4-3-3 sport ethiopiya
2.5K subscribers
451 photos
3 videos
9 links
ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ!
════════════
➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች
➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ
➮ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች
➮ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ
➮የተለያዩ ስፖርታዊ ታሪኮች

አስተያየት ካሎት @Bisrat_sport_Fm_Bot

ለማስታወቂያ ስራ +251967548869

Cʀᴇᴀᴛᴏʀ @Simera10

⓸-⓷-⓷ ስፖርት በኢትዮጵያ | 2014
Download Telegram
የደረጃ ሰንጠረዥ ሴሪያ

ኢንተር 43
ናፓሊ 39
ኤስ ሚላን 39
አትላንታ 37
ሮማ 31
ፊዬረንቲና 31
ጁቬ 31

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
🇪🇸 የ18ተኛ ሳምንት የስፔን ላሊጋ ጨዋታ !

ተጠናቀቀ

ሪያል ማድሪድ 0-0 ካዲዝ

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
FT | Real Madrid 0-0 Cadiz

ሪያል ማድሪድ በ ቤርናባው ነጥብ ተጋርተው ወተዋል። 🤝

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
የደረጃ ሰንጠረዥ ላሊጋ

ማድሪድ 42
ሲቪያ 37
ቤቲስ 33
ቫልካኖ 3,
አትሌቲኮ 29
ሶሲዳድ 29
ባርሳ 27

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
🏆 የፈረንሳይ ካፕ ጨዋታ

ተጠናቀቀ

ፊኜስ 0-3 ፒኤስጂ

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
ካዲዝ የ ሪያል ማድሪድን 10 ተከታታይ ጨዋታ የማሸነፍ ጉዞ ገተዋል

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
CANAL+ ተደራሽነቱን ለማስፋት እንዲሁም 13 ተጨማሪ ቻናሎቹን ለማስተዋወቅ ከህዳር 22 እስከ ታህሳስ 22 ብቻ የሚቆይ የሽያጭ ዋጋ ቅናሽ አድርጎ በ500ብር ይሸጥ የነበረውን ዲኮደር በ150ብር አቀረበላቹ።
እንዳያመልጥዎ!

ስለ CANAL+ የበለጠ መረጃ ለማግኘት ገፆቹን ይከታተሉ!
በፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/canalplusethopia
በኢንስታግራም፡ https://www.instagram.com/canalplusethiopia/
በቴሌግራም፡ https://t.me/canalplusbusiness
በዩትዩብ፡ https://www.youtube.com/channel/UCBzJo_LlyOcoXd_9bk3Qoog
ትላንት በአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች የተደረጉ ጨዋታዎች

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ

ኒውካስትል 0-4 ማንቸስተር ሲቲ
ወልቭስ 0-0 ቼልሲ
ቶተንሀም 2-2 ሊቨርፑል

🇩🇪 በጀርመን ቡንደስሊጋ

ፍራይቡርግ 2-1 ባየር ሊቨርኩሰን
ኮሎኝ 1-0 ስቱትጋርት

🇮🇹 በጣሊያን ሴሪኤ

ፊዮረንቲና 2-2 ሳሱኡሎ
ስፔዚያ 1-1 ኢምፖሊ
ሳምፕዶሪያ 1-1 ቬኔዚያ
ቶሪኖ 1-0 ሄላስ ቬሮና
ኤሲሚላን 0-1 ናፖሊ

🇪🇸 በስፔን ላሊጋ

ግራናዳ 4-1 ማዮርካ
አትሌቲክ ቢልባኦ 3-2 ቤቲስ
ጌታፌ 1-0 ኦሳሱና
ሪያል ማድሪድ 0-0 ካዲዝ

🇫🇷 በኮፕ ደ ፍራንስ

ፌግነስ ኦልንዬ 0-3 ፒኤስጂ

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
የሊቨርፑሉ አሰልጣኝ የርገን ክሎፕ ከትላንቱ ጨዋታ ቡሃላ....

