🌏✨ልዩ የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ በእንጦጦ ፓሊ ቴክኒክ ኮሌጅ!
በሥራና ክህሎት ሚኒስትር የለፀገው
የኢትዮጲያ ሥራ ገበያ መረጃ ስርዓትን (E-LMIS) በተመለከተ በእንጦጦ ፓሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለአመራሮች፣ የዲፓርትመንት ሃላፊዎች እና መምህራን የግንዛቤ ማስጨበጫ ተሰጠ።
የግንዛቤ ማስጨበጫው በዋናነት የሥራ ገበያ መረጃ ስርዓት እንደ ሃገር ያለውን ፋይዳ በማንሳት በውስጡ ከያዛቸው አገለሰግሎቶች ውስጥ E-Learning, Idea and skill bank, ሳይኮሜትሪክ ምዘናና ምደባ፣ ሉሲ ገበያ፣ National Job Portal, National Labor Pool, Demand Management System, የውጪ ሃገር ስራ ስምሪት (EOW) እና አካባቢያዊ ፀጋን መሰረት ባደረጉ የኦንላይን ኢንተርፕራይዝ ምስረታ እንዲሁም የሥራ እድል ፈጠራ ላይ ያተኮረ ነበረ።
የሥራ ባለቤት እርስዎ ነዎት!
ለመሰል አዳዲስ መረጃዎች የማህበራዊ ትስስር ገፆቻችንን ይከተሉ!
👍 ፌስቡክ : https://www.facebook.com/profile.php?id=61555705001836
💼 ቴሌግራም ፡ https://t.me/bequelmis1
📢 ሊንክደን : https://www.linkedin.com/company/86463026/admin/feed/posts/
🎥 ዩቲዩብ ፡: https://www.youtube.com/channel/UCiIzqvMmVHMH9g61rc9nX7Q

በE-LMIS ላይ ተመዝግባችሁ ኢንተርፕራይዝ ለመደራጀት ስትጠባበቁ ለነበራችሁ በሙሉ!
በኢንተርኘራይዝ ለመደራጀት ላመልከታችሁና እና ምዘና ለወሰዳችሁ በስልካችሁ የጽሑፍ መልዕክት መላካችን ይታውቃል፡፡ በዚህም መሰረት በምትኖሩበት አካባቢ ወደሚገኝ የአንድ ማዕከል አገልግሎት መስጫ ጣቢያ (የሥራ እና ክህሎት ጽፈት ቤት) በመሄድ ከቀን10 እስከ 13 /7/2017 ሪፖርት እንድታደርጉ እና አስፈላጊውን ግንዛቤ (መረጃ) እንድትወስዱ እናሳስባለን።
የሥራ ባለቤት እርስዎ ነዎት!
ብቁ ሰራተኛ፣ ብቁ ቀጣሪ፣ ብቁ ውሳኔ ሰጪ!

በኦንላይን ኢንተርፕራይዝ አደረጃጀት ዙሪያ የተደረገ ልዩ የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ!
በእንጦጦ ፓሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በኦንላይን ኢንተርፕራይዝ አደረጃጀት ዙሪያ ለክፍለ ከተማ ሥራ ስምሪት ቡድን መሪዎች እና ለሥራ ስምሪት ባለሞያዎች የግንዛቤ ማስጨበጫ ተሰጠ።
በሥራና ክህሎት ሚኒስትር በለማው የኢትዮጵያ ሥራ ገበያ መረጃ ስርዓት (E-LMIS) የኦንላይን ኢንተርፕራይዝ አደረጃጀት ዙሪያ በተደረገው የግንዛቤ ማስጨበጫ ዜጎች ያላቸውን አቅምና ችሎታ በሳይኮሜትሪክ ምዘና በመታገዝ ከአካባቢያዊ ፀጋ ጋር ማዛመድ በሚቻልበት እና ከቀድሞው አደረጃጀት በተሻለ ኢንተርፕራይዞች ውጤታማ መሆን በሚችሉበት አሰራር ላይ ውይይት ተደርጓል።
በመድረኩም ላይ የአዲስ አበባ ሥራና ክህሎት ቢሮ የሥራ ስምሪት አገልግሎት ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ሰብሃዲን ሱልጣን እንደ ሃገር ተግባራዊ እየተደረገ ባለው የኦንላይን አደረጃጀት ጥሩ ጅማሮዎች እንደሚታዩ ጠቅሰው እንደ አዲስ አበባ ከ1866 በላይ ዜጎች እንደተመዘገቡ አክለዋል።

