✞ ቤተ ያዕቆብ ✞
373 subscribers
838 photos
74 videos
76 files
392 links
እንኳን ደኅና መጣችሁ !
ዓላማ ፦
በ ✞ ቤተ እስራኤል ✞ ማኅበራችን የምንማማራቸውን ትምህርቶች ፣ የጥያቄ መልሶች ፣ ስነ ጽሑፎችና የመዝሙሮች ምስጋናዎች በዚህ የሚቀመጡበት ፤ ከተለያዩ ምንጮች የተገኙ መንፈሳዊ ጽሑፎችና የመጻሕፍት pdf የሚለቀቁበት Channel ነው ።

ለሐሳብ ወይም አስተያዬት @Wonde2010 ላይ ያስቀምጡልኝ !

ግሩፓችን 👉 https://t.me/betesrael
Download Telegram
 🕯" ጉባኤ መክፈቻ ጸሎት " 🕯

✞ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ። ✞

   እግዚአብሔር አምላካችን ሆይ የተሰበሰብነው በስምህ ነውና ወደኛ ተመልከት በመካከላችንም ተገኝልን ። መንፈሳችንን በጸጋህ ሙላልን በምንማማርባቸውና በምንነጋገርባቸው  ነገሮች መወሰን የሚገባንን አሳየን በነገር ሁሉ አንተን ደስ የሚያሰኝ አንተ የምትመራን ቤተክርስቲያንንም የሚያከብር አድርግልን ።

የውሳኔያችን መሪ አንተ ብቻ ሁን ። ፍሬያማ እንዲሆኑ የምታደርግም አንተ ብቻ ነህና ድንቁርናችንን ፣ ግብዝነታችንንና የዓለምን ሥርዓት ለመከተል መጣራችን ስሕተት እንዳይጥለን ጠብቀን ።

ከአባቶቻችን ጋር ሆነህ በጉባኤያቸው ሁሉ የቀናች ሃይማኖትን ለማጽናትና የክህደትን አረም በሚነቅሉ ወቅት እንደተገኘህና ሁለንተናቸውን እንደረዳህ እኛንም እንዲሁ ርዳን ።

የተሰበሰብነው በስምህ ስለሆነ ሐሳባችንን ሁሉ በዚህ ዓለም ሐሳብ ሳይባክን ከአንተ ሳይለይና በፍቅርህ ለተመሠረተው እውነተኛነት እንድንጣጣር አድርገን ። በስምህ በተሰበሰብነው አንዳችንም የተለወጠና ክፋትን የሚያስብ ልቦና ይዘን በዚህ ጉባኤ እንዳንቀርብ አድርገን ። ክብርህን ለመመስከር በተቀበልናት በዚች ኃላፊነት ሁሉ የማንጠቅም ባሪያዎች ነን ብለን በትሕትና እንድንመላለስም አድርገን ።

ወላዲተ አምላክ እመቤታችን ድንግል ማርያም ሆይ ማኅበራችንና ጉባኤያችንን ባርኪልን ። የማኅበራችንን እቅድ ፣ አማናዊ ሕይወት የሚያሰጠውን የእግዚአብሔርን ቃል ለሁሉ ለማዳረስ የምናደርገውን ጥረት ሁሉ አንቺ አስፈጽሚን ። በማናቸውም ምክንያት መሰባሰባችንንና አንድነታችንን እንዳንተው መጽናናትን ስጪን ።

ጉባኤ ሐዋርያትን የባረከ አምላክ የኛንም የደካሞቹን መሰባሰብ ይባርክ ። በሁላችን እናት በእመቤታችን ድንግል ማርያም ስም ለዘላለሙ አሜን ።

አባታችን ሆይ በሰማያት የምትኖር : ስምህ ይቀደስ መንግሥትህ ትምጣ : ፈቃድህ በሰማይ እንደሆነች ፡ እንዲሁም በምድር ትሁን ። የዕለት እንጀራችንን ስጠን ዛሬ ፡ በደላችንንም ይቅር በለን ፤ እኛም የበደሉንን ይቅር እንደምንል ። አቤቱ ወደ ፈተናም አታግባን ፡ ከክፉ ሁሉ አድነን እንጂ : መንግሥት ያንተ ናትና ፡ ኃይል ክብር ምስጋናም ፡ ለዘላለሙ አሜን ።

እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ ፤ በመልአኩ በቅዱስ ገብርኤል ሰላምታ፡ሰላም እንልሻለን:በሀሳብሽ ድንግል ነሽ : በሥጋሽም ድንግል  ነሽ ። የአሸናፊ የእግዚአብሔር እናት ሆይ : ሰላምታ ላንቺ : ይገባል ። ከሴቶች ሁሉ ተለይተሽ አንቺ የተባረክሽ ነሽና : የማኅፀንሽም ፍሬ ፡ የተባረከ ነው ። ጸጋን የተመላሽ ድንግል ሆይ ደስ ይበልሽ ፡ ልዑል እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ነውና ፡ ከተወደደው ልጅሽ ፡ ከጌታችን ከመድኃኒታችን  ከኢየሱስ ክርስቶስ ዘንድ ፡ ይቅርታንና ምሕረትን ለምኝልን ፡ ኃጢአታችንን ያስተሠርይልን ዘንድ ለዘላለሙ አሜን ። 🕯
ላመስግንህ_የእኔ_ጌታ_ዘማሪ_ቀሲስ_ምንዳዬ_ብርሃኑ
<unknown>
🥰ላመስግንህ የኔ ጌታ🥰

ላመስግንህ የኔ ጌታ ላመስግንህ
ልቀኝልህ የኔ ጌታ ልቀኝልህ
ህይወቴ ነው ዝማሬ ትሩፋቴ
የሰጠኸኝ እንዳከብርህ አንተ አባቴ/2/
አዝ.........
ከኔ ሆነ የምሰጥህ ባይኖረኝም
ከሰጠኸኝ ያንተን መስጠት አይከብደኝም
ጥበቤ ነህ የምስጋና መሰረቴ
ዝማሬዬን ያፈሰስከው በህይወቴ
አንደበቴ የቃኘኸው ለምስጋና
ይኸው ውሰድ ቅኝትህን እንደገና/2/
አዝ........
ባዶ እኮነኝ የኔ ጌታ ምን ልቅዳልህ
በእጄ ላይ አንዳች የለም የምሰጥህ
ላንተ ክብር የሚመጥን ህይወት የለኝ
ዝማሬዬን በቸርነት ተቀበለኝ
አንደበቴን የቃኘኸው ለምስጋና
ይኸው ውሰድ ቅኝትህን እንደገና/2/
አዝ.........
ከምድር ላይ ከአፋርህ ስትፈጥረኝ
ከምስጋና የተለየ ምን ስራ አለኝ
ቀንና ሌት በመቅደስህ እቆማለው
አምላኬ ሆይ ሳወድስህ እኖራለው
አንደበቴን የቃኘኸው ለምስጋና
ይኸው ውሰድ ቅኝትህን እንደገና/2/
አዝ........
እዝራ ስጠኝ የከበረ መሰንቆህን
ዳዊት ስጠኝ የሚፈውስ በገናህን
መዝሙር ቅኔ ተምሬለው ካባቴቼ
ዘምራለው ባንተ ፍቅር ተነክቼ
አንደበቴን የቃኘኸው ለምስጋና
ይኸው ውሰድ ቅኝትህን እንደገና/2/

@igziyabhern
 🕯" ጉባኤ መክፈቻ ጸሎት " 🕯

✞ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ። ✞

   እግዚአብሔር አምላካችን ሆይ የተሰበሰብነው በስምህ ነውና ወደኛ ተመልከት በመካከላችንም ተገኝልን ። መንፈሳችንን በጸጋህ ሙላልን በምንማማርባቸውና በምንነጋገርባቸው  ነገሮች መወሰን የሚገባንን አሳየን በነገር ሁሉ አንተን ደስ የሚያሰኝ አንተ የምትመራን ቤተክርስቲያንንም የሚያከብር አድርግልን ።

የውሳኔያችን መሪ አንተ ብቻ ሁን ። ፍሬያማ እንዲሆኑ የምታደርግም አንተ ብቻ ነህና ድንቁርናችንን ፣ ግብዝነታችንንና የዓለምን ሥርዓት ለመከተል መጣራችን ስሕተት እንዳይጥለን ጠብቀን ።

ከአባቶቻችን ጋር ሆነህ በጉባኤያቸው ሁሉ የቀናች ሃይማኖትን ለማጽናትና የክህደትን አረም በሚነቅሉ ወቅት እንደተገኘህና ሁለንተናቸውን እንደረዳህ እኛንም እንዲሁ ርዳን ።

