E-LMIS - ብቁ
105K subscribers
438 photos
17 videos
1 file
197 links
ብቁ ሰራተኛ • ብቁ ቀጣሪ • ብቁ ውሳኔ ሰጪ
Download Telegram
🔊አስደሳች ዜና ለስራ ፈላጊዎች
🧰የፌዴራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ከE-LMIS ጋር በመተባበር ከዚህ በላይ በተገለፁት ክፍት የሥራ መደቦች አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡

🏫 ስለሆነም ይሆንን እድል ለትጠቀሙ የምትፈልጉ በመጀመሪያ lmis.gov.et ብላችሁ በመመዝገብ አቅራቢያችሁ ባለ የአገልግሎት መስጫ ማዕከል (ወረዳ ወይም ቀበሌ) በመሄድ የባዮሜትሪክስ መረጃ በመስጠት የሰራተኛነት መለያ ቁጥር /Labor ID/ ከያዛችሁ በዚህ https://forms.lmis.gov.et/federal_-civil_services_two/ በመግባት ትክክለኛ መረጃዎችን ሞልተው ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።
📆 አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ከጥር 22 ጀምሮ ለተከታታይ 7ቀናት ማመልከት ይችላሉ።

☎️አስተያየት እና ጥቆማዎን በ9138 የሥልክ መስመር በመደወል እንዲያደርሱን እናሳስባለን።
245👍48😁38🤷‍♂18😭12🙉9🤔6🥰3👏3🤯2🤝2
🔊‼️ለሳስተኛ ጊዜ የወጣ ክፋት የስራ ማስታወቂያ‼️🔊
በጥር 06 2018 ዓም ለተባበሩት አረብ ኤምሬትስ (UAE) የሥራ ማስታወቃያ ማውጣታችን ይታወሳል። በመሆኑም ከታች በተዘረዘሩት የስራ መደቦች በቂ የሰው ሀይል ባለመገኘቱ ለሳስተኛ ጊዜ የወጣ የስራ ማስታውቂያ ላይ ከስር በተዘረዘሩት የስራ ዘርፎች መወዳደር የምትፈልጉ ባለሙያዎች በመጀመሪያ lmis.gov.et ብላችሁ በመመዝገብ አቅራቢያችሁ ባለ የአንድ ማዕከል (ወረዳ ወይም ቀበሌ) በመሄድ የባዮሜትሪክስ መረጃ በመስጠት የሰራተኛነት መለያ ቁጥር /Labor ID/ ከያዛችሁ በዚህ https://forms.lmis.gov.et/uae-new/ በመግባት ትክክለኛ መረጃዎችን ሞልተው ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።

📍 FISHERY STAFFS - የአሳ ማጥመጃ ሰራተኞች- 20 (ብዛት)
📍Construction Labor ( የግንባታ ሰራተኛ) -300 (ብዛት)
📍STEEL FIXER- የብረት በያጅ 60(ብዛት)
📍SHUTTERING CARPENTER- የሸተሪንግ አናፂ
📍CONCRETE PLASTER MASON-የኮንክሪት ፕላስተር ሜሰን 60(ብዛት)
📍CHARGEHAND CIVIL- የሲቪል ቻርጅሃንድ- 25 (ብዛት)
📍SUPERVISOR CIVIL-የሲቪል ሱፐርቫይዘር- 25 (ብዛት)
📍AC TECHNICIAN- የAC ቴክኒሻን- 100 (ብዛት)
📍 POT WASHERS -እቃ እአጣቢ- 40 (ብዛት)
📍 DIGGER- ቆፋሪ-500(ብዛት)
📍CARPENTERS – አናጺዎች- 100 (ብዛት)
📍Chief – (ምግብ አብሳይ)- 20 (ብዛት)
📍BRICK MASON –(ግንበኛ) 100 (ብዛት)
📍Scaffolders ( የብረት ምጣጫ)
📍Laminetrs

☎️አስተያየት እና ጥቆማዎን በ9138 የሥልክ መስመር በመደወል እንዲያደርሱን እናሳስባለን።
637👍134😁114🤷‍♂29👏26😢21🙈19🥰18🕊17💯17🔥15
📣 ክፍት የስራ ማስታወቂያ📣
👩‍🏭 ቫሌ ኃ/የተ/የግ ማህበር በሥራና ክህሎት ሚኒስትር በለማው የኢትዮጵያ ሥራ ገበያ መረጃ ስርዓት E-LMIS በኩል ከታች በተዘረዘሩት የሥራ ዘርፎች አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።

