💤 #የምሽት ገፆች 🌙
🅻🅸🅵🅴 🅷🅰🅲🅺🆂 🅲🅷🅰🅽🅽🅴🅻 ◦◦◦➢ 𝖙𝖊𝖑𝖊𝖌𝖗𝖆𝖒
✨️ምሽቱን በ Life hacks channel ✨️
ውድ የ 𝕝𝕚𝕗𝕖 𝕙𝕒𝕔𝕜𝕤 𝕔𝕙𝕒𝕟𝕟𝕖𝕝 ቤተሰቦች እንዴት አመሻችሁ የ ዛሬ ውሏችሁ ጥሩ እንደነበር ተስፋ እያደረግን በ ቅድሚያ ስለተፈጠረው መዘግየት ይቅርታ እንጠይቃለን የ ዛሬውን የምሽት ገፆች ስለ ህይወት ጠቃሚ እይታዎችን ይዘንላችሁ ቀርበናል:
📍 ለአሉታዊውም ተዘጋጅ!
፨፨፨፨///////////፨፨፨፨
ነገሮች እንዳሰብከው ቀላል አይደሉም። ባንተ እይታ የተመቸህና የወደድከው ነገር በብዙዎች ላይወደድ ይችላል፤ አንተ እንከን አልባ ነው ብትልም ሌሎች እንከንህን አጉልተው ያወጡታል፤ ባንተ ሃሳብ አይስማሙም፤ ባሰብከው መንገድ አያስቡም። የሰው ልብ ውስጥ ለመግባት፣ ተቀባይነት ለማግኘት ረጅም የማይቋረጡ የጥረት፣ የልፋትና የትጋት አመታት ሊጠበቁብህ ይችላሉ። መውደቅ መነሳት፣ መገፋት፣ መተቸት፣ መንቋሸሽ ተቀባይነትን ለማግኘት የምታደርገው የጉዞ አካል ናቸው። ስለዚህ በፈለከውና በማንኛውም ሰዓት ይሁንታን ላታገኝ ትችላለህ። በቅድሚያም ብዙ መገፋቶች ሊደርሱብህ እንደሚችሉ ማሰብና መዘጋጀት ብልህነት ነው።
አዎ! አዲስ ስራ ጀምረህ ወዲያው ተቀባይነት ላለማግኘት፣ ይባሱንም ለብዙ አስከፊና ተስፋ አስቆራጭ ንግግሮች ዝግጁ ሁን፤ አዲስ አካባቢ በተቀላቀልክ ሰዓት በፍጥነት ላትዋሃድና ተቀባይነት ላታገኝ ትችላለህና ለእርሱም ተዘጋጅ፤ ወደህ፣ አፍቅረህ ወዳጅ ፈልገህ ለመገፋትና ያሰብከውን ላለማግኘት እራስህን አዘጋጅ፤ እራስን ማዘጋጀት ወይም ዝግጁ መሆን ማለት በአሉታዊ ሃሳብ መታጠርና እንደማይሆን፣ እንደማይሳካ ማሰብ ማለት አይደለም። ዝግጁነቱ፣ ተቀባይቱ እዳሰቡት ባይሆን እንኳን ቅድመ ዝግጅት ስላለ አዲስ ነገር እንዳልሆነ አስቦ ተስፋ ባለመቁረጥ መንገድን መቀጠል፤ በፅናት መጓዝ፤ ውስጥን ማዳመጥና ወደፊት መራመድ ነው።
ለአሉታዊውም ተዘጋጅ! በጅማሬህ ተቀባይነት ላለማግኘቱ ተዘጋጅ። ላለማቆምህ ዋስትና በሌሎች ተቀባይነት ማግኘቱ ሳይሆን ባሰብከውና በጀመርከው ነገር ማመንህ ነው። ባይቀበሉህ፣ ቢተቹህ፣ አትችልም ቡሉህ፣ ቢያንቋሽሹህም ለነዚህ ሁሉ እራስህን ካዘጋጀህ ምንም አይደለም፤ Normalize ታደርጋቸዋለህ። የተጠበቁ ናቸውና እንደ አመጣጣቸው ትቀበላቸዋለህ፤ ታሳልፋቸዋለህ። በዚህ ሰዓት የሚያስፈልግህ እራስህን መቀበል፤ በስራህ ማመንና ከሰዎች ምንም አለመጠበቅ ነው። ተቀባይነትና ተወዳጅነት በፅናትህና በማያቋርጥ ጥረትህ ልክ የሚመጡ ናቸው። አብዛኛው ሰው አዲስ ሃሳብና ተግባር ለመጣል ቅርብ ነውና እነርሱ ቢጥሉትም አንተ አንስተህ መጓዝህን ቀጥል። የሃሳብህ ውድቀት መለኪያ ሰዎች ሳይሆኑ ያንተ ፅናትና ጥረት ነው።
© (Epha A.)
📨የ ዛሬው የምሽት ገፆች መልክታችን!📩
ውድ የ 𝕝𝕚𝕗𝕖 𝕙𝕒𝕔𝕜𝕤 𝕔𝕙𝕒𝕟𝕟𝕖𝕝 ቤተሰቦቻችን ሁሌም ለ ምትሰጡን ገንቢ ና የሚያንፅ አስተያየታችሁ እናመሰግናለን:: በ ቻናላችን ላይ ያላችሁን ተጨማሪ አስተያየቶቻችሁን በ 𝗖𝗢𝗠𝗠𝗘𝗡𝗧 𝗦𝗘𝗖𝗧𝗜𝗢𝗡 ላይ አስቀምጡልን❕️
💥ደስ የሚል ሰላማዊ ምሽት ተመኘንላችሁ 🛌 💥
Take a look ahead at all the upcoming
🇲 🇪 🇸 🇭 🇪 🇹
🇬 🇪 🇹 🇸 🇴 🇨 🇭 releases.
ተጨማሪ ይዘቶች ወደ እናንተ እየመጡ ነው።
Life hacks channel 📣👇
⬇️ Join and Share ⤴️👇
╔═══════════╗
❇️ ❇️
@betterment99
❇️ @betterment99 ❇️
╚═══════════╝
♻️ ለሌሎችም እናጋራ!!
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

👍5
#ጤና መረጃ
❇️ ውድ የ life hacks ቤተሰቦች እንዴት አደራችሁ በየትኛው የጤና ጉዳዮች መረጃ መስጠት እንዳለብን አስተያየታችሁን ጠቁሙን። እኛ ለናንተ ይጠቅማል ያልናቸውን ወደናንተ ለማድረስ ዝግጁነን
📌 'የሚጥል ህመም’ ላለበት የክብሪት ጭስ ማሸተት ይጠቅማል?
የሚጥል ህመም /EPILEPSY/
የሚጥል ህመም ያለባቸው ሰዎች ያለጊዜ የመሞት እድላቸው ከጠቅላላ ሕዝብ በ 3 እጥፍ ይበልጣል ፣ ነገር ግን ለሞት መንስኤ የሚሆኑትን ነገሮች (እንደ ከከፍታ መውደቅ ፣ መስመጥ ፣ በጋለ ነገር መቃጠል ፣ የመኪና አደጋ ፣ስብራት፣ የአየር ቧንቧ መዘጋት ፣ መደፈር እና የመሳሰሉትን) መከላከል ይቻላል።
እንዴት?
የሚጥል ህመም /EPILEPSY/ የአንጎል ነርቭ ጊዜያዊ ኤሌክትሪካል ንዝረት እንጂ የክፉ መንፈስ ውጤት አይደለም ! ከሰው ወደ ሰው ተላላፊም አይደለም። ስለዚህ የሚጥል ህመም ያለባቸው ሰዎች እራሳቸውን ስተው ባዩ ጊዜ ችላ አይበሏቸው።
መደረግ ያለባቸው የመጀመሪያ እርዳታዎች
- ከጭንቅላት ስር ለስላሳ ትራስ ነገር ማድረግ
- ሲንፈራገጥ ራሱን እንዳይጎዳ በዙሪያው ያሉ ሊጎዱት የሚችሉ ነገሮችን (እሳት፣ ኤሌክትሪክ፣ ስለታማ ነገሮችን) ማስወገድ
- እንዳይንፈራገጥ በኃይል ለመያዝ አለመሞከር (የአጥንት ወይም የጡንቻ ጉዳት ሊያስከትል ይችላልና)
- አንገት አካባቢ ያሉ የልብስ ቁልፎችን ማላላት ፤ መነፅሩን ማዉለቅ
- መንቀጥቀጡ ከቆመ በኃላ እስኪነቃ ድረስ በጎኑ ማስተኛት( የአየር ቧንቧ እንዳይዘጋ ለማድረግ)
- ክብሪት አለማሽተት (የሚጥል በሽታ ያለበት ሰው ወድቆ ሲንፈራገጥ የመተንፈሻ አካሉ በምራቅ አረፋና በምላስ ሊዘጋ ይችላል ፤ የክብሪት ጪስ ሲጨመርበት ይባሱን ይዘጋል ፤ ጪሱ በራሱም አንጎልን የሚጎዱ ኬሚካሎች አሉት)
- ህመምተኛው እስኪነቃ ድረስ አብሮ መቆየት
-ህመምተኛው ከነቃ በኋላ ማረጋጋት
- መንቀጥቀጡ ከ 5 ደቂቃ በላይ የሚረዝም ከሆነ ወይንም የታማሚዉ የቆዳ ቀለም ወደ ሰማያዊነት ከተለወጠ በአስቸኳይ አምቡላንስ መጥራት
ከ care epilepsy, ethiopia ፅሁፍ የተወሰደ.
