የጋራ ጥረትና ቁርጠኝነት የታየበት መድረክ!
በደቡብ ምዕራብ ክልል የክልሉ የኢንተርፕራይዝ መምሪያ ኃላፊ እና የሁሉም የዞን ኢንተርፕራይዝ መምሪያ ኃላፊዎች በተገኙበት የኢንተርፕራይዞችና ኢንድስትሪ ልማት ቢሮ በተግባራት አፈፃፀም እና በቀጣይ የትኩረት አቅጣጫዎች ላይ የምክክርና የውይይት መድረክ ተገኝተን አጠቃላይ ስለ E-LMIS የኢትዮጵያ ሥራ ገበያ መረጃ ሥርዓት ግንዛቤ እና ስለ ቀጣይ የትኩረት አቅጣጫዎች ሰፊ ውይይት አድርገናል።
በቀጣይም ስለሚኖሩን የትብብር ሥራዎች በክልሉ ጥሩ ግንዛቤን በመስጠት የE-LMIS የኢትዮጵያ ሥራ ገበያ መረጃ ሥርዓት ተግባራዊ ከመሆንም በላይ በክልሉ ላይ ትልቅ ስኬትን ሊያስገኝ በሚችልበት ሁኔታ ላይ ጥሩ ውይይት ማድረግ ተችሏል።

ልዮ የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ በቢሾፍቱ!
የቢሾፍቱ ከተማ የማህበራዊ አገልግሎት ጽ/ቤት በE-LMIS ግንዛቤ እና አስፈላጊነት ዙሪያ ከ20 ኤጀንሲዎች በላይ ልዩ የግንዛቤ እና አስፈላጊነት (Awarness Creation) ተሰጦቷል::
ከ20ዎቹ ኤጀንሲዎች ውስጥም 8ቱ ኤጀንሲዎች የባዮሜትሪክ ምዝገባ አጠናቀዋል።
በትብብር እና በውይይት ግንዛቤ እየፈጠርን በቀጣይ ሃይላችንን አጠናክረን በተግባራችን ስኬታችንን እውን የምናደርግበት አቅም እንዳለም መገንዘብ ችለናል።

🌏✨በጥቂት አመታት ውስጥ እንዲህ ይሆናል....
በኢትዮጵያ የሥራ ገበያ መረጃ (E-LMIS- ብቁ) ሲስተም ሁሉም ዜጋ ተመዝግቦ የሰራተኛነት መታወቂያ ያወጣል።
በዚህም ምክንያት የሠራተኞች አቅም ሁሉም ህዝብ በሚመለከተው ድህረገፅ ላይ በፅሁፍ ይቀመጣ ስለዚህ ሠራተኞች ጥሩ አስተያየትን ፍለጋ እራሳቸውን ለሥራቸው ብቁ ያደርጋሉ።
💫 ቀጣሪዎች ደግሞ ብቁ ሰራተኞችን ለማግኘት መልካም አሰሪ ይሆናሉ ምክንያቱም ሲስተሙ ላይ ከሠራተኞቻቸው ጋር ስለነበራቸው ግንኙነት ስለሚፃፍ።
💫 አሠሪ ደግሞ ሠራተኛ ሲቀጥር በሲስተሙ መርጦ ስለሚሆን እዘረፋለሁ፣ እጭበረበራለው የሚል ስጋት ሳይኖርበት ቤቱን በሙሉ ዕምነት ትቶ ይወጣል። ምክንያቱም በሲስተሙ ውስጥ ያለ ሰራተኛ ስለቀጠረ።
💫 ሥራ ፈላጊ ሥራ ባያገኝ የጎደለኝ ምንድነው ብሎ በዛው በE-LMIS- ብቁ ድህረ-ገፅ የፈለገውን ሞያ መሠልጠን ስለሚችል ተስፋ መቁረጥ የሚባል ታሪክ አይኖርም።
💫 የግል ስራዬን መስራት ፈልጋለው ለሚሉም E-LMIS- ብቁ መፍትሔ አለው። በራስዎ መጀመር የፈለጉትን ቢዝነስ በማቅረብ የሥልጠና፣ ቁሳቁስ እና የገንዘብ ድጋፍ ማግኘት የሚችሉበትን አማራጭ አመቻችቷል።
ድህረ-ገፃችንን ይጎብኙ ይመዝገቡ :https://lmis.gov.et
👍 ፌስቡክ : https://www.facebook.com/profile.php?id=61555705001836
📸 ኢንስትግራም፡ https://www.instagram.com/bequ.elmis/
💼 ቴሌግራም ፡ https://t.me/bequelmis1
📢 ሊንክደን : https://www.linkedin.com/company/86463026/admin/feed/posts/
🎥 ዩቲዩብ ፡: https://www.youtube.com/channel/UCiIzqvMmVHMH9g61rc9nX7Q

✨የግንዛቤ ማስጨበጫ በጅማ!