የተሰበሰብነው በስምህ ስለሆነ ሐሳባችንን ሁሉ በዚህ ዓለም ሐሳብ ሳይባክን ከአንተ ሳይለይና በፍቅርህ ለተመሠረተው እውነተኛነት እንድንጣጣር አድርገን ። በስምህ በተሰበሰብነው አንዳችንም የተለወጠና ክፋትን የሚያስብ ልቦና ይዘን በዚህ ጉባኤ እንዳንቀርብ አድርገን ። ክብርህን ለመመስከር በተቀበልናት በዚች ኃላፊነት ሁሉ የማንጠቅም ባሪያዎች ነን ብለን በትሕትና እንድንመላለስም አድርገን ።

ወላዲተ አምላክ እመቤታችን ድንግል ማርያም ሆይ ማኅበራችንና ጉባኤያችንን ባርኪልን ። የማኅበራችንን እቅድ ፣ አማናዊ ሕይወት የሚያሰጠውን የእግዚአብሔርን ቃል ለሁሉ ለማዳረስ የምናደርገውን ጥረት ሁሉ አንቺ አስፈጽሚን ። በማናቸውም ምክንያት መሰባሰባችንንና አንድነታችንን እንዳንተው መጽናናትን ስጪን ።

ጉባኤ ሐዋርያትን የባረከ አምላክ የኛንም የደካሞቹን መሰባሰብ ይባርክ ። በሁላችን እናት በእመቤታችን ድንግል ማርያም ስም ለዘላለሙ አሜን ።

አባታችን ሆይ በሰማያት የምትኖር : ስምህ ይቀደስ መንግሥትህ ትምጣ : ፈቃድህ በሰማይ እንደሆነች ፡ እንዲሁም በምድር ትሁን ። የዕለት እንጀራችንን ስጠን ዛሬ ፡ በደላችንንም ይቅር በለን ፤ እኛም የበደሉንን ይቅር እንደምንል ። አቤቱ ወደ ፈተናም አታግባን ፡ ከክፉ ሁሉ አድነን እንጂ : መንግሥት ያንተ ናትና ፡ ኃይል ክብር ምስጋናም ፡ ለዘላለሙ አሜን ።

እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ ፤ በመልአኩ በቅዱስ ገብርኤል ሰላምታ፡ሰላም እንልሻለን:በሀሳብሽ ድንግል ነሽ : በሥጋሽም ድንግል  ነሽ ። የአሸናፊ የእግዚአብሔር እናት ሆይ : ሰላምታ ላንቺ : ይገባል ። ከሴቶች ሁሉ ተለይተሽ አንቺ የተባረክሽ ነሽና : የማኅፀንሽም ፍሬ ፡ የተባረከ ነው ። ጸጋን የተመላሽ ድንግል ሆይ ደስ ይበልሽ ፡ ልዑል እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ነውና ፡ ከተወደደው ልጅሽ ፡ ከጌታችን ከመድኃኒታችን  ከኢየሱስ ክርስቶስ ዘንድ ፡ ይቅርታንና ምሕረትን ለምኝልን ፡ ኃጢአታችንን ያስተሠርይልን ዘንድ ለዘላለሙ አሜን ። 🕯
 🕯" ጉባኤ መክፈቻ ጸሎት " 🕯

✞ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ። ✞

   እግዚአብሔር አምላካችን ሆይ የተሰበሰብነው በስምህ ነውና ወደኛ ተመልከት በመካከላችንም ተገኝልን ። መንፈሳችንን በጸጋህ ሙላልን በምንማማርባቸውና በምንነጋገርባቸው  ነገሮች መወሰን የሚገባንን አሳየን በነገር ሁሉ አንተን ደስ የሚያሰኝ አንተ የምትመራን ቤተክርስቲያንንም የሚያከብር አድርግልን ።

የውሳኔያችን መሪ አንተ ብቻ ሁን ። ፍሬያማ እንዲሆኑ የምታደርግም አንተ ብቻ ነህና ድንቁርናችንን ፣ ግብዝነታችንንና የዓለምን ሥርዓት ለመከተል መጣራችን ስሕተት እንዳይጥለን ጠብቀን ።