By Dr. Eyob Dagnew
Via: Hakim
𝕃𝕚𝕗𝕖 𝕙𝕒𝕔𝕜𝕤 𝕔𝕙𝕒𝕟𝕟𝕖𝕝📣👇
👉@betterment99 👈

👍3❤1
#ፕሪሚየም አፓችን ለእናንተ
🅻🅸🅵🅴 🅷🅰🅲🅺🆂 🅲🅷🅰🅽🅽🅴🅻 ◦◦◦➢ 𝖙𝖊𝖑𝖊𝖌𝖗𝖆𝖒
የ life hacks channel ቤተሰብ ይሁኑ ለ ወዳጆቻችሁም አጋሩ !✨️
🔰 Logo Maker : Logo Creator v42.86 (Pro)
🅿️ GP Link 🔗
https://play.google.com/store/apps/details?id=org.contentarcade.apps.logomaker
💠 Mod Info:
◉ Pro / Paid Features Unlocked
◉ AOSP Compatible / No Google
◉ CPUs arch: Universal
◉ Full Multi Languages
◉ All debug Info Removed
------------------
💎ፕሪሚየም አፓችን ለናንተ በዚህ ቻናል በነፃ!💎
🧐 እስከመቼ በቆዩ አፖች?
📳 ስልካችሁን አዘምኑ!
More premium apps on your way.
💥Embrace the digital world with us!💥
Life hacks channel 📣👇
⬇️ Join and Share ⤴️👇
╔═══════════╗
❇️ @betterment99 ❇️
❇️ @betterment99❇️
╚═══════════╝
♻️ ለሌሎችም እናጋራ!!
▬▬▬▬▬

Google Play
Logo Maker : Ai Logo Generator - Apps on Google Play
Ai logo generator Graphic Design Use 7000 Logo Templates, Backgrounds & Fonts
👍1
#funfacts
🐜 ስለ ጉንዳኖች አስገራሚ ተፈጥሮ እንንገራችሁ
.1. ጉንዳኖች ሳንባ የላቸውም.
2. ጉንዳኖች ጆሮ የላቸውም.
3. ጉንዳኖች ገበሬዎች ናቸው.
4. ጉንዳኖች ሁለት ሆድ አላቸው.
5. ጉንዳኖች መዋኘት ይችላሉ.
6. ጉንዳኖች የባሪያ ባለቤቶች ናቸው።
7 በአለም ዙሪያ ከ12,000 በላይ የጉንዳን ዝርያዎች አሉ።
8 ጉንዳን የሰውነቱን ክብደት 20 እጥፍ ማንሳት ይችላል።
9አንዳንድ ንግሥት ጉንዳኖች ለብዙ አመታት ሊኖሩ ይችላሉ እና በሚሊዮን የሚቆጠሩ ዘሮች ሊወልዱ ይችላሉ.
10. ጉንዳኖች ሲጣሉ አብዛኛውን ጊዜ እስከ ሞት ድረስ ይዋጋሉ።
11 የቅኝ ግዛት ንግስት ስትሞት ቅኝ ግዛቱ ለጥቂት ወራት ብቻ ሊቆይ ይችላል.
12. ጉንዳኖች ያለ ኦክስጅን ለሁለት ሰዓታት ሊኖሩ ይችላሉ.
13ጉንዳኖች ደም የላቸውም

🧿 ᴛɪᴛᴛʟᴇ : The Ridiculous 6
🌟 ʀᴀᴛɪɴɢ : 4.8
🎭 ɢᴇɴʀᴇ : Action, Adventure, Comedy, Western,
📆 ʀᴇʟᴇᴀsᴇ : 2015
⏰ ᴅᴜʀᴀᴛɪᴏɴ : 119
🎙️ʟᴀɴɢᴜᴀɢᴇ : English
🔖 sʜᴏʀᴛ : An outlaw who was raised by Native Americans discovers that he has five half-brothers. Together the men go on a mission to find their wayward, deadbeat dad.
🇲 🇴 🇻 🇮 🇪 🇳 🇮 🇬 🇭 🇹
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🅻︎🅸︎🅵︎🅴︎ 🅷︎🅰︎🅲︎🅺︎🆂︎ 🅲︎🅷︎🅰︎🅽︎🅽︎🅴︎🅻︎ 📣👇
🎥@betterment99 🎥
🅹︎🅾︎🅸︎🅽︎ & 🆂︎🅷︎🅰︎🆁︎🅴︎
🌟 ʀᴀᴛɪɴɢ : 4.8
🎭 ɢᴇɴʀᴇ : Action, Adventure, Comedy, Western,
📆 ʀᴇʟᴇᴀsᴇ : 2015
⏰ ᴅᴜʀᴀᴛɪᴏɴ : 119
🎙️ʟᴀɴɢᴜᴀɢᴇ : English
🔖 sʜᴏʀᴛ : An outlaw who was raised by Native Americans discovers that he has five half-brothers. Together the men go on a mission to find their wayward, deadbeat dad.
🇲 🇴 🇻 🇮 🇪 🇳 🇮 🇬 🇭 🇹
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🅻︎🅸︎🅵︎🅴︎ 🅷︎🅰︎🅲︎🅺︎🆂︎ 🅲︎🅷︎🅰︎🅽︎🅽︎🅴︎🅻︎ 📣👇
🎥@betterment99 🎥
🅹︎🅾︎🅸︎🅽︎ & 🆂︎🅷︎🅰︎🆁︎🅴︎
👍1
#ፕሪሚየም አፓችን ለእናንተ
🅻🅸🅵🅴 🅷🅰🅲🅺🆂 🅲🅷🅰🅽🅽🅴🅻 ◦◦◦➢ 𝖙𝖊𝖑𝖊𝖌𝖗𝖆𝖒
የ life hacks channel ቤተሰብ ይሁኑ ለ ወዳጆቻችሁም አጋሩ !✨️
🔰 Al Video Editor - Vidma Al Cut v2.10.3 (VIP)
🅿️ GP Link 🔗
https://play.google.com/store/apps/details?id=vidma.video.editor.videomaker
💠 Mod Info:
◉ VIP / Paid Features Unlocked
◉ AOSP Compatible / No Google
◉ CPUs: arm64-v8a, armeabi-v7a
◉ Full Multi Languages
◉ All debug Info Removed
◉ Optimized Graphics / Zipalign
------------------
💎ፕሪሚየም አፓችን ለናንተ በዚህ ቻናል በነፃ!💎
🧐 እስከመቼ በቆዩ አፖች?
📳 ስልካችሁን አዘምኑ!
More premium apps on your way.
💥Embrace the digital world with us!💥
Life hacks channel 📣👇
⬇️ Join and Share ⤴️👇
╔═══════════╗
❇️ @betterment99 ❇️
❇️ @betterment99❇️
╚═══════════╝
♻️ ለሌሎችም እናጋራ!!
▬▬▬▬▬
🅻🅸🅵🅴 🅷🅰🅲🅺🆂 🅲🅷🅰🅽🅽🅴🅻 ◦◦◦➢ 𝖙𝖊𝖑𝖊𝖌𝖗𝖆𝖒
የ life hacks channel ቤተሰብ ይሁኑ ለ ወዳጆቻችሁም አጋሩ !✨️
🔰 Al Video Editor - Vidma Al Cut v2.10.3 (VIP)
🅿️ GP Link 🔗
https://play.google.com/store/apps/details?id=vidma.video.editor.videomaker
💠 Mod Info:
◉ VIP / Paid Features Unlocked
◉ AOSP Compatible / No Google
◉ CPUs: arm64-v8a, armeabi-v7a
◉ Full Multi Languages
◉ All debug Info Removed
◉ Optimized Graphics / Zipalign
------------------
💎ፕሪሚየም አፓችን ለናንተ በዚህ ቻናል በነፃ!💎
🧐 እስከመቼ በቆዩ አፖች?
📳 ስልካችሁን አዘምኑ!
More premium apps on your way.
💥Embrace the digital world with us!💥
Life hacks channel 📣👇
⬇️ Join and Share ⤴️👇
╔═══════════╗
❇️ @betterment99 ❇️
❇️ @betterment99❇️
╚═══════════╝
♻️ ለሌሎችም እናጋራ!!
▬▬▬▬▬
Google Play
AI Video Editor - Vidma Cut AI - Apps on Google Play
AI video editor & video maker: edit videos with music, video editing like a pro!
👍2❤1
እራስን መካድ የፈጣሪን ስራ እንደመጠየፍ ነው!
💤 #የምሽት ገፆች 🌙
🅻🅸🅵🅴 🅷🅰🅲🅺🆂 🅲🅷🅰🅽🅽🅴🅻 ◦◦◦➢ 𝖙𝖊𝖑𝖊𝖌𝖗𝖆𝖒
✨️ምሽቱን በ Life hacks channel ✨️
ውድ የ 𝕝𝕚𝕗𝕖 𝕙𝕒𝕔𝕜𝕤 𝕔𝕙𝕒𝕟𝕟𝕖𝕝 ቤተሰቦች እንዴት አመሻችሁ የ ዛሬ ውሏችሁ ጥሩ እንደነበር ተስፋ እያደረግን በ ቅድሚያ ስለተፈጠረው መዘግየት ይቅርታ እንጠይቃለን የ ዛሬውን የምሽት ገፆች ስለ ህይወት ጠቃሚ እይታዎችን ይዘንላችሁ ቀርበናል:
📍 ዓለም ትፈልግሃለች!