"ፖል ቴረኒ (ዳኛው) ከእኔ ጋር ምን አይነት ችግር እንዳለበት አላውቅም እስኪ እናንተ(ጋዜጠኞች) ጠይቁልኝ"

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
ሊቨርፑሎች አርቢትሩን ተችተዋል

የመርሲሳይዱ ክለብ ሊቨርፑል ትላንት ምሽት በፕሪሚየር ሊጉ ከሜዳው ውጭ የአንቶኒዮ ኮንቴን ቶትንሀም ሆትስፐር ገጥሞ ሁለት አቻ ከተለያየበት ጨዋታ በኋላ የእለቱን የጨዋታ አርቢትር ፖል ቴይርኒ ተችተዋል።

ጀርመናዊው በጨዋታው እንግሊዛዊው ኢንተርናሽናል አጥቂ ሀሪ ኬን በአንዲ ሮበርትሰን ላይ አደገኛ አጨዋወት ተጫውቶ በዝምታ ማለፋቸውን እና ዲዬጎ ዦታ በግብ ክልል ውስጥ ተጥልፎ ፍጹም ቅጣት ምት እየተገባቸው ዳኛው ውሳኔውን አለማሳለፋቸውን ወርፈዋል።

አዝናኝ በነበረው ጨዋታ ስኮትላንዳዊው ኢንተርናሽናል አንዲ ሮበርትሰን በቶትንሀሙ የቀኝ ተከላካይ ኤመርሰን ሮያል ላይ የሰራውን አደገኛ ፋውል ተከትሎ በቀጥታ ቀይ ካርድ ከሜዳ ለመሰናበት ተገዷል።

ሮበርትሰን በአንድ ጨዋታ ላይ ጎል አስቆጥሮ ፣ ለጎል የሚሆን ኳስ አቀብሎ ፣ በቀይ ካርድ በመውጣት ከ2016 ግንቦት ወር የአሌክሳንደር ሚትሮቪች አጋጣሚ በኋላ የመጀመሪያው ተጫዋች ሆኗል።

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
ጋርዲዮላ በመጀመሪያው አጋማሽ እንቅስቃሴ አልተደሰተም

የማንቺስተር ሲቲው አሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ ቡድኑ በፕሪሚየር ሊጉ ከሜዳው ውጭ ወደ ሴንት ጀምስ ፓርክ አቅንቶ የኤዲ ሆው ኒውካስትል ዩናይትድን አራት ለዜሮ ባሸነፈበት ጨዋታ በመጀመሪያው አጋማሽ ያሳዩትን እንቅስቃሴ በውድድር ዘመኑ ሁሉ ካሳዩት ደካማው ሲል ገልጾታል።

"በያዝነው የውድድር ዘመን መጥፎ ጨዋታ ያሳየንበት " ሲል ካታሎናው አሰልጣኝ ተናግሯል።ሲትዝኖቹ ለእረፍት ከመውጣታቸው በፊት በሩበን ዲያዝ እና ጆአኦ ካንሴሎ ጎሎች ሁለት ለዜሮ መምራት ችለው ነበር።

ሪያድ ማህሬዝ እና ራሂም ስተርሊንግ ከእረፍት መልስ ቀሪዎቹን ጎሎች ከመረብ ማገናኘትም ችለዋል።

የኢትሀዱ ክለብ በ2021 በሊጉ ያሸነፋቸውን ጨዋታዎች ብዛት ሰላሳ አራት በማድረስ በአንድ የካላንደር አመት እዚህ ቁጥር ላይ በመድረስ የመጀመሪያው ክለብ መሆን ችሏል።

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
ቱማስ ቱሀል አማረዋል

የምዕራብ ለንደኑ ክለብ ቼልሲ በፕሪሚየር ሊጉ ከሜዳው ውጭ ወደ ሞሊዩኒክስ አቅንቶ ከዎልቨርሀምፕተን ዎንድረርስ ጋር ያለ ጎል ዜሮ ለዜሮ ከተለያየበት ጨዋታ በኋላ የሰማያዊዮቹ አሰልጣኝ ቶማስ ቱሀል ወደ ሰባት የሚጠጉ ተጫዋቾቻቸው በኮቪድ 19 መያዛቸውን ተከትሎ መጠቀም ሳይችሉ ጨዋታውን እንዲያከናውኑ መደረጋቸውን ተችተዋል።

ቼልሲ በትላንቱ መርሀ ግብር ነጥብ መጣሉን ተከትሎ ከመሪው ማንቺስተር ሲቲ ጋር ያለው የነጥብ ልዩነት ወደ ስድስት ከፍ እንዲል ግድ ብሏል።ቼልሲ በቀጣይ ከነገ በስቲያ ረቡዕ በካራቧ ካፕ አምስተኛ ዙር ከብሬንትፎርድ ጋር የሚያከናውነው ጨዋታ የመደረጉ ነገር እርግጥ አይደለም ተብሏል።