ከአባቶቻችን ጋር ሆነህ በጉባኤያቸው ሁሉ የቀናች ሃይማኖትን ለማጽናትና የክህደትን አረም በሚነቅሉ ወቅት እንደተገኘህና ሁለንተናቸውን እንደረዳህ እኛንም እንዲሁ ርዳን ።

የተሰበሰብነው በስምህ ስለሆነ ሐሳባችንን ሁሉ በዚህ ዓለም ሐሳብ ሳይባክን ከአንተ ሳይለይና በፍቅርህ ለተመሠረተው እውነተኛነት እንድንጣጣር አድርገን ። በስምህ በተሰበሰብነው አንዳችንም የተለወጠና ክፋትን የሚያስብ ልቦና ይዘን በዚህ ጉባኤ እንዳንቀርብ አድርገን ። ክብርህን ለመመስከር በተቀበልናት በዚች ኃላፊነት ሁሉ የማንጠቅም ባሪያዎች ነን ብለን በትሕትና እንድንመላለስም አድርገን ።

ወላዲተ አምላክ እመቤታችን ድንግል ማርያም ሆይ ማኅበራችንና ጉባኤያችንን ባርኪልን ። የማኅበራችንን እቅድ ፣ አማናዊ ሕይወት የሚያሰጠውን የእግዚአብሔርን ቃል ለሁሉ ለማዳረስ የምናደርገውን ጥረት ሁሉ አንቺ አስፈጽሚን ። በማናቸውም ምክንያት መሰባሰባችንንና አንድነታችንን እንዳንተው መጽናናትን ስጪን ።

ጉባኤ ሐዋርያትን የባረከ አምላክ የኛንም የደካሞቹን መሰባሰብ ይባርክ ። በሁላችን እናት በእመቤታችን ድንግል ማርያም ስም ለዘላለሙ አሜን ።

አባታችን ሆይ በሰማያት የምትኖር : ስምህ ይቀደስ መንግሥትህ ትምጣ : ፈቃድህ በሰማይ እንደሆነች ፡ እንዲሁም በምድር ትሁን ። የዕለት እንጀራችንን ስጠን ዛሬ ፡ በደላችንንም ይቅር በለን ፤ እኛም የበደሉንን ይቅር እንደምንል ። አቤቱ ወደ ፈተናም አታግባን ፡ ከክፉ ሁሉ አድነን እንጂ : መንግሥት ያንተ ናትና ፡ ኃይል ክብር ምስጋናም ፡ ለዘላለሙ አሜን ።

እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ ፤ በመልአኩ በቅዱስ ገብርኤል ሰላምታ፡ሰላም እንልሻለን:በሀሳብሽ ድንግል ነሽ : በሥጋሽም ድንግል  ነሽ ። የአሸናፊ የእግዚአብሔር እናት ሆይ : ሰላምታ ላንቺ : ይገባል ። ከሴቶች ሁሉ ተለይተሽ አንቺ የተባረክሽ ነሽና : የማኅፀንሽም ፍሬ ፡ የተባረከ ነው ። ጸጋን የተመላሽ ድንግል ሆይ ደስ ይበልሽ ፡ ልዑል እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ነውና ፡ ከተወደደው ልጅሽ ፡ ከጌታችን ከመድኃኒታችን  ከኢየሱስ ክርስቶስ ዘንድ ፡ ይቅርታንና ምሕረትን ለምኝልን ፡ ኃጢአታችንን ያስተሠርይልን ዘንድ ለዘላለሙ አሜን ። 🕯
 🕯" ጉባኤ መክፈቻ ጸሎት " 🕯

✞ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ። ✞

   እግዚአብሔር አምላካችን ሆይ የተሰበሰብነው በስምህ ነውና ወደኛ ተመልከት በመካከላችንም ተገኝልን ። መንፈሳችንን በጸጋህ ሙላልን በምንማማርባቸውና በምንነጋገርባቸው  ነገሮች መወሰን የሚገባንን አሳየን በነገር ሁሉ አንተን ደስ የሚያሰኝ አንተ የምትመራን ቤተክርስቲያንንም የሚያከብር አድርግልን ።

የውሳኔያችን መሪ አንተ ብቻ ሁን ። ፍሬያማ እንዲሆኑ የምታደርግም አንተ ብቻ ነህና ድንቁርናችንን ፣ ግብዝነታችንንና የዓለምን ሥርዓት ለመከተል መጣራችን ስሕተት እንዳይጥለን ጠብቀን ።