፨፨፨፨///////፨፨፨፨
የመጣህበት ስፍራ፣ የተገኘህበት ቤተሰብ፣ የአስተዳደግህ ሁኔታ፣ እራስህን የምትመለከትበት መንገድ የትም ይሁን፣ እንዴትም ይሁን ዓለም ግን ትፈልግሃለች፣ ከመኖርህ የመታተርፈው ነገር አላት፣ አንተም እንዲሁ ታስፈልጋታለህ። የምትፈልገውም አስመሳዩን ሳይሆን እውነተኛውን አንተ ነው፤ በማክስ የተሸፈነውን ሳይሆን የተገለጠውን አንተን ነው፤ በሰዎቸ እራሱን የሚለካውን ሳይሆን የእራሱ ልኬት ያለውን ነው፤ በማንነቱ የሚያፍረውን ሳይሆን በሁሉ ነገሩ የሚኮራውን ነው፣ ዘወትር በሃሳብ መዓበል ላይ የሚንሳፈፈውን ሳይሆን ሃሳቡን በህይወቱ የሚገልጠውን አንተ ትፈልገዋለች። ለእራስ እውነተኛ ከመሆን በላይ የማይቀለበሰውን አይነተኛ ለውጥ የምናመጣበት መንገድ የለም። በቃላት ጋጋታ፣ በተመሳሳይ ተግባር፣ በተቀባ ገፅታ ሰዎችን ማታለል ይቻል ይሆናል እራስን ማታለል ግን በፍፁም አይቻልም።
ለእራሱ የታመነውን፣ በእራሱ የሚኮራውን፣ እራሱን የሆነውን አንተ ዓለም ትፈልግሃለች። ጥቂት የማይባሉ ሰዎች በማሽቃበጥና በማስመሰል ጊዜያዊውን የሹመት ካባ ደርበው፣ እራሳቸውንም እንደ ጀብደኛ ቆጥረው ይሆናል ነገር ግን አንድ ቀን ከጊዜ ጋር ይወርዳሉ፣ እዛው ወደነበሩበት ይመለሳሉ፣ ከእወነተኛው ማንነታቸው ጋርም ይታገላሉ። ከሚያስመስል ሰው በላይ እጅግ የከፋውን የትግል ህይወት የሚኖር ሰው የለም፤ እራሱን ከሚዋሽ ሰው በላይ እራሱን የሚጠላ ሰው የለም። ሁሌም አሸናፊ ለመምሰል የሚጥሩ የተሸናፊነት ስብዕና ባለቤት የሆኑ ሰዎች ውጫዊ ሁኔታቸው እንጂ ውስጣቸው አስቀድሞ ተሸንፏል። የትም፣ እንዴትም፣ በማንም ትክክለኛውን ቦታ ታገኝ ዘንድ ለእራስህ እውነተኛ ሁን፣ ለማንነትህ ታማኝ ሁን።
እራስን መካድ የፈጣሪን ስራ እንደመጠየፍ ነው፤ እራስን አለመቀበል በእግዚአብሔር ስራ ፍፁምነት አለማመን ነው። እራስህን መሆን ካልቻልክ የሌላ ሰው ሃይ ኮፒ (High Copy) ብትሆን እንጂ በፍፁም ከእራስህ ውጪ ሌላ ኦሪጅናል (Original) ሰው ልትሆን አትችልም። አንተን ሆኖ የተፈጠረ ካንተ በቀር የለምና ዓለም የምትፈልገውም ትክክለኛውን አንተ እንደሆነ እወቅ። ምንም ቢከብድ፣ ምንም ዋጋ ቢያስከፍል፣ እንዴትም አጣብቂኝ ውስጥ ቢከትህ በሆንከው ማንነት፣ ከእግዚአብሔር በታደለህ ገፀበረከት ለዓለም መስጠት የምትችለው ግኚትና ማበርከት የምትችለው ስጦታ አለ። እንደ አንድ በአምላክ አምሳል የተፈጠረ የሰው ልጅ በፍፁም ዋጋህን አታሳንስ፣ ከሆንከው ውጪ ቦሃላ የሚለቅ ሌላ የተቀባ ማንነት ለመፍጠር አትታገል። የህይወት ውበት እራስን በመሆን ውስጥ ነውና እራስህን ሆነህ ማድረግ የምትችለውን ብቻ አድርግ።
📨የ ዛሬው የምሽት ገፆች መልክታችን!📩
ውድ የ 𝕝𝕚𝕗𝕖 𝕙𝕒𝕔𝕜𝕤 𝕔𝕙𝕒𝕟𝕟𝕖𝕝 ቤተሰቦቻችን ሁሌም ለ ምትሰጡን ገንቢ ና የሚያንፅ አስተያየታችሁ እናመሰግናለን:: በ ቻናላችን ላይ ያላችሁን ተጨማሪ አስተያየቶቻችሁን በ 𝗖𝗢𝗠𝗠𝗘𝗡𝗧 𝗦𝗘𝗖𝗧𝗜𝗢𝗡 ላይ አስቀምጡልን❕️
💥ደስ የሚል ሰላማዊ ምሽት ተመኘንላችሁ 🛌 💥
Take a look ahead at all the upcoming
🇲 🇪 🇸 🇭 🇪 🇹
🇬 🇪 🇹 🇸 🇴 🇨 🇭 releases.
ተጨማሪ ይዘቶች ወደ እናንተ እየመጡ ነው።
Life hacks channel 📣👇
⬇️ Join and Share ⤴️👇
╔═══════════╗
❇️ ❇️
@betterment99
❇️ @betterment99 ❇️
╚═══════════╝
♻️ ለሌሎችም እናጋራ!!
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
💤 #የምሽት ገፆች 🌙
🅻🅸🅵🅴 🅷🅰🅲🅺🆂 🅲🅷🅰🅽🅽🅴🅻 ◦◦◦➢ 𝖙𝖊𝖑𝖊𝖌𝖗𝖆𝖒
✨️ምሽቱን በ Life hacks channel ✨️
ውድ የ 𝕝𝕚𝕗𝕖 𝕙𝕒𝕔𝕜𝕤 𝕔𝕙𝕒𝕟𝕟𝕖𝕝 ቤተሰቦች እንዴት አመሻችሁ የ ዛሬ ውሏችሁ ጥሩ እንደነበር ተስፋ እያደረግን በ ቅድሚያ ስለተፈጠረው መዘግየት ይቅርታ እንጠይቃለን የ ዛሬውን የምሽት ገፆች ስለ ህይወት ጠቃሚ እይታዎችን ይዘንላችሁ ቀርበናል:
📍 ዓለም ትፈልግሃለች!
፨፨፨፨///////፨፨፨፨
የመጣህበት ስፍራ፣ የተገኘህበት ቤተሰብ፣ የአስተዳደግህ ሁኔታ፣ እራስህን የምትመለከትበት መንገድ የትም ይሁን፣ እንዴትም ይሁን ዓለም ግን ትፈልግሃለች፣ ከመኖርህ የመታተርፈው ነገር አላት፣ አንተም እንዲሁ ታስፈልጋታለህ። የምትፈልገውም አስመሳዩን ሳይሆን እውነተኛውን አንተ ነው፤ በማክስ የተሸፈነውን ሳይሆን የተገለጠውን አንተን ነው፤ በሰዎቸ እራሱን የሚለካውን ሳይሆን የእራሱ ልኬት ያለውን ነው፤ በማንነቱ የሚያፍረውን ሳይሆን በሁሉ ነገሩ የሚኮራውን ነው፣ ዘወትር በሃሳብ መዓበል ላይ የሚንሳፈፈውን ሳይሆን ሃሳቡን በህይወቱ የሚገልጠውን አንተ ትፈልገዋለች። ለእራስ እውነተኛ ከመሆን በላይ የማይቀለበሰውን አይነተኛ ለውጥ የምናመጣበት መንገድ የለም። በቃላት ጋጋታ፣ በተመሳሳይ ተግባር፣ በተቀባ ገፅታ ሰዎችን ማታለል ይቻል ይሆናል እራስን ማታለል ግን በፍፁም አይቻልም።
ለእራሱ የታመነውን፣ በእራሱ የሚኮራውን፣ እራሱን የሆነውን አንተ ዓለም ትፈልግሃለች። ጥቂት የማይባሉ ሰዎች በማሽቃበጥና በማስመሰል ጊዜያዊውን የሹመት ካባ ደርበው፣ እራሳቸውንም እንደ ጀብደኛ ቆጥረው ይሆናል ነገር ግን አንድ ቀን ከጊዜ ጋር ይወርዳሉ፣ እዛው ወደነበሩበት ይመለሳሉ፣ ከእወነተኛው ማንነታቸው ጋርም ይታገላሉ። ከሚያስመስል ሰው በላይ እጅግ የከፋውን የትግል ህይወት የሚኖር ሰው የለም፤ እራሱን ከሚዋሽ ሰው በላይ እራሱን የሚጠላ ሰው የለም። ሁሌም አሸናፊ ለመምሰል የሚጥሩ የተሸናፊነት ስብዕና ባለቤት የሆኑ ሰዎች ውጫዊ ሁኔታቸው እንጂ ውስጣቸው አስቀድሞ ተሸንፏል። የትም፣ እንዴትም፣ በማንም ትክክለኛውን ቦታ ታገኝ ዘንድ ለእራስህ እውነተኛ ሁን፣ ለማንነትህ ታማኝ ሁን።
እራስን መካድ የፈጣሪን ስራ እንደመጠየፍ ነው፤ እራስን አለመቀበል በእግዚአብሔር ስራ ፍፁምነት አለማመን ነው። እራስህን መሆን ካልቻልክ የሌላ ሰው ሃይ ኮፒ (High Copy) ብትሆን እንጂ በፍፁም ከእራስህ ውጪ ሌላ ኦሪጅናል (Original) ሰው ልትሆን አትችልም። አንተን ሆኖ የተፈጠረ ካንተ በቀር የለምና ዓለም የምትፈልገውም ትክክለኛውን አንተ እንደሆነ እወቅ። ምንም ቢከብድ፣ ምንም ዋጋ ቢያስከፍል፣ እንዴትም አጣብቂኝ ውስጥ ቢከትህ በሆንከው ማንነት፣ ከእግዚአብሔር በታደለህ ገፀበረከት ለዓለም መስጠት የምትችለው ግኚትና ማበርከት የምትችለው ስጦታ አለ። እንደ አንድ በአምላክ አምሳል የተፈጠረ የሰው ልጅ በፍፁም ዋጋህን አታሳንስ፣ ከሆንከው ውጪ ቦሃላ የሚለቅ ሌላ የተቀባ ማንነት ለመፍጠር አትታገል። የህይወት ውበት እራስን በመሆን ውስጥ ነውና እራስህን ሆነህ ማድረግ የምትችለውን ብቻ አድርግ።
📨የ ዛሬው የምሽት ገፆች መልክታችን!📩
ውድ የ 𝕝𝕚𝕗𝕖 𝕙𝕒𝕔𝕜𝕤 𝕔𝕙𝕒𝕟𝕟𝕖𝕝 ቤተሰቦቻችን ሁሌም ለ ምትሰጡን ገንቢ ና የሚያንፅ አስተያየታችሁ እናመሰግናለን:: በ ቻናላችን ላይ ያላችሁን ተጨማሪ አስተያየቶቻችሁን በ 𝗖𝗢𝗠𝗠𝗘𝗡𝗧 𝗦𝗘𝗖𝗧𝗜𝗢𝗡 ላይ አስቀምጡልን❕️
💥ደስ የሚል ሰላማዊ ምሽት ተመኘንላችሁ 🛌 💥
Take a look ahead at all the upcoming
🇲 🇪 🇸 🇭 🇪 🇹
🇬 🇪 🇹 🇸 🇴 🇨 🇭 releases.
