🌍✨ክፍት የሥራ ማስታወቂያ
🏗ሜድሮክ ኮንስትራክሽን ኢትዮጵያ ኃ.የተ.የግል ማህበር ከሥራና ክህሎት ሚኒስትር በለማው የሥራ ገበያ መረጃ ስርዓት (E-LMIS) በጋራ በመሆን ወደ 31 በሚሆኑ የሥራ ዘርፎች ላይ ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጥር ይፈልጋል።
☝️ አመልካቾች በወጠቱ የሥራ ዘርፎች ለመወዳደር በቅድሚያ lmis.gov.et ብላችሁ በመመዝገብ አቅራቢያችሁ ባለ ወረዳ/ቀበሌ የአንድ አገልግሎት መስጫ ማዕከል በመሄድ የባዮሜትሪክስ መረጃ በመስጠት የሰራተኛነት መለያ ቁጥር /Labor ID/ ይዛችሁ 👉https://forms.lmis.gov.et/midroc_six/
ማስፈንጠሪያ በመግባት ትክክለኛ የትምህርት፣ የሥራ ልምድ እና ሌሎች መረጃዎችን በመሙላት መወዳደር ይችላሉ።
📆 አመልካቾች ከዚህ ማስታወቂያ የተፈጠረበት ከቀን ህዳር 29 2018 ጀምሮ ለተከታታይ ሰባት ቀናት ማመልከት ይችላሉ።
በ9138 በመደወል ጥቆማ እና አስተያየት መስጠት ይችላሉ።

❤167👍29😁29👻8🤷6👏5🤔5
🌏✈️ በኳታር ዶሃ የሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ ከኳታር የሞግዚት ማሰልጠኛ አካዳሚ /Qatar Nanny Training Academy/ ጋር በተደረገው ስምምነት መሰረት ዜጎችን በሞግዚትነት የሙያ መስክ ላይ ሥልጠና በመስጠት ወደ ሥራ ለማሰማራት የሚያስችል የስልጠና ፓኬጅ በማዘጋጀት ወደ ስራ ለመግባት ዝግጅት አጠናቋል።
በመሆኑም ከታች በተቀመጠው መስፈርት መሰረት የሚመረጡ ዜጎች ለ6 ተከታታይ ወራት በአካዳሚው ውስጥ ተከታታይ ሥልጠና ይወስዳሉ። በስልጠና ቆይታቸው፤ ሙሉ መጠለያ እና ምግብ፣ አበል፣ እና የቲኬት ወጪ ሙሉ በሙሉ በማሰልጠኛ ተቋሙ የሚሸፈን ሲሆን ከስልጠና በኋላ በማሰልጠኛ ተቋሙ በሚደረግ የቅጥር ምደባ ወደ ስራ የሚገቡ ይሆናል።
አመልካቾች ማሟላት የሚገባቸው መስፈርቶችን፤
📌ተፈላጊ ፆታ ሴት ብቻ
📌ቢያንስ 10ኛ ክፍል ያጠናቀቁ፤
📌 አረብኛ ቋንቋ መጻፍ፣ መስማት፣ ማንበብ እና መናገር የሚችል፤ እና
📌ከ20 - 40 የእድሜ ክልል ውስጥ ያሉ እና በውጭ አገር ለመስራት ፍላጎት ያላችሁ እና መስፈርቶቹን የምታሟሉ አመልካቾች lmis.gov.et ብላችሁ በመመዝገብ አቅራቢያችሁ ባለ ወረዳ/ቀበሌ ላይ በሚገኝ የሥራ ማዕከል በመሄድ የባዮሜትሪክስ መረጃ በመስጠት የሰራተኛነት መለያ ቁጥር /Labor ID/ ይዛችሁ በዚህ ሊንክ https://forms.lmis.gov.et/nanny/ በመግባት ትክክለኛ መረጃዎችን በመሙላት መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።
📆 አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ከህዳር 30 ጀምሮ ለተከታታይ አምስት ቀናት ማመልከት ይችላሉ።
📞📞📞 በ9138 ነፃ የሥልክ መስመር በመደወል አስተያየት እና ጥቆማ እንዲያደርሱ ስንል እናሳስባለን።