በጅማ ከተማ ለሚገኙ የሃገር ውስጥ ኤጀንሲዎች ከማህበራዊ ጉዳዮች ቢሮ ጋር በመተባበር ስለ (E-LMIS- ብቁ) የኢትዮጵያ ሥራ ገበያ መረጃ ሥርዓት የግንዛቤ ማስጨበጫ ተሰጠ።
የግንዛቤ ማስጨበጫው የ(E-LMIS- ብቁ) የኢትዮጵያ ሥራ ገበያ መረጃ ሥርዓት የማህበረሰቡን የሥራ ችግር ከመፍታቱም በላይ በየትኛውም የማህበረሰብ ደረጃ ላሉ ተቀጣሪዎችም ሆኑ ቀጣሪዎች የመብት፣ የመተማመን እና የሞያ ዕክልን ፈቺ ይሆናል።
ውይይቱ በቀጣይ ለሚኖሩን ሥራዎች ትልቅ አስተዋፅኦ የሚያበረክት ነው።

💼ሥራ አጥተው ተጨንቀዋል?
✨በምንም አይነት ፕሮፌሽን፣ በምንም አይነት ሁኔታ ላይ ቢሆኑ ከእኛ ዘንድ መፍትሔው ብዙ ነው። በሥራና ክህሎት ሚኒስትር በበለፀገው የኢትዮጵያ ሥራ ገበያ መረጃ ስርዓት E-LMIS መላ አያጡም።
በኢትዮጵያ ሥራ ገበያ መረጃ ስርዓት (E-LMIS- ብቁ) ብዙ የሥራ አማራጮች ከመላው ኢትዮጵያ ቀርበዋል፣ ለእርሶ የሚሆነውን በቀላሉ ማግኘት ይችላሉ።
ለዕርስዎ የሚሆን የሥራ ዘርፍ ቢያጡ እንኳን በሚፈልጉት የሞያ ዘርፍ እንዲሰለጥኑ መንገዱ ተመቻችቶልዎታል።
ባሉበት ቦታ ሆነው የፈለጉትን ሞያ ተምረው ወደ ሥራው ዓለም መቀላቀል ይችላሉ። አልያም የምፈልገው የግል ስራ ላይ መሰማራት ነው ካሉም የግል ሥራዎን እንዲጀምሩ ከሞያዊ ሥልጠና ጀምሮ የፋይናንስ ድጋፍ የምታገኙበት መንገድ ተመቻችቶ እየተጠበቃችሁ ነው።
በE-LMIS ሁሉም አለ!