ተጨማሪ ይዘቶች ወደ እናንተ እየመጡ ነው።
Life hacks channel 📣👇
⬇️ Join and Share ⤴️👇
╔═══════════╗
❇️ ❇️
@betterment99
❇️ @betterment99 ❇️
╚═══════════╝
♻️ ለሌሎችም እናጋራ!!
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
👍3❤1
#ፕሪሚየም አፓችን ለእናንተ
🅻🅸🅵🅴 🅷🅰🅲🅺🆂 🅲🅷🅰🅽🅽🅴🅻 ◦◦◦➢ 𝖙𝖊𝖑𝖊𝖌𝖗𝖆𝖒
የ life hacks channel ቤተሰብ ይሁኑ ለ ወዳጆቻችሁም አጋሩ !✨️
🔰 All Language Translate App v1.88 (Premium)
🅿️ GP Link 🔗
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.language.translate.all.voice.translator
💠 Mod Info:
◉ Premium Features Unlocked
◉ AOSP Compatible / No Google
◉ CPUs arch: Universal
◉ Full Multi Languages
◉ All debug Info Removed
------------------
💎ፕሪሚየም አፓችን ለናንተ በዚህ ቻናል በነፃ!💎
🧐 እስከመቼ በቆዩ አፖች?
📳 ስልካችሁን አዘምኑ!
More premium apps on your way.
💥Embrace the digital world with us!💥
Life hacks channel 📣👇
⬇️ Join and Share ⤴️👇
╔═══════════╗
❇️ @betterment99 ❇️
❇️ @betterment99❇️
╚═══════════╝
♻️ ለሌሎችም እናጋራ!!
▬▬▬▬▬
🅻🅸🅵🅴 🅷🅰🅲🅺🆂 🅲🅷🅰🅽🅽🅴🅻 ◦◦◦➢ 𝖙𝖊𝖑𝖊𝖌𝖗𝖆𝖒
የ life hacks channel ቤተሰብ ይሁኑ ለ ወዳጆቻችሁም አጋሩ !✨️
🔰 All Language Translate App v1.88 (Premium)
🅿️ GP Link 🔗
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.language.translate.all.voice.translator
💠 Mod Info:
◉ Premium Features Unlocked
◉ AOSP Compatible / No Google
◉ CPUs arch: Universal
◉ Full Multi Languages
◉ All debug Info Removed
------------------
💎ፕሪሚየም አፓችን ለናንተ በዚህ ቻናል በነፃ!💎
🧐 እስከመቼ በቆዩ አፖች?
📳 ስልካችሁን አዘምኑ!
More premium apps on your way.
💥Embrace the digital world with us!💥
Life hacks channel 📣👇
⬇️ Join and Share ⤴️👇
╔═══════════╗
❇️ @betterment99 ❇️
❇️ @betterment99❇️
╚═══════════╝
♻️ ለሌሎችም እናጋራ!!
▬▬▬▬▬
Google Play
All Language Translate App - Apps on Google Play
Language translator for voice & text translation. Translate and dictionary app.
👍1
#ጤና መረጃ
❇️ ውድ የ life hacks ቤተሰቦች እንዴት አደራችሁ በየትኛው የጤና ጉዳዮች መረጃ መስጠት እንዳለብን አስተያየታችሁን ጠቁሙን። እኛ ለናንተ ይጠቅማል ያልናቸውን ወደናንተ ለማድረስ ዝግጁነን
👉 ቋቁቻ (Pityriasis versicolor) ምንድነው?
ቋቁቻ የተለመደና በፈንገስ አማካኝነት የሚመጣ የቆዳ ህመም ነው
👉 ምልክቶቹ
ቋቁቻ በአብዛኛው ጀርባ ፣አንገት፣ደረትና የላይኛው የእጃችን ክፍል አካባቢ ይወጣል
ጠቆር ያሉ (hyperpigmented) ፣ ነጣ ያሉ (hypopigmented) አንዳንዴም ቀላ ያሉ ክብ ወይም እንቁላል ቅርጽ(oval) ሽፍታዎች ሲኖሩት እነዚህ ሽፍታዎች ላይም ትንንሽ ቅርፊቶች ይታያሉ
ሽፍታዎቹን በጣታችን ስንለጥጠው ወይም ፋቅ ፋቅ ስናረገው ቅርፊቶቹ በደንብ ይጎላሉ
የተለመደ ባይሆንም አንዳንዴ የማሳከክ ስሜት ሊኖር ይችላል
👉 ምን አይነት ሰዎች ላይ ይከሰታል
በአብዛኛው በወጣትነት እና በጎልማሳነት የእድሜ ክልል ውስጥ ይከሰታል
👉 ለቋቁቻ የሚያጋልጡን ሁኔታዎች
- በተፈጥሮ ተጋላጭነት (genetic predisposition) ይህም በቤተሰብ አባላት ውስጥ እንዲከሰት ሊያደርግ ይችላል
- ሞቃታማ አካባቢ መኖር
- የበሽታ የመከላከል አቅም መዳከም
- እርግዝና
- ቆዳችን ወዛም ከሆነ
- Oily የሆኑ ቅባቶችን መጠቀም
- ከመጠን ያለፈ ላብ
👉 ቋቁቻ እንዴት ይታከማል?
ሽፍታው በቆዳ ሐኪም ታይቶ ከተረጋገጠ በኋላ ሐኪሙ በሚያዘው መሰረት በሚቀባ፣ በሻምፖ ወይም በሚዋጥ መድሀኒት ህክምናው ይሰጣል
ከህክምናው በኋላ ሽፍታው ላይ የነበሩት ቅርፊቶች ይጠፋሉ ይህም የህመሙን መዳን ያመለክታል
ነገር ግን ሽፍታው ወጥቶበት የነበረው ቦታ ወደ መደበኛው የቆዳችን ቀለም ለመመለስ ሳምንታትን/ወራትን ሊወስድ ይችላል
👉 ቋቁቻ ከሰው ወደሰው ይተላለፋል?
ቋቁቻ ከሰው ወደሰው አይተላለፍም
ለቋቁቻ መንስኤ የሆኑት የፈንገስ አይነቶች(በጥቅሉ Malassezia ተብለው ይጠራሉ) ከቆዳችን ጋር ተስማምተው የሚኖሩ (normal flora) ሲሆኑ ለህመሙ የሚያጋልጡን ሁኔታዎች ሲፈጠሩ ወደ በሽታ አምጪነት የሚቀየሩ ናቸው፤ለዚህም ነው ህመሙ ደጋግሞ የሚከሰትብን
👉እንዴት እንከላከለው?
ቋቁቻ ደጋግሞ የሚከሰትብን ከሆነ እና በተለይም በሞቃታማ አካባቢ የምንኖር ከሆነ ከቆዳ ሐኪም ጋር በመመካከር ህክምናውን በሳምንት ወይም በሁለት ሳምንት ወይም በወር አንድ ጊዜ ለተወሰኑ ወራቶች በመውሰድ ቋቁቻ የሚመላላስበትን የጊዜ ፍጥነት መቀነስ ይቻላል
በተጨማሪም፡-
Oily የሆኑ ቅባቶችን አለመጠቀም
ከጥጥ የተሰሩ ልብሶችን መልበስ(በተለይ ከውስጥ የምንለብሳቸው)
ሰውነታችን ላይ የሚጣበቁ ልብሶችን አለማዘውተር
✔️ በመጨረሻም
ከቆዳ ሐኪም ውጪ የተሰሩ ቪድዮችን አይተን ወይም የቆዳ ሐኪም ሳናማክር መድሀኒቶችን ገዝተን ባለመጠቀም ቆዳችንን ከተጨማሪ ጉዳት እንከላከል‼️
ለወገንዎ ያጋሩ ፤ ጤና ይብዛላቹ
💡ብሩህ ጊዜን ተመኘን!💡
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
ለተጨማሪ የጤና መረጃዎች
Take a look ahead at all the upcoming daily
🇭 🇪 🇦 🇱 🇹 🇭 🇹 🇮 🇵 releases.
ተጨማሪ ይዘቶች ወደ እናንተ እየመጡ ነው።
💥መጪዎቹን ✨️ ጊዜያት ከእኛ ጋር !💥
ጠቃሚ ነውና ለወዳጆ ያካፍሉ! ሼር!
Life hacks channel 📣👇
⬇️ Join and Share ⤴️👇
╔═══════════╗
❇️ @betterment99❇️
❇️ @betterment99❇️
╚═══════════╝
♻️ ለሌሎችም እናጋራ!!
▬▬▬▬▬▬

❤2🥰1
#funfacts
ይህንን_ያውቃሉ ?