ከአባቶቻችን ጋር ሆነህ በጉባኤያቸው ሁሉ የቀናች ሃይማኖትን ለማጽናትና የክህደትን አረም በሚነቅሉ ወቅት እንደተገኘህና ሁለንተናቸውን እንደረዳህ እኛንም እንዲሁ ርዳን ።

የተሰበሰብነው በስምህ ስለሆነ ሐሳባችንን ሁሉ በዚህ ዓለም ሐሳብ ሳይባክን ከአንተ ሳይለይና በፍቅርህ ለተመሠረተው እውነተኛነት እንድንጣጣር አድርገን ። በስምህ በተሰበሰብነው አንዳችንም የተለወጠና ክፋትን የሚያስብ ልቦና ይዘን በዚህ ጉባኤ እንዳንቀርብ አድርገን ። ክብርህን ለመመስከር በተቀበልናት በዚች ኃላፊነት ሁሉ የማንጠቅም ባሪያዎች ነን ብለን በትሕትና እንድንመላለስም አድርገን ።

ወላዲተ አምላክ እመቤታችን ድንግል ማርያም ሆይ ማኅበራችንና ጉባኤያችንን ባርኪልን ። የማኅበራችንን እቅድ ፣ አማናዊ ሕይወት የሚያሰጠውን የእግዚአብሔርን ቃል ለሁሉ ለማዳረስ የምናደርገውን ጥረት ሁሉ አንቺ አስፈጽሚን ። በማናቸውም ምክንያት መሰባሰባችንንና አንድነታችንን እንዳንተው መጽናናትን ስጪን ።

ጉባኤ ሐዋርያትን የባረከ አምላክ የኛንም የደካሞቹን መሰባሰብ ይባርክ ። በሁላችን እናት በእመቤታችን ድንግል ማርያም ስም ለዘላለሙ አሜን ።

አባታችን ሆይ በሰማያት የምትኖር : ስምህ ይቀደስ መንግሥትህ ትምጣ : ፈቃድህ በሰማይ እንደሆነች ፡ እንዲሁም በምድር ትሁን ። የዕለት እንጀራችንን ስጠን ዛሬ ፡ በደላችንንም ይቅር በለን ፤ እኛም የበደሉንን ይቅር እንደምንል ። አቤቱ ወደ ፈተናም አታግባን ፡ ከክፉ ሁሉ አድነን እንጂ : መንግሥት ያንተ ናትና ፡ ኃይል ክብር ምስጋናም ፡ ለዘላለሙ አሜን ።

እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ ፤ በመልአኩ በቅዱስ ገብርኤል ሰላምታ፡ሰላም እንልሻለን:በሀሳብሽ ድንግል ነሽ : በሥጋሽም ድንግል  ነሽ ። የአሸናፊ የእግዚአብሔር እናት ሆይ : ሰላምታ ላንቺ : ይገባል ። ከሴቶች ሁሉ ተለይተሽ አንቺ የተባረክሽ ነሽና : የማኅፀንሽም ፍሬ ፡ የተባረከ ነው ። ጸጋን የተመላሽ ድንግል ሆይ ደስ ይበልሽ ፡ ልዑል እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ነውና ፡ ከተወደደው ልጅሽ ፡ ከጌታችን ከመድኃኒታችን  ከኢየሱስ ክርስቶስ ዘንድ ፡ ይቅርታንና ምሕረትን ለምኝልን ፡ ኃጢአታችንን ያስተሠርይልን ዘንድ ለዘላለሙ አሜን ። 🕯
 🕯" ጉባኤ መክፈቻ ጸሎት " 🕯

✞ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ። ✞

   እግዚአብሔር አምላካችን ሆይ የተሰበሰብነው በስምህ ነውና ወደኛ ተመልከት በመካከላችንም ተገኝልን ። መንፈሳችንን በጸጋህ ሙላልን በምንማማርባቸውና በምንነጋገርባቸው  ነገሮች መወሰን የሚገባንን አሳየን በነገር ሁሉ አንተን ደስ የሚያሰኝ አንተ የምትመራን ቤተክርስቲያንንም የሚያከብር አድርግልን ።