ድህረ-ገፃችንን ይጎብኙ ይመዝገቡ :https://lmis.gov.et
👍 ፌስቡክ : https://www.facebook.com/profile.php?id=61555705001836
📸 ኢንስትግራም፡ https://www.instagram.com/bequ.elmis/
💼 ቴሌግራም ፡ https://t.me/bequelmis1
📢 ሊንክደን : https://www.linkedin.com/company/86463026/admin/feed/posts/
🎥 ዩቲዩብ ፡: https://www.youtube.com/channel/UCiIzqvMmVHMH9g61rc9nX7Q
✨በምንም አይነት ፕሮፌሽን፣ በምንም አይነት ሁኔታ ላይ ቢሆኑ ከእኛ ዘንድ መፍትሔው ብዙ ነው። በሥራና ክህሎት ሚኒስትር በበለፀገው የኢትዮጵያ ሥራ ገበያ መረጃ ስርዓት E-LMIS መላ አያጡም።
በኢትዮጵያ ሥራ ገበያ መረጃ ስርዓት (E-LMIS- ብቁ) ብዙ የሥራ አማራጮች ከመላው ኢትዮጵያ ቀርበዋል፣ ለእርሶ የሚሆነውን በቀላሉ ማግኘት ይችላሉ።
ለዕርስዎ የሚሆን የሥራ ዘርፍ ቢያጡ እንኳን በሚፈልጉት የሞያ ዘርፍ እንዲሰለጥኑ መንገዱ ተመቻችቶልዎታል።
ባሉበት ቦታ ሆነው የፈለጉትን ሞያ ተምረው ወደ ሥራው ዓለም መቀላቀል ይችላሉ። አልያም የምፈልገው የግል ስራ ላይ መሰማራት ነው ካሉም የግል ሥራዎን እንዲጀምሩ ከሞያዊ ሥልጠና ጀምሮ የፋይናንስ ድጋፍ የምታገኙበት መንገድ ተመቻችቶ እየተጠበቃችሁ ነው።
በE-LMIS ሁሉም አለ!
ድህረ-ገፃችንን ይጎብኙ ይመዝገቡ :https://lmis.gov.et
👍 ፌስቡክ : https://www.facebook.com/profile.php?id=61555705001836
📸 ኢንስትግራም፡ https://www.instagram.com/bequ.elmis/
💼 ቴሌግራም ፡ https://t.me/bequelmis1
📢 ሊንክደን : https://www.linkedin.com/company/86463026/admin/feed/posts/
🎥 ዩቲዩብ ፡: https://www.youtube.com/channel/UCiIzqvMmVHMH9g61rc9nX7Q
✨✨ልዮ የግንዛቤ ማስጨበጫ በልደታ ክ/ከተማ
ዛሬ አርብ መጋቢት 13 በአዲስ አበባ በሁሉም የልደታ ክፍለ ከተማ አዲስ ለተመደቡ ባለሙያዎች፣ የክፍለ ከተማ አስተባባሪዎች እና የከተማ ድጋፍ ሰጪ አስተባባሪዎች ስለ ኢንተርፕራዝ እና የሃገር ውስጥ ኤጀንሲ (Local agency) የግንዛቤ ማስጨበጫ ተሰጠ።
በሥራና ክህሎት ሚኒስትር በለማው በኢትዮጵያ ሥራ ገበያ መረጃ ሲስተም (E-LMIS- ብቁ) መካከለኛና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች እራሳቸውን ለማሳደግ በሚያስፈልጋቸው የሞያ ስልጠና፣ የቁሳቁስና የገንዘብ ድጋፍ ዙሪያ ሲስተሙ ላይ በምን መልኩ ተጠቃሚ ማድረግ እንደሚቻል የግንዛቤ ማስጨበጫ እና ጠለቅ ያለ ውይይት ተካሂዷል።
የሃገር ውስጥ ኤጀንሲዎችም በኢትዮጵያ የሥራ ገበያ መረጃ ስርዓት (E-LMIS- ብቁ) ሲስተም ሥራቸውን ቀልጣፋ እና ታአማኒነት ያለው መሆን በሚችልበት ሁኔታ ላይ በሲስተሙ ውስጥ የተሻለ በቅንጅት መስራት በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ውይይት አድርገናል።