም ቆንጆ መሆንም አይጠበቅብክም። በሰውነትህ ግዝፈትም አታገኝም።

እውነተኛ ደስታ ያለው ወደ አሏህ ስትቃረብ ብቻና ብቻ ነው።

    ሁሉም ነገር ሞልቶ ቢፈስም እንኳን ከአሏህ አንድ እርምጃ መራቅ ስትጀምር ልብህ ይጠባል ደስታን ታጣለህ።

    አሏህ ሆይ በዱኒያም በአኼራም መልካም እና በደስታ የተሞላ ህይወትን ወፍቀን🤲
☝️☝️🚨ከጃማ ደጎሎ ከተማ 🚨


🧨ከታላቁ ወንድማችን 🪛

        አቡ ጁበይር አንዋር



🧨ተክፊሮች ከኔ አደሉም እኔም ከነሱ አደለሁም ብሉ እርግፍ አርጓቸው ወደ ንፁሇ ሰለፍያ መቷል።


🎤ወላሂ ደስስስ ነው ያለኝ ልነግራችሁ አልችልም።

የአላህን ቁርአን በተጅዊድ የሚቀራ ወንድማችን ነው።
Forwarded from 🇸🇦قناة أبي عبد الله زين 🇸🇦 (يوسف نورو)
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
📽مركب الصوت

ሸይኽ ፈውዛን ይህንን ተክፊሪ ቅንጡን ነው ያሉት።

🪐ሸኽ ሙስጦፋን እና የሱን አይነቱን የፊትና ሰወች والعياذ بالله ነው ያሏቸው አዳምጥ ጆሮህን ሰጥተህ ።


👆ያውልህ ሸኽ ፈውዛን ጋ ተጋፈጥ ለነገሩ አንተ አይቀጣጠቡህም ሙርጅእ ትላቸው ይሆናል ምን ገዶህ❗️


ሙስጦፋ _"አዚራን {አታግቢ} ኩፍር ውስጥ ነው ካገባሽ ውልልልልቅ በይ"።


ሸይኽ ፈውዛን _ "ኡዝር ቢልጀህልን በማህበረሰቡ የሚያራግቡ የፊትና ሰወች ናቸው። (ትዳርሸን ቀጥይ)"


አይ ተክፊር ይህ ብቻ በቂ ነው አቅል
ካለህ።

​«التوبة واجبة على الفور.»

👇ጠቅ👇

https://t.me/DawaselefyaTuluawlya


https://t.me/abuabdelahzeyn