ዩናይትድ ስቴትስ ወደ ታይዋን የጦር መሳሪያዎችን በማስገባት ላይ ትገኛለች።
#ብሉምበርግ
እንደ ብሉምበርግ ዘገባ በቅርብ ጊዜ ውስጥ ዋሽንግተን ለደሴቲቱ ባለስልጣናት 500 ሚሊዮን ዶላር ትመድባለች።
👉👉Telegram :- https://t.me/berbirmereja
👉👉Facebook--› https://www.facebook.com/berbirmereja/
👉👉YouTube: - https://youtube.com/@BerbirMereja

{ ከነገ ረቡዕ ጀምሮ ፕሬዚዳንት ፑቲን ሳዑዲ ዓረቢያን እና የተባበሩት ዓረብ ኤምሬትስን ይጎበኛሉ - በዚህም ከሳዑዲ ዓረቢያው ልዑል አልጋ ወራሽ ጋር የሚገናኙ ሲሆን ጉዟቸው በሞስኮ እና በባህረ ሰላጤው አገራት መካከል ያለውን የትብብር ከፍታ የሚያሳዩበት ይሆናል፦
የሳዑዲ የኢነርጂ ሚኒስትር ልዑል አብዱላዚዝ ቢን ሳልማን ከብሉምበርግ ጋር በነበራቸው ቆይታም በሪያድ እና በሞስኮ መካከል በነዳጅ ዘይት ፖሊሲ ላይ ያለው መተማመን እና ትብብር ከምን ደረጃ ላይ እንደደረሰ የሚታይበት መሆኑን አፅንዖት ሰጥተው ገልፀዋል:-
የሁለቱ አገራት ግንኙነት የ #OPEC+ የጥምረት መሰረት ሲሆን አገራቱ ባለፈው ሳምንት የምርት ቅነሳዎች የጊዜ ገደቡን ለማራዘም እና ሂደቱን ለማስቀጠል ስምምነት አድርገዋል }
#ብሉምበርግ
#share
#share
የዚህን ሙሉ ዝርዝር መረጃ በዚህ ገብተዉ ይመልከቱ 👇👇👇👇👇
👉👉Telegram :- https://t.me/berbirmereja
👉👉Facebook--› https://www.facebook.com/berbirmereja/
👉👉YouTube: - https://youtube.com/@BerbirMereja
የሳዑዲ የኢነርጂ ሚኒስትር ልዑል አብዱላዚዝ ቢን ሳልማን ከብሉምበርግ ጋር በነበራቸው ቆይታም በሪያድ እና በሞስኮ መካከል በነዳጅ ዘይት ፖሊሲ ላይ ያለው መተማመን እና ትብብር ከምን ደረጃ ላይ እንደደረሰ የሚታይበት መሆኑን አፅንዖት ሰጥተው ገልፀዋል:-
የሁለቱ አገራት ግንኙነት የ #OPEC+ የጥምረት መሰረት ሲሆን አገራቱ ባለፈው ሳምንት የምርት ቅነሳዎች የጊዜ ገደቡን ለማራዘም እና ሂደቱን ለማስቀጠል ስምምነት አድርገዋል }
#ብሉምበርግ
#share
#share
የዚህን ሙሉ ዝርዝር መረጃ በዚህ ገብተዉ ይመልከቱ 👇👇👇👇👇
👉👉Telegram :- https://t.me/berbirmereja
👉👉Facebook--› https://www.facebook.com/berbirmereja/
👉👉YouTube: - https://youtube.com/@BerbirMereja
ኢራን በእስራኤል ላይ የሚሳይል ጥቃት ልትፈጽም ነው ሲል አሜሪካ አስጠነቀቀች በማለት #ብሉምበርግ ዘግቧል።
ብሉምበርግ ባወጣው ዘገባ መሰረት ዩናይትድ ስቴት እና አጋሮቿ ኢራን በቅርቡ በወታደራዊ እና በመንግስት ዒላማዎች ላይ ትልቅ የሚሳይል ወይም የሰው አልባ አውሮፕላኖች ጥቃት ልትፈጽም ነው ብለው እርግጠኛነታቸውን ገልጸዋል።