5 Million Ethiopian Coders
E-LMIS ላይ አሁኑኑ ይመዝገቡና ስልጠናውን ይጀምሩ!
የጠቅላይ ሚኒስትር ቢሮ እና የተባበሩት ዐረብ ኤምሬትስ በጋራ በመተባበር 5 ሚሊየን ኮደር የኦንላይን ስልጠና መርሃ ግብር እንደተጀመረ ይታወቃል። ይህንን የኦንላይን ስልጠና ማግኘት ለምትፈልጉ በሙሉ በሥራና ክህሎት ሚኒስትር በለማው የኢትዮጵያ ሥራ ገበያ መረጃ ስርዓት E-LMIS በE-Learning አገልግሎት የተካተተ በመሆኑ E-LMIS ላይ ተመዝግበው አሁኑኑ ስልጠናውን ይውሰዱ።
ባሉበት ቦታ ሆነው በሚመችዎት ግዜ መሰልጠን እና ሞያዎን ማሳደግ የሚችሉበት እድል ይጠቀሙ።

🌏✨የኦንላይን ኢንተርፕራይዝ አደረጃጀት ጥቅም፣ አላማ እና ግብ!
በሥራና ክህሎት ሚኒስትር የለማው የኢትዮጵያ ሥራ ገበያ መረጃ ሥርዓት የኦንላይን ኢንተርፕራይዝ አደረጃጀት ዜጎች በኢንተርፕራይዝ ተደራጅተው ውጤታማ መሆን የሚችሉበትን እንዲሁም ከእለት ጉርስ ተሻግረው ሃብት ንብረት ማካበት የሚችሉበትን ሰፊ እድል ያመቻቸ አገልግሎት ነው።
የኦንላይን ኢንተርፕራይዝ አደረጃጀት ዋና አላማ ዜጎች ውስጣቸው ባለው ልዩ ተሰጥኦ፣ ችሎታና አቅም መሰረት አካባቢያቸው ላይ ካልው የተፈጥሮ ፀጋ ጋር በማዛመድ በተሰማሩበት ስራ ውጤታማ መሆን እንዲችሉ ማስቻል ነው።
በዚህ የኦንላይን ኢንተርፕራይዝ ሲደራጁ ከመንግስት የማምረቻ ቦታ፣ የመሸጫ ቦታ እንዲሁም ከሚመለከተው አካል ጋር በመነጋገር የፋይናንስ ድጋፍ የሚያገኙበት እድል ይመቻቻል።
ባጠቃላይ የኦንላይን ኢንተርፕራይዝ አደረጃጀት ዋና አላማ ኢንተርፕራይዞቸን ማብቃት ነው!

🌏✨E-LMIS ላይ ለመመዝገብ ምን ያስፈልጋል?
E-LMIS ላይ ለመመዝገብ እድሜው ለስራ የደረሰ ወይም ከ15-64 ዓመት የእድሜ ክልል ውስጥ መሆን ብቻ ነው የሚያስፈልገው።
ለውጪ ሃገር የሥራ ስምሪት፣ ሥራ ፈላጊ ከሆኑ፣ በሥራ ላይ ቢገኙ፣ ከሥራዎ ተጨማሪ ሥራም ቢያስፈልግዎ፣ በኢንተርፕራይዝ ለመደራጀት፣ ለትምህርትና ስልጠና እና ሌሎችም አገልግሎቶች በቅድሚያ E-LMIS ላይ መመዝገብ ይጠበቅብዎታል።