የስራ መደቦች
👨‍🎨Painter -ቀለም ቀቢ
👨🏻‍🏭Welder / Metal Fabricator - በያጅ /የብረት ፋብሪኬተር
👷‍♂️ Aluminum Profile Worker- የአሉሚኒየም ፕሮፋይል ሰራተኛ
👨‍💼Workshop Supervisor- የብረታ ብረት ምርት ክፍል ተቆጣጣሪ
🏫 በዚህ የሥራ ማስታወቂያ ላይ ለማመልከት valleplc.job.recruitment@gmail.com በመግባት ትክክለኛ የትምህርት መረጃ ፣ የሥራ ልምድ እና CV አስፈላጊ መረጃዎቻችሁን በማሰገባት እንዲሁም የሚያመለክቱበትን የሥራ መደብ ስም በማስገባት መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።
☎️አስተያየት እና ጥቆማዎ ካሎት በ9138 የሥልክ መስመር ይደውሉ።
193👍174😁27😭22🔥3🤔1
🔊‼️ለአራተኛ ጊዜ የወጣ ክፍት የሥራ ማስታወቂያ‼️
በጥር 06 2018 ዓም ለተባበሩት አረብ ኤምሬትስ (UAE) የሥራ ማስታወቂያ ማውጣታችን ይታወሳል።
በመሆኑም ከታች በተዘረዘሩት የስራ መደቦች በቂ የሰው ሀይል ባለመገኘቱ ለአራተኛ ጊዜ የወጣ የስራ ማስታውቂያ ላይ ከስር በተዘረዘሩት የስራ ዘርፎች መወዳደር የምትፈልጉ ባለሙያዎች በመጀመሪያ lmis.gov.et ብላችሁ በመመዝገብ አቅራቢያችሁ ባለ የአንድ ማዕከል (ወረዳ ወይም ቀበሌ) በመሄድ የባዮሜትሪክስ መረጃ በመስጠት የሰራተኛነት መለያ ቁጥር /Labor ID/ ከያዛችሁ በዚህ ሊንክ https://forms.lmis.gov.et/uae-new-2/ በመግባት ትክክለኛ መረጃዎችን ሞልተው ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።
📌 Still fixer
📌 Shuttering Carpenter
📌 Brick Mason Masonry/ Bricks Masonry
📌 Laminator
📌 Welder
📌 Painter
📌 Scaffolding
📌 Construction Labor/ Helper
📌 Security
📌 Cleaner
📌 Electrician
📌 Plumber
📌 AC technician
📌 Gypsum Carpenter
📌 Plastering
📌 Rigger and Flag man
📌 Finishers
758👍267😁15573😭47🤔35🙊32😴23😱19😐18🔥17
🌏✈️ውጪ ሀገር/UAE የመስራት ህልም አሎት?
🚀በሥራና ክህሎት ሚንስቴር በቀረበው የውጪ ሃገር ሥራ ስምሪት የሰለጠነ እና በከፊል የሰለጠነ የሰው ሃይል የዜጎችን መብት፣ ደህንነት እና ጥቅም አስጠብቆ በማሰማራት በተከናወኑ ተግባራት ትልቅ ስኬት መመዝገቡ ይታወቃል። አሁንም በዚሁ ህጋዊ የሥራ ስምሪት ወደተባበሩት አረብ ኤምሬትስ/UAE/ በተለያዩ የሞያ ዘርፎች የሰው ሃይል ይፈለጋል።
📌የኮንትራት ቆይታ:ሁለት አመት
📌ተፈላጊ ፃታ:ወንድ
🚧የሞያ ዘርፎች:-በጥር 06 2018 ዓ.ም ለተባበሩት አረብ ኤምሬትስ (UAE) የሥራ ማስታወቂያ እንዳወጣን ይታወሳል። ነገር ግን ከታች በተዘረዘሩ የስራ መደቦች ላይ በቂ የሰው ኃይል ባለመገኘቱ ማስታወቂያው ለ5ኛ ጊዜ ደግመን ለቀናል።

📌 Mason
📌Electrician
📌A/C Technician
📌Plumber
📌Furniture Carpenter
📌Aluminum Carpenter
📌Shuttering Carpenter
📌Steel Fixer (Welder)
📌Painter
📌Fire Fighting Tech
📌General Helper

‼️ማሳሰቢያ:- የተፈለገው ወንድ ሰረተኛ መሆኑን በትህትና እናሳስባለን።‼️

ለመመዝገብ የሚከተሉትን ሂደቶች ፦

1) መጀመሪያ በ lmis.gov.et ይመዝገቡ
2) ከዚያ አቅራቢያችሁ ባለ የአንድ ማዕከል (ወረዳ ወይም ቀበሌ) በመሄድ የባዮሜትሪክስ መረጃ ይስጡ እና የሰራተኛነት መለያ ቁጥር (Labor ID) ይያዙ
3) Labor ID ካገኛችሁ በኋላ በዚህ ሊንክ ገብታችሁ መረጃዎችን በትክክል ሞልታችሁ ያመልክቱ:
👉 https://forms.lmis.gov.et/uae-new-2/

እባክዎ መረጃዎችን በትክክል መሙላቷን ያረጋግጡ።
682👍250😁83💔59🤔35👏21👻21💅20😎15🎉13😨12
🔊ክፍት የስራ ማስታወቂያ!
የፌደራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን በ2018 ዓ.ም በጀት አመት የመጀመሪያ ግማሽ አመት በተለያዩ የስራ መደቦችን ከE-LMIS ጋር በመተባበር የስራ መደቦች ላይ በቋሚ , በዝውውር እና በኮንትራት ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።
🏫 ስለሆነም በዚህ የሥራ እድል መወዳደር ለምትፈልጉ በመጀመሪያ lmis.gov.et ብላችሁ በመመዝገብ አቅራቢያችሁ ባለ የአገልግሎት መስጫ ማዕከል (ወረዳ ወይም ቀበሌ) በመሄድ የባዮሜትሪክስ መረጃ በመስጠት የሰራተኛነት መለያ ቁጥር /Labor ID/ ከያዛችሁ በዚህ https://forms.lmis.gov.et/federal_-civil_services_three/ በመግባት ትክክለኛ መረጃዎትን ሞልተው ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።
📆 አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ከ 21/07/2018 ዓ.ም ጀምሮ ለተከታታይ 7ቀናት ማመልከት ይችላሉ።

☎️አስተያየት እና ጥቆማዎን በ9138 የሥልክ መስመር ይደውሉ።
201👍48🤔13👏7😁5👻4🌚3🥰2