የውሳኔያችን መሪ አንተ ብቻ ሁን ። ፍሬያማ እንዲሆኑ የምታደርግም አንተ ብቻ ነህና ድንቁርናችንን ፣ ግብዝነታችንንና የዓለምን ሥርዓት ለመከተል መጣራችን ስሕተት እንዳይጥለን ጠብቀን ።

ከአባቶቻችን ጋር ሆነህ በጉባኤያቸው ሁሉ የቀናች ሃይማኖትን ለማጽናትና የክህደትን አረም በሚነቅሉ ወቅት እንደተገኘህና ሁለንተናቸውን እንደረዳህ እኛንም እንዲሁ ርዳን ።

የተሰበሰብነው በስምህ ስለሆነ ሐሳባችንን ሁሉ በዚህ ዓለም ሐሳብ ሳይባክን ከአንተ ሳይለይና በፍቅርህ ለተመሠረተው እውነተኛነት እንድንጣጣር አድርገን ። በስምህ በተሰበሰብነው አንዳችንም የተለወጠና ክፋትን የሚያስብ ልቦና ይዘን በዚህ ጉባኤ እንዳንቀርብ አድርገን ። ክብርህን ለመመስከር በተቀበልናት በዚች ኃላፊነት ሁሉ የማንጠቅም ባሪያዎች ነን ብለን በትሕትና እንድንመላለስም አድርገን ።

ወላዲተ አምላክ እመቤታችን ድንግል ማርያም ሆይ ማኅበራችንና ጉባኤያችንን ባርኪልን ። የማኅበራችንን እቅድ ፣ አማናዊ ሕይወት የሚያሰጠውን የእግዚአብሔርን ቃል ለሁሉ ለማዳረስ የምናደርገውን ጥረት ሁሉ አንቺ አስፈጽሚን ። በማናቸውም ምክንያት መሰባሰባችንንና አንድነታችንን እንዳንተው መጽናናትን ስጪን ።

ጉባኤ ሐዋርያትን የባረከ አምላክ የኛንም የደካሞቹን መሰባሰብ ይባርክ ። በሁላችን እናት በእመቤታችን ድንግል ማርያም ስም ለዘላለሙ አሜን ።

አባታችን ሆይ በሰማያት የምትኖር : ስምህ ይቀደስ መንግሥትህ ትምጣ : ፈቃድህ በሰማይ እንደሆነች ፡ እንዲሁም በምድር ትሁን ። የዕለት እንጀራችንን ስጠን ዛሬ ፡ በደላችንንም ይቅር በለን ፤ እኛም የበደሉንን ይቅር እንደምንል ። አቤቱ ወደ ፈተናም አታግባን ፡ ከክፉ ሁሉ አድነን እንጂ : መንግሥት ያንተ ናትና ፡ ኃይል ክብር ምስጋናም ፡ ለዘላለሙ አሜን ።

እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ ፤ በመልአኩ በቅዱስ ገብርኤል ሰላምታ፡ሰላም እንልሻለን:በሀሳብሽ ድንግል ነሽ : በሥጋሽም ድንግል  ነሽ ። የአሸናፊ የእግዚአብሔር እናት ሆይ : ሰላምታ ላንቺ : ይገባል ። ከሴቶች ሁሉ ተለይተሽ አንቺ የተባረክሽ ነሽና : የማኅፀንሽም ፍሬ ፡ የተባረከ ነው ። ጸጋን የተመላሽ ድንግል ሆይ ደስ ይበልሽ ፡ ልዑል እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ነውና ፡ ከተወደደው ልጅሽ ፡ ከጌታችን ከመድኃኒታችን  ከኢየሱስ ክርስቶስ ዘንድ ፡ ይቅርታንና ምሕረትን ለምኝልን ፡ ኃጢአታችንን ያስተሠርይልን ዘንድ ለዘላለሙ አሜን ። 🕯
ደጉ መልዓከ ገብርኤል
|@Z_TEWODROS
#ሃያል_ነህ_አንተ