በሳምንቱ መጨረሻም በቦክሲንግ ደይ ግጥሚያ ከስቴቨን ዤራርድ አስቶን ቪላ ጋር በፕሪሚየር ሊጉ ወሳኝ ጨዋታ ይጠብቀዋል።

የአምናው የሻምፒየንስ ሊጉ ባለክብሮች በሊጉ ካለፋት ስድስት ጨዋታዎች ማሸነፍ የቻሉት በአንዱ ብቻ ነው።

@Bisrat_Sport_433et
@Bisrat_Sport_433et
ራዮላ እርሊንግ ሀላንድ በጥር ወር ለመሸጥ አስቧል


የኖርዌያዊው ኢንተርናሽናል የቦሩሲያ ዶርትመንድ አጥቂ አርሊንግ ብራውት ሀላንድ ወኪል ሚኖ ራዮላ ደንበኛውን በጥር የዝውውር መስኮት ለታላላቆቹ የአውሮፓ ክለቦች ለማጫረት መዘጋጀቱን የስፔኑ የወሬ ምንጭ ማርካ ዘግቧል።

የ21 አመቱ አጥቂ በሲግናል ኤዱና ፓርክ ያለው የኮንትራት ውል ቆይታ ሊጠናቀቅ የሁለት አመት እድሜ ቢቀረውም የውል ማፍረሻ ዋጋው በአንጻራዊነት አነስተኛ መሆኑን ተከትሎ ታላላቆቹ ክለቦች አይናቸውን ጥለውበት ይገኛል።

የቦሩሲያ ዶርትመንድ እግር ኳስ ክለብ ማኔጂንግ ዳይሬክተር ማይክል ዞርክ አጥቂው ቡድኑን ለመልቀቅ የሚፈልግ ከሆኑ በሩ ክፍት ነው ሲሉ በቅርቡ መናገራቸው ይታወሳል።

ሪያል ማድሪድ ፣ ቼልሲ እና ባየር ሙኒክ የኮከቡ ዋነኛ ፈላጊ ክለቦች መሆናቸውም ተነግሯል።

@Bisrat_Sport_433et
@Bisrat_Sport_433et
በርከት ያሉ የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች በያዝነው ሳምንት መደረግ ባይችሉም ከ18ኛው ሳምንት በኋላ የሊጉ የደረጃ ሰንጠረዥ ይሄን ይመስላል፡፡

@Bisrat_Sport_433et
@Bisrat_Sport_433et
በዚህ የውድድር አመት በፕሪምየር ሊጉ ብዙ ግዜ መረባቸውን ሳያስደፍሩ የወጡ ግብ ጠባቂዎች

◉ ኤደርሰን (10)
◎ አሊሰን (9)
◎ አሮን ራምስዴል (8)
◎ ኤዱዋርድ ሜንዲ (8)

@bisrat_sport_433et @bisrat_sport_433et
ኢብራሂሞቪች

"ክርስትያኖ ሮናልዶ ሊዬ ሜሲን በ1ድ ነገር ይበልጠዋል እሱም እድሜ ነው።"

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
ፈረንሳዊው ኮከብ ኪሊያን ምባፔ ዛሬ 23ተኛ አመት የልደት በአሉን እያከበረ ይገኛል !

ምባፔ በፕሮፌሽናል እግርኳስ ህይወቱ :-

🥅308 ጨዋታዎች
198 ጎሎች
🅰96 አሲስቶች
🏆4× የሊግ 1 ዋንጫ
🏆3× የሊግ 1 የዓመቱ ምርጥ ታዳጊ ተጫዋች
🏆2× የፈረንሳይ የዓመቱ ምርጥ ተጫዋች
🏆1× ጎልደን ቦይ አሸናፊ
🏆1× የዓለም ዋንጫ አሸናፊ

መልካም ልደት ኪሊያን ምባፔ 🎂

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
ቼልሲ የ ቺልዌልን መጎዳት ተከትሎ የ ኤስ ሚላኑን ግራ መስመር ተከላካይ ቲዬ ሄርናንዴዝን ለማስፈረም ፍላጎት አሳይተዋል።

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
አንቶንዬ ኮንቴ አርቱሮ ቪዳል ወደ ቶተንሃም እንዲመጣ በ ግል አግኝቶ አነጋግሮታል።

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
BREAKING: አንድሬ ኦናና የኢንተር ሚላን ኮንትራቱን በጥር መጀመሪያ ላይ በይፋ ይፈርማል ፤ በሰኔ 2022 በነፃ ዝውውር ክለቡን ይቀላቀላል። [ Fabrizio Romano ]

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et