የመጀመርያው ምስል ዱባይ በ1989 ምን እንደምትመስል ያሳያል - ምድረ በዳ: አሸዋ: እምብዛም መስህብ የሌላት
ሁለተኛው ምስል ዱባይ በ2022 ምን እንደምትመስል ነው - ድንቅ የአለምን ትኩረት የሳበች ውብ ከተማ
ዱባይን ማን ፀነሳት - ባለ ራዕይ
ማን ገነባት - የአለም ሰው
ማን ይኖርባታል - የአለም ህዝብ
ዱባይ በግምት 3.7 ሚሊየን ህዝብ ይኖርባታል ሁሉም ግን የዱባይ መስራች ህዝቦች አይደሉም ዱባይን ግን ዱባይ አድርገውታል
ዱባይ ውስጥ ከoriginal UAE መስራቾች በይበልጥ ያሉት የውጭ ዜጎች ናቸው - ደቡብ ኤዥያውያን/ ህንድ: ባንግላዲሽ: ፓኪስታን ያሉት ብልጫ ሲኖራቸው ወደ 400,000 የሚገመቱ አውሮፓውያንም ዱባይ ውስጥ ይኖራሉ

🤝3👍1
💤 #የምሽት ገፆች 🌙
🅻🅸🅵🅴 🅷🅰🅲🅺🆂 🅲🅷🅰🅽🅽🅴🅻 ◦◦◦➢ 𝖙𝖊𝖑𝖊𝖌𝖗𝖆𝖒
✨️ምሽቱን በ Life hacks channel ✨️
ውድ የ 𝕝𝕚𝕗𝕖 𝕙𝕒𝕔𝕜𝕤 𝕔𝕙𝕒𝕟𝕟𝕖𝕝 ቤተሰቦች እንዴት አመሻችሁ የ ዛሬ ውሏችሁ ጥሩ እንደነበር ተስፋ እያደረግን በ ቅድሚያ ሰሞኑን ስለተፈጠረው የ መረጃ ቶሎ ቶሎ አለመድረስ ይቅርታ እንጠይቃለን የ ዛሬውን የምሽት ገፆች ስለ ህይወት ጠቃሚ እይታዎችን ይዘንላችሁ ቀርበናል:
ጊዜ
"ጊዜ ከሁሉም ነገር በላይ የሚያስፈልገን ነገር ሆኖ ሳለ ከሁሉ ነገር በላይ ያላግባብ የምናባክነው ነገር ነው። ለሰው ልጆች ሁሉ በእኩልነት የተሰጣቸው ነገር ነው ጊዜ። ነገርግን የሰው ልጅ በሙሉ እኩል አይጠቀምበትም። በአሁኑ ሰዓት በአለማችን ላይ ያለው የሰው ልጆች የኑሮ ደረጃ ልዩነት የጊዜ አጠቃቀማችን እኩል አለመሆኑን ያሳያል።
• የአንድ አመትን ጥቅም ለማወቅ ክፍሉን የደገመ ተማሪ ጠይቀው
• የአንድ ወር ጥቅም ለማወቅ ካለ ወሩ ልጅ የወለደች እናትን ጠይቃት
• የአንድ ሳምንት ጥቅም ለማወቅ ሳምንታዊ ጋዜጣ አሳታሚን ጠይቀው
• የአንድ ደቂቃ ዋጋ ለማወቅ ለትንሽ ባስ ያመለጠውን ግለሰብ ጠይቅ
• የአንድ ሰከንድ ዋጋ ለማወቅ ለትንሽ ከአደጋ የተረፈን ግለሰብ ጠይቀው
• የአንድ ማይክሮ ሰከንድ ዋጋ ለማወቅ ሀይለ ገ\ስላሴን ጠይቀው
እነዚህ ከላይ ያሉን በሙሉ የተጠቀሱት በምክንያት ነው። ህይወታችንን በአጋጣሚ ሳይሆን በእቅድ ነው መምራት ያለብን።" አዝማሪው የጊዜን ጥቅም ሲያስረዳ በስንኙ የሚከተለውን ብሏል
ካልተሳፈሩበት ቶሎ ተሽቀዳድሞ፣
ጊዜ ታክሲ አይደለም አይጠብቅም ቆሞ።
📨የ ዛሬው የምሽት ገፆች መልክታችን!📩
ውድ የ 𝕝𝕚𝕗𝕖 𝕙𝕒𝕔𝕜𝕤 𝕔𝕙𝕒𝕟𝕟𝕖𝕝 ቤተሰቦቻችን ሁሌም ለ ምትሰጡን ገንቢ ና የሚያንፅ አስተያየታችሁ እናመሰግናለን:: በ ቻናላችን ላይ ያላችሁን ተጨማሪ አስተያየቶቻችሁን በ 𝗖𝗢𝗠𝗠𝗘𝗡𝗧 𝗦𝗘𝗖𝗧𝗜𝗢𝗡 ላይ አስቀምጡልን❕️
💥ደስ የሚል ሰላማዊ ምሽት ተመኘንላችሁ 🛌 💥
Take a look ahead at all the upcoming
🇲 🇪 🇸 🇭 🇪 🇹
🇬 🇪 🇹 🇸 🇴 🇨 🇭 releases.
ተጨማሪ ይዘቶች ወደ እናንተ እየመጡ ነው።
Life hacks channel 📣👇
⬇️ Join and Share ⤴️👇
╔═══════════╗
❇️ ❇️
@betterment99
❇️ @betterment99 ❇️
╚═══════════╝
♻️ ለሌሎችም እናጋራ!!
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🅻🅸🅵🅴 🅷🅰🅲🅺🆂 🅲🅷🅰🅽🅽🅴🅻 ◦◦◦➢ 𝖙𝖊𝖑𝖊𝖌𝖗𝖆𝖒
✨️ምሽቱን በ Life hacks channel ✨️
ውድ የ 𝕝𝕚𝕗𝕖 𝕙𝕒𝕔𝕜𝕤 𝕔𝕙𝕒𝕟𝕟𝕖𝕝 ቤተሰቦች እንዴት አመሻችሁ የ ዛሬ ውሏችሁ ጥሩ እንደነበር ተስፋ እያደረግን በ ቅድሚያ ሰሞኑን ስለተፈጠረው የ መረጃ ቶሎ ቶሎ አለመድረስ ይቅርታ እንጠይቃለን የ ዛሬውን የምሽት ገፆች ስለ ህይወት ጠቃሚ እይታዎችን ይዘንላችሁ ቀርበናል:
ጊዜ
"ጊዜ ከሁሉም ነገር በላይ የሚያስፈልገን ነገር ሆኖ ሳለ ከሁሉ ነገር በላይ ያላግባብ የምናባክነው ነገር ነው። ለሰው ልጆች ሁሉ በእኩልነት የተሰጣቸው ነገር ነው ጊዜ። ነገርግን የሰው ልጅ በሙሉ እኩል አይጠቀምበትም። በአሁኑ ሰዓት በአለማችን ላይ ያለው የሰው ልጆች የኑሮ ደረጃ ልዩነት የጊዜ አጠቃቀማችን እኩል አለመሆኑን ያሳያል።
• የአንድ አመትን ጥቅም ለማወቅ ክፍሉን የደገመ ተማሪ ጠይቀው
• የአንድ ወር ጥቅም ለማወቅ ካለ ወሩ ልጅ የወለደች እናትን ጠይቃት
• የአንድ ሳምንት ጥቅም ለማወቅ ሳምንታዊ ጋዜጣ አሳታሚን ጠይቀው
• የአንድ ደቂቃ ዋጋ ለማወቅ ለትንሽ ባስ ያመለጠውን ግለሰብ ጠይቅ
• የአንድ ሰከንድ ዋጋ ለማወቅ ለትንሽ ከአደጋ የተረፈን ግለሰብ ጠይቀው
• የአንድ ማይክሮ ሰከንድ ዋጋ ለማወቅ ሀይለ ገ\ስላሴን ጠይቀው
እነዚህ ከላይ ያሉን በሙሉ የተጠቀሱት በምክንያት ነው። ህይወታችንን በአጋጣሚ ሳይሆን በእቅድ ነው መምራት ያለብን።" አዝማሪው የጊዜን ጥቅም ሲያስረዳ በስንኙ የሚከተለውን ብሏል
ካልተሳፈሩበት ቶሎ ተሽቀዳድሞ፣
ጊዜ ታክሲ አይደለም አይጠብቅም ቆሞ።
📨የ ዛሬው የምሽት ገፆች መልክታችን!📩
ውድ የ 𝕝𝕚𝕗𝕖 𝕙𝕒𝕔𝕜𝕤 𝕔𝕙𝕒𝕟𝕟𝕖𝕝 ቤተሰቦቻችን ሁሌም ለ ምትሰጡን ገንቢ ና የሚያንፅ አስተያየታችሁ እናመሰግናለን:: በ ቻናላችን ላይ ያላችሁን ተጨማሪ አስተያየቶቻችሁን በ 𝗖𝗢𝗠𝗠𝗘𝗡𝗧 𝗦𝗘𝗖𝗧𝗜𝗢𝗡 ላይ አስቀምጡልን❕️
💥ደስ የሚል ሰላማዊ ምሽት ተመኘንላችሁ 🛌 💥
Take a look ahead at all the upcoming
🇲 🇪 🇸 🇭 🇪 🇹
🇬 🇪 🇹 🇸 🇴 🇨 🇭 releases.
ተጨማሪ ይዘቶች ወደ እናንተ እየመጡ ነው።
Life hacks channel 📣👇
⬇️ Join and Share ⤴️👇
╔═══════════╗
❇️ ❇️
@betterment99
❇️ @betterment99 ❇️
╚═══════════╝
♻️ ለሌሎችም እናጋራ!!