ሃያል ነህ አንተ ሃያል
ደጉ መልአክ ገብርኤል
ይውደቅ ይሸነፍ ጠላት
አንተ ተራዳን በእውነት
#አዝ
በዱራ ሜዳ ላይ - ገብርኤል
ጣኦት ተዘጋጅቶ - ገብርኤል
ሊያመልኩት ወደዱ - ገብርኤል
አዲስ አዋጅ ወጥቶ - ገብርኤል
ሲድራቅ እና ሚሳቅ አብደናጎ ፀኑ፤
ጣኦቱን እረግጠው በእግዚያብሄር አመኑ
#አዝ
ተቆጣ ንጉሱ - ገብርኤል
በሶስቱ ህፃናት - ገብርኤል
ጨምሯቸው አለ - ገብርኤል
ወደ እቶን እሳት - ገብርኤል
ከሰማይ ተልኮ ወረደ መላኩ፤
ከሞት አዳናቸው በሳት ሳይነኩ።
#አዝ
ከእቶኑ ስር ሆነው - ገብርኤል
ዝማሬ ተሞሉ - ገብርኤል
ገፍተው የጣሏቸው - ገብርኤል
በእሳቱ ሲበሉ - ገብርኤል
አልተቃጠለችም የራሳቸው ፀጉር፤
አዩ መኩአንንቱ የእግዚአብሄርን ክብር።
#አዝ
ናቡከደነፆር - ገብርኤል
እጁን ባፉ ጫነ - ገብርኤል
ሰለስቱ ደቂቅን - ገብርኤል
ከእሳት ስለአዳነ - ገብርኤል
ይክበር ጌታ አለ የላከ መላኩን፤
ሊአመልከው ወደደ ስላየ ማዳኑን

ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች👇
•➢ ሼር // SHARE

💚@igziyabhern

መድኃኔአለም
ወደሰኒ {በቴሌግራም}
✞ መድኃኔዓለም ✞
=============

መድኃኔዓለም አንተን ማን ይመስላል
የከበደን በስምህ ይቀላል
የማትችለው የለም የሚሳንህ ነገር
ቀላያት አይጸኑም አንተ ስትናገረ

አልቅሼ ነገርኩህ በሀዘን ደክሜ
አብዝቼ ጠራሁህ ከመቅደስህ ቆሜ
አዘነበልክልኝ ቃሌን መች አለፍከው
አይዞሽ ልጄ ብለህ እንባዬን አበስከው

#አዝ=====
ከፊት እየቀደምክ መንገድ የምትመራ
ብርሀን የሆንክልን በመስቀልህ ስራ
እውነተኛ መድህን የሕይወት እንጀራ
የሁሉ አስገኚ ግሩም የእጅህ ስራ

#አዝ=====
ያላለፍኩት የለም አንተን ተጠግቼ
መጽናቴ በአንተ ነው ስምህን ጠርቼ
የበረከቴ ምንጭ የጎጆዬ ሙላት
ለደከመች ነፍሴ ማረፊያ ሆንክላት

#አዝ=====
ዳግም ልጅህ ተባልኩ በደሌን ሻርክልኝ
በከበረው ደምህ ባርያህን ገዛኸኝ
ሳወድስህ ልኑር ዘውትር በዝማሬ
መድኃኔአለም ሆንከኝ ሞገሴ እና ክብሬ
@igziyabhern 🥰
 🕯" ጉባኤ መክፈቻ ጸሎት " 🕯

✞ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ። ✞

   እግዚአብሔር አምላካችን ሆይ የተሰበሰብነው በስምህ ነውና ወደኛ ተመልከት በመካከላችንም ተገኝልን ። መንፈሳችንን በጸጋህ ሙላልን በምንማማርባቸውና በምንነጋገርባቸው  ነገሮች መወሰን የሚገባንን አሳየን በነገር ሁሉ አንተን ደስ የሚያሰኝ አንተ የምትመራን ቤተክርስቲያንንም የሚያከብር አድርግልን ።

የውሳኔያችን መሪ አንተ ብቻ ሁን ። ፍሬያማ እንዲሆኑ የምታደርግም አንተ ብቻ ነህና ድንቁርናችንን ፣ ግብዝነታችንንና የዓለምን ሥርዓት ለመከተል መጣራችን ስሕተት እንዳይጥለን ጠብቀን ።

ከአባቶቻችን ጋር ሆነህ በጉባኤያቸው ሁሉ የቀናች ሃይማኖትን ለማጽናትና የክህደትን አረም በሚነቅሉ ወቅት እንደተገኘህና ሁለንተናቸውን እንደረዳህ እኛንም እንዲሁ ርዳን ።