የስራ ማስታወቂያ ለስራ ፈላጊዎች!
የሥራ አይነት:- ሞተረኛ
ብዛት:- ሶስት መቶ (300)
መስፈርት:- የመንጃ ፍቃድ ያለው፣ በሞተረኛነት የስራ ልምድ ያለው፣ ቶሎ ከአካባቢው ጋር መላመድ የሚችል፣ ታማኝ እና ቀልጣፋ።
ተጨማሪ ክህሎት:- የቋንቋ ችሎታ ዐረቢኛ ወይም ኢንግሊዘኛ መናገር እና መግባባት የሚችል።
ማሳሰቢያ;- በዚህ የሥራ እድል ተጠቃሚ ለመሆን E-LMIS ስርዓት ላይ ተመዝግባችሁ የሰራተኛ መለያ ቁጥር ማግኘት ይጠበቅባችኋል።
በተጨማሪም የሰው ሃይል ጥያቄውን ያቀረቡት ድርጅቶች እራሳቸው በE-LMIS ሲስተም በኩል አወዳድረው ስለሆነ የሚቀጥሩት የቋንቋ ችሎታ ወሳኝነት አለው። ዐረብኛ ወይም ኢንግሊዘኛ መናገር እና መስማት።
መልካም ዕድል

✨ወጣቶችን የሥራ ባለቤት ለማድረግ እየተሰሩ ከሚገኙ ስራዎች አንዱ የሪሞት ስራ ዕድሎችን ማመቻቸት ነው።
የሥራና ክህሎት ሚኒስትር
E-LMIS
#remotejobs #remotework
https://www.facebook.com/bequelmis/videos/3946113715704529/?mibextid=rS40aB7S9Ucbxw6v

Facebook
Log in or sign up to view
See posts, photos and more on Facebook.
ሥራና ክህሎት ሚኒስትር በመሶብ የአንድ መስኮት አገልግሎት!
ዜጎች ሁሉንም አገልግሎት በአንድ መስኮት ማግኘት በሚችሉበት መሶብ የአንድ መስኮት አገልግሎት የተለያዩ ተቋማት በአንድ ቦታ በመገኘት ቀልጣፋ አገልግሎት ለመስጠት ምቹ ስፍራን የሚፈጥሩበት ልዩ ፕሮጀክት ሲሆን የሥራና ክህሎት ሚኒስርትርም የዲጂታል ኢንተርፕራይዝ አደረጃጀትን (Online Enterprise) እና የውጪ ሃገር ዜጎች የሥራ ፈቃድ አስተዳደርን (Expatriate Work Permit System) በመሶብ የአንድ መስኮት አገልግሎት ለተገልጋዮች ክፍት ያደረገ መሆኑን ስናበስር ደስ እያለን ነው እንኳን ደስ አላችሁ።
መሶብ አንድ መስኮት አገልግሎት መስጫ ለመሄድ ከታች የተቀመጠውን ሊንክ ተጭነው አቅጣጫውን ያግኙ።
https://maps.app.goo.gl/A8XSiZ9TAnbimTMH6
የሥራና ክህሎት ሚኒስትር!

🌏✨ልዩ የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ!
በልደታ ማኑፋክቸሪንግ ኮሌጅ፣ በአዲስ ከተማ ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ እና በቦሌ ማኑፋክቸሪንግ ኮሌች የሥራ ገበያ መረጃ ስርዓትን E-LMIS በተመለከተ የግንዛቤ ማስጨበጫ ተሰጠ።
በሥራና ክህሎት ሚኒስትር የለማው የኢትዮጵያ ሥራ ገበያ መረጃ ስርዓት E-LMIS በውስጡ ከያዛቸው ሰፊ አገልግሎቶች አንፃር የኮሌጆችን ውጤታማነት ለማረጋገጥ ትልቅ ፋይዳ የሚኖረው ከመሆኑ ጋር ተያይዞ በቀጣይም በተለያዩ ተቋማት ላይ መሰል የግንዛቤ ማስጨበጫ የሚሰጥ ይሆናል።