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
👍2❤1🤝1
#ጤና መረጃ
❇️ ውድ የ life hacks ቤተሰቦች እንዴት አደራችሁ በየትኛው የጤና ጉዳዮች መረጃ መስጠት እንዳለብን አስተያየታችሁን ጠቁሙን። እኛ ለናንተ ይጠቅማል ያልናቸውን ወደናንተ ለማድረስ ዝግጁነን
ማድያት( Melasma )
ማድያት ብዙ ጊዜ ከሚከሰቱ የቆዳ ላይ ችግሮች ዉስጥ አንዱ ነዉ፡፡ ይህ ችግር በፊት ላይ በቡናማና በግሬይ መካከል ያለ የፊት ላይ ቆዳ ቀለም ለዉጥ የሚያመጣ ሲሆን ብዙ ሰዎች በጉንጫቸዉ፣ በአፍንጫቸዉ፣ በግንባራቸዉ፣ አገጫቸዉና በላይኛዉ ከንፈራቸዉ ከፍ ብሎ ባለ ቦታ ይወጣል፡፡ በተጨማሪም ማድያት ብዙ ጊዜ የፀሃይ ብርሃን በብዛት የሚያገኙ እንደ አንገትና ክንድ ያሉ የሰዉነት ክፍሎችንም ያጠቃል፡፡
የማድያት ህመም ምልክቶች
ማድያት በፊት ላይ ግራጫና ቡናማ መካከል ያለ በጣም የተለመደ የቆዳ ቀለም ለዉጥ የሚያመጣ ሲሆን ብዙዉን ጊዜ የሚታየዉ/የሚከሰተዉ በሚከተሉት ቦታዎች ላይ ነዉ፡-
• በጉንጭ ላይ
• በአፍንጫ
• ከላይኛዉ ከንፈር ከፍ ብሎና
• አገጭ ላይ ናቸዉ፡፡
በተወሰኑ ሰዎች ላይ በአንገታቸዉና በክንዳቸዉ ላይ ሊታይባቸዉ ይችላል፡፡ ይህ ግን ብዙ ጊዜ አይታይም፡፡ ማድያት የሚያስከትለዉ ምንም አይነት የህመም ምልክት ባይኖረዉም ሰዎች ማድያት ቆዳቸዉ ላይ የሚያመጣዉን ለዉጥ አይፈልጉትም፡፡
ማድያት የሚከሰተዉ/የሚበዛዉ እነማን ላይ ነዉ?
ማድያት ከወንዶች ይልቅ በሴቶች ላይ በብዛት የሚታይ ሲሆን ማድያት ከሚከሰትባቸዉ ሰዎች ዉስጥ የወንዶች ተጋላጭነት/ድርሻ 10 በመቶ ብቻ ነዉ፡፡ ማድያት ጠቆር ያለ የቆዳ ቀለም ባላቸዉ እንዲሁም በቤተሰባቸዉ ዉስጥ የማድያት ችግር ባለባቸዉ ሰዎች ላይ በብዛት ሊከሰት ይችላል፡፡
የማድያት መንስኤዎች
ለማድያት መከሰት መንስኤ የሆነዉ ነገር በትክክል ባይታወቅም በቆዳችን ዉስጥ ያሉና የቆዳ ቀለም እንዲፈጠር የሚያደርጉ ሜላኖሳይት የሚባሉ ሴሎች ከመጠን ያለፈ ቀለም በማምረት ምክንያት የሚከሰት ነዉ፡፡ ነጭ የቆዳ ቀለም ካላቸዉ ይልቅ ጠቆር ያለ የቆዳ ቀለም ያላቸዉ ሰዎች ለማድያት የሚጋለጡ ሲሆን ይህ የሆነበት ምክንያት ጠቆር ያለ የቆዳ ቀለም ያላቸዉ ሰዎች ነጭ ቆዳ ካላቸዉ ሰዎች ይልቅ ብዙ ሜላኖሳይቶች በቆዳቸዉ ውስጥ ስላላቸዉ ነዉ፡፡
ማድያትን ሊያስነሱ የሚችሉ ነገሮች
• ለፀሃይ ብርሃን መጋለጥ፡- ለፀሃይ ብርሃን መጋለጥ ሜላኖሳይትን እንዲነቃቁ ያደርጋቸዋል፡፡ማድያት ከጠፋ በኃላ ድጋሚ ለመቀስቀስ ለትንሽ የፀሃይ ብርሃን መጋለጥ ብቻ ይበቃል፡፡ ይህ ክስተት በብዙ ሰዎች ለማድያት ተደጋግሞ መምጣት አይነተኛ ምክንያት ሊሆን ይችላል፡፡
• የሆርሞን መለዋወጥ፡- ነፍሰጡር እናቶች ማድያት ብዙዉን ጊዜ ከሚከሰትባቸዉ ዉስጥ የሚጠቀሱ ሲሆን የእርግዝና መከላከያ እንክብል ና የሆርሞን ህክምና ለማድያት መከሰት ምክንያት ሊሆኑ ይችላሉ፡፡
• ኮስሞቲክስ፡- ቆዳን ሊቆጠቁጡ የሚችሉ ለቆዳ እንክብካቤ የሚጠቀሙባቸዉ ነገሮች ማድያትን ሊያባብሱ ይችላሉ፡፡
የማድያት ምርመራ
ማድያትን የቆዳ ህክምና ባለሙያዎች በማየትና በመመርመር የሚለዩ ሲሆን ማድያቱ ምን ያህል ወደቆዳዎ ዘልቆ እንደገባ ለመለየት/ለማወቅ ቆዳዎትን ዉድስ ላይት በሚባል መመርመሪያ መሳሪያ ሊያዎት/ሊመረምሩ ይችላሉ፡፡
አንዳንዴ ማድያት ከሌላ የቆዳ ችግር ጋር ሊመሳሰል ይችላል፡፡ ስለሆነም ሌሎቹን የቆዳ ችግሮች ከማድያት ለመለየት ከቆዳዎ ላይ ትንሽ ናሙና(ባዮፕሲ) በመዉሰድ ለምርመራ ሊልኩት ይችላሉ፡፡
ማድያት እንዴት ሊታከም ይችላል?
ማድያት በራሱ ጊዜ እየጠፋ ሊመጣ ይችላል፡፡ ይህ ብዙዉን ጊዜ የሚከሰተዉ ማድያትን ሊያስነሱ የሚችሉ ነገሮች ሲቀንሱ/ሲጠፉ ሲሆን ለምሳሌ ነፍሰጡር እናት ከወለደች በኃላ፣ የእርግዝና መከላከያ እንክብል የሚወስዱ መዉሰዱን በሚያቆሙበት ወቅት ቀስ እያለ ሊጠፋ ይችላል፡፡
አንዳንድ ሰዎች ላይ ማድያት ለረጅም ጊዜ/ አንዳንድ ጊዜ ደግሞ ለእድሜ ልክ ሊቆይ ይችላል፡፡ ማድያትዎ እየጠፋ ካልመጣ ወይም የወሊድ መከላከያ እንክብልዎን መቀጠል ከፈለጉ ማድያት ህክምና ስለለዉ የህክምና ባለሙያዎን ያማክሩ፡፡ ለማድያት የሚረዱ ህክምናዎች የሚከተሉትን ያጠቃልላል፡፡ እነርሱም
• ሃይድሮኪዪኒን፡- ይህ ብዙዉን ጊዜ ለመጀመሪያ ጊዜ ለማድያት ህክምና የሚያገለግል ሲሆን ማድያት የወጣበት ቦታ በሚቀባበት ወቅት ቦታዉ ቀስ እያለ ወደ ቀድሞዉ መልኩ እንዲቀየር ያደርጋል፡፡ መድሃኒቱ በክሬም፣በሎሽን፣በጄልና ፈሳሽ መልክ የሚገኝ ሲሆን የተወሰኑትን ያለህክምና ባለሙያዎ ማዘዣ ሊያገኙ ይችላሉ፡፡
• ትሪቲኖን እና ኮርቲኮስቴሮይድ፡- ይህ ለማድያት ህክምና የሚያገለግልና በሁለተኛ ደረጃ ያለ ሲሆን በሚጠቀሙበት ወቅት ማድያቱ ቀስ እያለ እንዲለቅ ያደርጋል፡፡
• ሌሎች በቆዳ ላይ የሚቀቡ መድሃኒቶች፡- የቆዳ ህክምና ባለሙያዎ እንደ አዞሊክ አሲድ፣ ኮጂክ አሲድ ያሉ መድሃኒቶችን ሊያዝልዎ ይችላል፡፡
• ፕሮሲጀርስ፡- ቆዳዎ ላይ የሚቀቡት መድሃኒቶች ለዉጥ የማያመጡ ከሆነ የህክምና ባለሙያዎ ኬሚካል ፒል፣ ማይክሮደርማአብሬሽን እና ደርማአብሬሽን የሚባሉ የህክምና ፕሮሲጀሮችን ሊያከናዉኑልዎ ይችላሉ፡፡
የህክምናዉ ዉጤት
የቆዳ ህክምና ክትትል ከተደረገ/ካደረጉ ብዙ ጊዜ በህክምናዉ ጥሩ ዉጤት የሚያዩ ቢሆንም ጥቂቶች ላይ ህክምናዉ ዉጤት ላይኖረዉ ይችላል፡፡ የህክምና ባለሙያዎን ምክር ከተከተሉ/ከተገበሩ ህክምናዉን በጀመሩ በጥቂት ወራት ዉስጥ ለዉጥ ሊያዩ ይችላሉ፡፡
ማድያትዎ በህክምናዉ ከጠፋልዎ በኃላ የቆዳ ህክምናዎን መቀጠል አስፈላጊ ነዉ፡፡ ይህ ማድያትዎ ተመልሶ እንዳይመጣ ያግዝዎታል፡፡ በተጨማሪም የፀሃይ መከላከያ ዘዴዎችን እንደ ሰንስክሪንና ኮፍያ/ጃንጥላ ያሉ ነገሮችን መጠቀም ያስፈልጋል፡፡
ማድያት ካለዎ የቆዳ ህክምና ባለሙያዎች የሚከተሉትን ምክሮች እንዲተገብሩ ያዛሉ
1. የፀሃይ መከላከያ ሁሌ/በየቀኑ መጠቀም፡- ብዙዉን ጊዜ ለማድት ህክምና ከሚያገለግሉ ነገሮች ዉስጥ አንዱ የፀሃይ መከላከያን መጠቀም ነዉ፡፡ እንደሚታወቀዉ ለፀሃይ ብርሃን መጋለጥ ማድያትን የሚያመጣ ሲሆን የመከላከል ብቃታቸዉ ከ30ና ከዚያ በላይ የሆኑ( Sun Protection Factor (SPF) of 30 or more) ያሉ እንደ ዚንክ ኦክሳይድ ወይም ቲታንየም ዳይ ኦክሳይድ ያሉ ሰን ስክሪኖችን ለፀሃይ ከመጋለጥዎ ከ15 ደቂቃዎች ቀደም ብለዉ መቀባትና በየ2 ሰዓቱ መልሶ መቀባት
2. ከቤትዎ ዉጭ ፀሃይ ላይ በሚሄዱበት ወቅት ኮፍያ መጠቀም፡- በቅርቡ በተደረገ ጥናት መሰረት የፀሃይ መከላከያ ቅባት ብቻ መጠቀም ሙሉ በሙሉ ከችግሩ ላይከላከልልዎ ይችላል፡፡ ከተቻለ ከሚቀቡት የፀሃይ መከላከያ ቅባት(ሰንስክሪን) በተጨማሪ ኮፍያ መጠቀም ይመከራል፡፡