የተሰበሰብነው በስምህ ስለሆነ ሐሳባችንን ሁሉ በዚህ ዓለም ሐሳብ ሳይባክን ከአንተ ሳይለይና በፍቅርህ ለተመሠረተው እውነተኛነት እንድንጣጣር አድርገን ። በስምህ በተሰበሰብነው አንዳችንም የተለወጠና ክፋትን የሚያስብ ልቦና ይዘን በዚህ ጉባኤ እንዳንቀርብ አድርገን ። ክብርህን ለመመስከር በተቀበልናት በዚች ኃላፊነት ሁሉ የማንጠቅም ባሪያዎች ነን ብለን በትሕትና እንድንመላለስም አድርገን ።

ወላዲተ አምላክ እመቤታችን ድንግል ማርያም ሆይ ማኅበራችንና ጉባኤያችንን ባርኪልን ። የማኅበራችንን እቅድ ፣ አማናዊ ሕይወት የሚያሰጠውን የእግዚአብሔርን ቃል ለሁሉ ለማዳረስ የምናደርገውን ጥረት ሁሉ አንቺ አስፈጽሚን ። በማናቸውም ምክንያት መሰባሰባችንንና አንድነታችንን እንዳንተው መጽናናትን ስጪን ።

ጉባኤ ሐዋርያትን የባረከ አምላክ የኛንም የደካሞቹን መሰባሰብ ይባርክ ። በሁላችን እናት በእመቤታችን ድንግል ማርያም ስም ለዘላለሙ አሜን ።

አባታችን ሆይ በሰማያት የምትኖር : ስምህ ይቀደስ መንግሥትህ ትምጣ : ፈቃድህ በሰማይ እንደሆነች ፡ እንዲሁም በምድር ትሁን ። የዕለት እንጀራችንን ስጠን ዛሬ ፡ በደላችንንም ይቅር በለን ፤ እኛም የበደሉንን ይቅር እንደምንል ። አቤቱ ወደ ፈተናም አታግባን ፡ ከክፉ ሁሉ አድነን እንጂ : መንግሥት ያንተ ናትና ፡ ኃይል ክብር ምስጋናም ፡ ለዘላለሙ አሜን ።

እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ ፤ በመልአኩ በቅዱስ ገብርኤል ሰላምታ፡ሰላም እንልሻለን:በሀሳብሽ ድንግል ነሽ : በሥጋሽም ድንግል  ነሽ ። የአሸናፊ የእግዚአብሔር እናት ሆይ : ሰላምታ ላንቺ : ይገባል ። ከሴቶች ሁሉ ተለይተሽ አንቺ የተባረክሽ ነሽና : የማኅፀንሽም ፍሬ ፡ የተባረከ ነው ። ጸጋን የተመላሽ ድንግል ሆይ ደስ ይበልሽ ፡ ልዑል እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ነውና ፡ ከተወደደው ልጅሽ ፡ ከጌታችን ከመድኃኒታችን  ከኢየሱስ ክርስቶስ ዘንድ ፡ ይቅርታንና ምሕረትን ለምኝልን ፡ ኃጢአታችንን ያስተሠርይልን ዘንድ ለዘላለሙ አሜን ። 🕯
አጌጥንበት ስምህን
Orthodox Mezmur Channel
አጌጥንበት ስምህን | ሊቀ-መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ

አጌጥንበት ስምህን
ተዋብንበት ፍቅርህን
ሞገሳችን ሆነሃል
የጽድቅ ልብሳችን አማኑኤል /2/

አዝ____

ተዋህዶ የአዳምን ሥጋ
አማኑኤል ሆነ ከእኛጋ
በግርግም በቤተልሔም
ተወልዶ ሆነልን ሰላም

አዝ____

ብንጠግብ በልተን ጠጥተን
ብንገባ በሰላም ወጥተን
ልጆችን ወልደንም ብንስም
ጠርተን ነው ጌታ የአንተን ስም

አዝ____

ቢያምርብን ቢሞቀን ለብሰን
ብንረሳ ለቅሶና ሀዘን
ፍቅርህ ነው ዛሬን ያሳየን
ተመስገን እንልሃለን

አዝ____

በባዕድ ሀገር ብንኖር
ቢገጥመን መከራ ችግር
ነጩን ልብስ ለብሰን ታይተናል
መስቀሉን ከማህተቡ ጋ