ይህም በቀጠናው ለስድስት ወራት የዘለቀው ግጭት በከፍተኛ ሁኔታ መስፋፋቱን የሚጠቁም ማሳያ ነው ብለዋል።
ህትመቱ እንዳስነበበው ከሆነ ዩናይትድ ስቴትስ እና አጋሮቿ - በሚቀጥሉት ጥቂት ቀናት ውስጥ ሊፈጸም የታቀደው ጥቃት ምናልባትም በረቀቀ ቴክኖሎጂ በታገዙ በትክክለኛነት ላይ የሚመሩ ሚሳይሎችን በመጠቀም ሊከሰት ይችላል የሚል እምነት አላቸው።
አዳዲስ አለማቀፍ ሰበር ዜናዎችን ለማግኘት በነዚህ አማራጮች ይጠቀሙ 👇👇👇
👉👉Telegram :- https://t.me/berbirmereja
👉👉Facebook--› https://www.facebook.com/berbirmereja/
👉👉YouTube: -, https://youtube.com/@BerbirMereja

በሰሜን ኮርያ #ፒዮንግያንግ ትልቅ የወታደራዊ ሰልፍ ዝግጅት እየተደረገ ሲሆን ይህም ከቭላድሚር ፑቲን ጉብኝት ጋር የሚገጣጠም ሊሆን ይችላል።
#ብሉምበርግ
አዳዲስ አለማቀፍ ሰበር ዜናዎችን ለማግኘት በነዚህ አማራጮች ይጠቀሙ 👇👇👇
👉👉Telegram :- https://t.me/berbirmereja
👉👉Facebook--› https://www.facebook.com/berbirmereja/
👉👉YouTube: -, https://youtube.com/@BerbirMereja
#ብሉምበርግ
አዳዲስ አለማቀፍ ሰበር ዜናዎችን ለማግኘት በነዚህ አማራጮች ይጠቀሙ 👇👇👇
👉👉Telegram :- https://t.me/berbirmereja
👉👉Facebook--› https://www.facebook.com/berbirmereja/
👉👉YouTube: -, https://youtube.com/@BerbirMereja
የሩስያ የኒዩክለር ሰርጓጅ መርከቦች በብሪታንያ አቅራቢያ "ከዚህ በፊት ታይተው የማያውቁ" እንቅስቃሴዎችን አድርገዋል - ሲል #ብሉምበርግ ዘግቧል።
የሩሲያ ፌዴሬሽን መንግስት ጥንቃቄ የተሞላበት ወታደራዊ እንቅስቃሴዎችን ለማካሄድ ቢያንስ ለሁለት ጊዜ ያህል የጥቃት ሰርጓጅ መርከቦችን ወደ አይሪሽ ባህር ልኳል - የብሪታንያ መንግስት ግን ስለ ሁኔታው አንዳች እውቀት አልነበረውም ሲል መረጃውን ይፋ አድርጓል።
ብሉምበርግ ስለ ሃሊቡት እና የቫርሻቪያንካ ፕሮጀክቶች የባህር ሰርጓጅ መርከቦች ሚስጢራዊ የተባሉ ዝርዝሮችን ባስነበበበት በዚህ እትሙ "ከዚህ በፊት ታይቶ የማይታወቅ እርምጃ" ነበር - በዚህም የብሪቲሽ መከላከያ ሚኒስቴር በእንግሊዝ እና በአየርላንድ ዙሪያ የባህር ላይ የደህንነት ስራዎችን እንዲያካሂድ አስገድዶታል ፡ ሲል ጽፏል።
ጽሑፉ ዩናይትድ ስቴትስ🇺🇸አሜሪካ ስለ ባሕር ሰርጓጅ መርከቦቹ በቂ መረጃ እንዳላት ቢገልጽም የብሪቲሽ መከላከያ ሚኒስቴር ግን ሁኔታውን አስመልክቶ አስተያየት ለመስጠት ፈቃደኛ አልሆነም - ብሏል ብሉምበርግ።