3. ለቆዳ እንክብካቤ የሚጠቀሙባቸዉን ነገሮች በጥንቃቄ መምረጥ፡- ለቆዳ እንክብካቤ የሚጠቀሙባቸዉ ነገሮች ቆዳዎትን የማይቆጠቅጡ ወይም የማያቃጥሉ ነገሮች መሆን አለባቸዉ፡፡ ምክንያቱም እነዚህ ነገሮች ማድያቱን ሊያባብሱ ይችላሉ፡፡
4. ዋክሲንግ ያለማድረግ(ፀጉርን ያለመንቀል)፡- ዋክሲንግ ማድረግ የቆዳን መቆጣት ስለሚያመጣና ማድያትን ስለሚያባብስ ማድያት ባለበት ቦታዎች ዋክሲንግ ከማድረግ ቢቆጠቡ፡፡

👍2
#ፕሪሚየም አፓችን ለእናንተ
🅻🅸🅵🅴 🅷🅰🅲🅺🆂 🅲🅷🅰🅽🅽🅴🅻 ◦◦◦➢ 𝖙𝖊𝖑𝖊𝖌𝖗𝖆𝖒
የ life hacks channel ቤተሰብ ይሁኑ ለ ወዳጆቻችሁም አጋሩ !✨️
🔰 My Diary - Daily Diary Journal v1.03.45.0515.1 (Pro)
🅿️ GP Link 🔗
https://play.google.com/store/apps/details?id=mydiary.journal.diary.diarywithlock.diaryjournal.secretdiary
💠 Mod Info:
◉ Pro / Paid Features Unlocked
◉ AOSP Compatible / No Google
◉ CPUs arch: Universal
◉ Full Multi Languages
◉ All debug Info Removed
------------------
💎ፕሪሚየም አፓችን ለናንተ በዚህ ቻናል በነፃ!💎
🧐 እስከመቼ በቆዩ አፖች?
📳 ስልካችሁን አዘምኑ!
More premium apps on your way.
💥Embrace the digital world with us!💥
Life hacks channel 📣👇
⬇️ Join and Share ⤴️👇
╔═══════════╗
❇️ @betterment99 ❇️
❇️ @betterment99❇️
╚═══════════╝
♻️ ለሌሎችም እናጋራ!!
▬▬▬▬▬
🅻🅸🅵🅴 🅷🅰🅲🅺🆂 🅲🅷🅰🅽🅽🅴🅻 ◦◦◦➢ 𝖙𝖊𝖑𝖊𝖌𝖗𝖆𝖒
የ life hacks channel ቤተሰብ ይሁኑ ለ ወዳጆቻችሁም አጋሩ !✨️
🔰 My Diary - Daily Diary Journal v1.03.45.0515.1 (Pro)
🅿️ GP Link 🔗
https://play.google.com/store/apps/details?id=mydiary.journal.diary.diarywithlock.diaryjournal.secretdiary
💠 Mod Info:
◉ Pro / Paid Features Unlocked
◉ AOSP Compatible / No Google
◉ CPUs arch: Universal
◉ Full Multi Languages
◉ All debug Info Removed
------------------
💎ፕሪሚየም አፓችን ለናንተ በዚህ ቻናል በነፃ!💎
🧐 እስከመቼ በቆዩ አፖች?
📳 ስልካችሁን አዘምኑ!
More premium apps on your way.
💥Embrace the digital world with us!💥
Life hacks channel 📣👇
⬇️ Join and Share ⤴️👇
╔═══════════╗
❇️ @betterment99 ❇️
❇️ @betterment99❇️
╚═══════════╝
♻️ ለሌሎችም እናጋራ!!
▬▬▬▬▬
Google Play
My Diary - Daily Diary Journal - Apps on Google Play
My Diary - Daily Journal with lock: Diary journal app and secret diary with lock
👍2
#funfacts
🧐 ይህንን_ያውቃሉ ?
⛈️እስኪ ስለ መብረቆች የሰው ልጅ ተመራምሮ ያገኘውን አንዳንድ መረጃዎች እንግለጽላችሁ ......
🌩 የአንድ ጊዜ መብረቅ በአቬሬጅ 700 ሚሊዮን ጋሎን ውሃ የይዛል !ይህም በየስድስት ደቂቃው ከአንድ ትልቅ ፏፏቴ የሚወርደውን ውሃ ይመጣጠናል ! ይኸው መብረቅ 10 ሚሊየን ኪሎዋትሃወርስ የሚሆን ሃይልን ያመነጫል ! ይህም ከ20 ኪሎቶን ኒዩኪሊየር ሃይል ጋር ይመጣጠናል !
🌩 ነጎድጓዶች ከ10 እስከ 100 እጥፍ የሚሆን ሃይልን ሊያመነጩ ይችላሉ ! በአለም በአንድ አካባቢ በመቶ የሚቆጠሩ የነጎድጓድ መብረቆች ሊከሰቱ ይችላሉ !
🌩 በአንድ ዓመት ውስጥ በዓለማችን ወደ 16 ሚሊየን የነጎድጓድ መብረቅ ድምጾችና ብልጭታዎች ይታያሉ !
🌩 እነዚህ መብረቆች የብርሃንን ብልጭታዎች እያሳዩና መስመሮችን እየሠሩ እስከ 5 ማይልስ ወይም 8 ኪሎ ሜትር ርዝመት ድረስ ሊታዩ ይችላሉ !
🌩 መብረቆች በመቶ ሺህ የሚቆጠሩ የኤሌክትሪክ ቮልት ሃይል ያላቸው ሲሆን በዚያ ሰከንድ ውስጥ እስከ 50 000 ዲግሪ ፋራናይት ሙቀትን ይፈጥራሉ !
🌩 የመብረቅ ጨረር መሬትን በየሰከንዱ በአቬሬጅ 100 ጊዜ ይመታል !
🌩 የመብረቅ የሐይሉ ትልቅነት ፣ አስደናቂው ፍጥነቱ ግልጽ የሆነው ብልጭታውና አስድንጋጭ ድምጹ የፈጣሪን ጌትነትና ሥልጣናዊ ሐይሉን ይገልጣል !

👏3👍1
#techtips
🧑💻 በነፃ Web development ለመማር ከፈለጉ እነዚህን ዌብሳይት ቀድማችሁ ተመልከቱ
1. HTML - w3schools.com
2. CSS - web.dev
3. JavaScript - scrimba.com
4. React - react-tutorial.app
5. Next - nextjs.org
6. TailwindCSS - tailwindcss.com
7. Git & GitHub - git-scm.com
8. SQL - sqlbolt.com
9. Python - PythonTutorial.net
10. API - rapidapi.com
11. Node - nodejs.dev
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
Life hacks channel 📣👇
⬇️ Join and Share ⤴️👇
╔═══════════╗
❇️ @betterment99 ❇️
❇️ @betterment99 ❇️
╚═══════════╝
♻️ ለሌሎችም እናጋራ!!
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🧑💻 በነፃ Web development ለመማር ከፈለጉ እነዚህን ዌብሳይት ቀድማችሁ ተመልከቱ
1. HTML - w3schools.com
2. CSS - web.dev
3. JavaScript - scrimba.com
4. React - react-tutorial.app
5. Next - nextjs.org
6. TailwindCSS - tailwindcss.com
7. Git & GitHub - git-scm.com
8. SQL - sqlbolt.com
9. Python - PythonTutorial.net
10. API - rapidapi.com
11. Node - nodejs.dev
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
Life hacks channel 📣👇
⬇️ Join and Share ⤴️👇
╔═══════════╗
❇️ @betterment99 ❇️
❇️ @betterment99 ❇️
╚═══════════╝
♻️ ለሌሎችም እናጋራ!!
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
👏3
💤 #የምሽት ገፆች 🌙
🅻🅸🅵🅴 🅷🅰🅲🅺🆂 🅲🅷🅰🅽🅽🅴🅻 ◦◦◦➢ 𝖙𝖊𝖑𝖊𝖌𝖗𝖆𝖒
✨️ምሽቱን በ Life hacks channel ✨️
ውድ የ 𝕝𝕚𝕗𝕖 𝕙𝕒𝕔𝕜𝕤 𝕔𝕙𝕒𝕟𝕟𝕖𝕝 ቤተሰቦች እንዴት አመሻችሁ የ ዛሬ ውሏችሁ ጥሩ እንደነበር ተስፋ እያደረግን በ ቅድሚያ ሰሞኑን ስለተፈጠረው የ መረጃ ቶሎ ቶሎ አለመድረስ ይቅርታ እንጠይቃለን የ ዛሬውን የምሽት ገፆች ስለ ህይወት ጠቃሚ እይታዎችን ይዘንላችሁ ቀርበናል:
⭐ከምግብ ቤቱ ገብቼ ምግቤን አዝዤ ቁጭ እንዳልኩኝ
አንድ እድሜው ገፋ ያለ ሰው ጋሪውን እየገፋ ገብቶ ምግብ ቤቱ ላይ ከተሰቀሉት ወረቀቶች ላይ አንዱን አንስቶ ምግብ ሲያዝዝ አየሁት
✅️ትንሽ ቆይቶ ደግሞ አንዲት ጉስቁል ያለች ወጣት መጥታ ተመሳሳይ አደረገች
ምግቤን በልቼ ስወጣ ወረቀቶቹን ሳያቸው እንዲህ ይላሉ
👇🏾
“ርቦህ ነገር ግን መመገቢያ ገንዘብ ከሌለህ እነዚህ ደረሰኞች የተከፈለባቸው ምግቦች ናቸው"
⭐እዚህ ምግብ ቤት ተመግበው የሚወጡ ልበ-ደጎች ናቸው እነዚህን ምግቦች ከፍለው የሚወጡት: የቸገረው ይመገባቸዋል ብለው
ሰው መሆኛ መንገዱ ብዙ ነው!!❤️🙌🏼
Zamalik Endris
📨የ ዛሬው የምሽት ገፆች መልክታችን!📩
ውድ የ 𝕝𝕚𝕗𝕖 𝕙𝕒𝕔𝕜𝕤 𝕔𝕙𝕒𝕟𝕟𝕖𝕝 ቤተሰቦቻችን ሁሌም ለ ምትሰጡን ገንቢ ና የሚያንፅ አስተያየታችሁ እናመሰግናለን:: በ ቻናላችን ላይ ያላችሁን ተጨማሪ አስተያየቶቻችሁን በ 𝗖𝗢𝗠𝗠𝗘𝗡𝗧 𝗦𝗘𝗖𝗧𝗜𝗢𝗡 ላይ አስቀምጡልን❕️
💥ደስ የሚል ሰላማዊ ምሽት ተመኘንላችሁ 🛌 💥
Take a look ahead at all the upcoming
🇲 🇪 🇸 🇭 🇪 🇹
🇬 🇪 🇹 🇸 🇴 🇨 🇭 releases.
ተጨማሪ ይዘቶች ወደ እናንተ እየመጡ ነው።
Life hacks channel 📣👇
⬇️ Join and Share ⤴️👇
╔═══════════╗
❇️ ❇️
@betterment99
❇️ @betterment99 ❇️
╚═══════════╝
♻️ ለሌሎችም እናጋራ!!
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🅻🅸🅵🅴 🅷🅰🅲🅺🆂 🅲🅷🅰🅽🅽🅴🅻 ◦◦◦➢ 𝖙𝖊𝖑𝖊𝖌𝖗𝖆𝖒
✨️ምሽቱን በ Life hacks channel ✨️
ውድ የ 𝕝𝕚𝕗𝕖 𝕙𝕒𝕔𝕜𝕤 𝕔𝕙𝕒𝕟𝕟𝕖𝕝 ቤተሰቦች እንዴት አመሻችሁ የ ዛሬ ውሏችሁ ጥሩ እንደነበር ተስፋ እያደረግን በ ቅድሚያ ሰሞኑን ስለተፈጠረው የ መረጃ ቶሎ ቶሎ አለመድረስ ይቅርታ እንጠይቃለን የ ዛሬውን የምሽት ገፆች ስለ ህይወት ጠቃሚ እይታዎችን ይዘንላችሁ ቀርበናል:
⭐ከምግብ ቤቱ ገብቼ ምግቤን አዝዤ ቁጭ እንዳልኩኝ
አንድ እድሜው ገፋ ያለ ሰው ጋሪውን እየገፋ ገብቶ ምግብ ቤቱ ላይ ከተሰቀሉት ወረቀቶች ላይ አንዱን አንስቶ ምግብ ሲያዝዝ አየሁት
✅️ትንሽ ቆይቶ ደግሞ አንዲት ጉስቁል ያለች ወጣት መጥታ ተመሳሳይ አደረገች
ምግቤን በልቼ ስወጣ ወረቀቶቹን ሳያቸው እንዲህ ይላሉ
👇🏾
“ርቦህ ነገር ግን መመገቢያ ገንዘብ ከሌለህ እነዚህ ደረሰኞች የተከፈለባቸው ምግቦች ናቸው"
⭐እዚህ ምግብ ቤት ተመግበው የሚወጡ ልበ-ደጎች ናቸው እነዚህን ምግቦች ከፍለው የሚወጡት: የቸገረው ይመገባቸዋል ብለው
ሰው መሆኛ መንገዱ ብዙ ነው!!❤️🙌🏼
Zamalik Endris
📨የ ዛሬው የምሽት ገፆች መልክታችን!📩
ውድ የ 𝕝𝕚𝕗𝕖 𝕙𝕒𝕔𝕜𝕤 𝕔𝕙𝕒𝕟𝕟𝕖𝕝 ቤተሰቦቻችን ሁሌም ለ ምትሰጡን ገንቢ ና የሚያንፅ አስተያየታችሁ እናመሰግናለን:: በ ቻናላችን ላይ ያላችሁን ተጨማሪ አስተያየቶቻችሁን በ 𝗖𝗢𝗠𝗠𝗘𝗡𝗧 𝗦𝗘𝗖𝗧𝗜𝗢𝗡 ላይ አስቀምጡልን❕️
💥ደስ የሚል ሰላማዊ ምሽት ተመኘንላችሁ 🛌 💥
Take a look ahead at all the upcoming
🇲 🇪 🇸 🇭 🇪 🇹
🇬 🇪 🇹 🇸 🇴 🇨 🇭 releases.
ተጨማሪ ይዘቶች ወደ እናንተ እየመጡ ነው።
Life hacks channel 📣👇
⬇️ Join and Share ⤴️👇
╔═══════════╗
❇️ ❇️
@betterment99
❇️ @betterment99 ❇️
╚═══════════╝
♻️ ለሌሎችም እናጋራ!!
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
👍3🥰2❤1
የአውሮፓ ህብረት አውቶማቲክ አሃዛዊ ስርዓት በራስ-ሰር ዝቅተኛውን የዲጂታል ምንዛሪ መሸጫ ዋጋ እንደ BTC፣ ETH፣ USDT በመለዋወጥ በሰከንዶች ውስጥ ይገዛል።
1. መመዝገብ እና 9999 USDT ያግኙ፣ ከፍተኛው 10% ተቀማጭ ገንዘብ።
2. የUSDT መጠን፣ ገንዘቦች በራስ ሰር ገቢ ይደረጋሉ እና ይወጣሉ።
3. ቁጠባ VIP1-VIP8፣ መጠናዊ ገቢ 3%-13%
4. ብዙ ገንዘቦችን ይደግፉ, መደበኛ መጠን 1.5% -6.0%
5. መጠኗ በየ 24 ሰዓቱ አንድ ጊዜ እንደገና ይዘጋጃል ፣ እና መጠኑ በቀን አንድ ጊዜ ነው።
6. የሶስት-ደረጃ መጠናዊ የንግድ ወኪሎችን ያስተዋውቁ (A5%+B2%+C1%=8% ሽልማት)
የ24-ሰዓት ያልተቋረጠ መረጃ መሰብሰብ፣የእጅ ምልከታ አያስፈልግም፣ ቀልጣፋ እና የተረጋጋ ትርፍ። ይህ የአውሮፓ ህብረት አውቶማቲክ የቁጥር ስርዓት ነው።
የቴሌግራም የደንበኞች አገልግሎት፡ https://t.me/eu_online_service1
የአባል ምዝገባ አገናኝ፡ https://euexchange.cc/#/register?i=360945
የአውሮፓ ህብረት ኦፊሴላዊ ጣቢያ https://t.me/EUEexchangevip
የአውሮፓ ህብረት ኦፊሴላዊ ቡድን https://t.me/EUEexchangeVipGroup

🤝2
【EU_Exchange】 AI-GPT ኩባንያ የሰው ኃይል አስተዳዳሪን ቀጥሯል።
የሚያስፈልግህ ከቤት ለመስራት ስልክ ብቻ ነው።
ዕድሜ 25 እና ከዚያ በላይ
ወርሃዊ ደሞዝ ከ1,800 እስከ 5,000 ዶላር
ዋናው ሥራ:
1. ኩባንያው ሠራተኞችን እንዲቀጥር መርዳት
2. የኩባንያውን AI ዘመናዊ ምርቶችን ያስተዋውቁ
3. በተሳካ ሁኔታ ከገቡ፣ የ30+20 ዶላር ሽልማት ሊያገኙ ይችላሉ።
4. የመስመር ላይ የደንበኞች አገልግሎት፡ https://tawk.to/chat/6697f15532dca6db2cb1513c/1i30oddn1

👍4❤1
Enjoy our content? Advertise on this channel and reach a highly engaged audience! 👉🏻
It's easy with Telega.io. As the leading platform for native ads and integrations on Telegram, it provides user-friendly and efficient tools for quick and automated ad launches.
⚡️ Place your ad here in three simple steps:
1 Sign up
2 Top up the balance in a convenient way
3 Create your advertising post
If your ad aligns with our content, we’ll gladly publish it.
Start your promotion journey now!