❤363👍127😁45🤔28🥰22👏13🔥11🤯2
🚀🎓ለአዲስ ተመራቂዎች, ይህ የሥራ ማስታወቂያ ለእናንተ ነው!
የሙያ ጉዞዎን ችሎታዎን ሊያዳብር ከሚችል ድርጅት ጋር ለመጀመር ይፈልጋሉ? እንግዲያውስ ይህ ማስታወቂያ ለእርሶ ነው!
ኤ.ኤሰ.ኤ ሶሉሽን ኃ.የተ.የግል ማህበር( ASA Solutions PLC) ከE-LMIS ጋር በመተባበር ከታች የተዘረዘሩትን የትምህርት ዘርፎች ከቴክኒክና ሙያ ከተመረቁ የ 2016 እና 2017 ዓ.ም ተመራቂ የሆኑ ሰራተኞችን አወዳድሮ ሊቀጥር ይፈልጋል፡፡
🔌 ኤሌክትሪሺያን
🛠ሜካኒካል ቴክኒሽያን
🗂 የቢሮ አስተዳደር
📊 አካውንታንት
መስፈርቶችሁን የምታሟሉ አመልካቾች lmis.gov.et ብላችሁ በመመዝገብ አቅራቢያችሁ ባለ ወረዳ ወይም ቀበሌ የአንድ አገልግሎት መስጫ ማዕከል በመሄድ የባዮሜትሪክስ መረጃ በመስጠት የሰራተኛነት መለያ ቁጥር /Labor ID/ ይዛችሁ በዚህ ማስፈንጠሪያ https://forms.lmis.gov.et/asa-solutions-p-l-c/ በመግባት ትክክለኛ የመረጃዎችን በመሙላት ከታህሳስ 06 - 2018 እስከ ታህሳስ 13 -2018 መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።
☎️አስተያየት እና ጥቆማዎን በ9138 ነፃ የሥልክ መስመር በመደወል እንዲያደርሱን እናሳስባለን።

❤187👍41🔥9👏9🤔9🤓6😁2
🌏✈️ውጪ ሀገር/UAE የመስራት ህልም አሎት?
🚀በሥራና ክህሎት ሚንስቴር በቀረበው የውጪ ሃገር ሥራ ስምሪት የሰለጠነ እና በከፊል የሰለጠነ የሰው ሃይል የዜጎችን መብት፣ ደህንነት እና ጥቅም አስጠብቆ በማሰማራት በተከናወኑ ተግባራት ትልቅ ስኬት መመዝገቡ ይታወቃል። አሁንም በዚሁ ህጋዊ የሥራ ስምሪት ወደተባበሩት አረብ ኤምሬትስ/UAE/ በተለያዩ የሞያ ዘርፎች የሰው ሃይል ይፈለጋል።
📌የኮንትራት ቆይታ:ሁለት አመት
📌ተፈላጊ ፃታ:ወንድ
🚧የሞያ ዘርፎች:-
1.Construction Laborers (የኮንስትራክሽን ሰራተኛ / ረዳት)
2.Mason(ግንበኛ)
3.እስቲል ፊክሰር (ፌራዩ)
4.Shuttering Carperter (አናፂ)
5. Delivery Boy (ሞተረኛ)
6. Walkers (እግረኛ ተላላኪ)
7. Plumber (የቧንቧ ሰራተኛ)
8. Electrician (የኤሌክትሪክ ሰራተኛ)
9. Scaffholders (የብረት መወጣጫ ባለሞያ)
10. Ductmen (የቬንትሌሽን ባለሞያ)
11. Supervisors and Foreman
12. Timekeepers (የሰራተኛ ሰአት ተቆጣጣሪ)
13. Camp Boss Assistant (የካምፑ አለቃ ተጠሪ)
☝️በተዘረዘሩት የሞያ ዘርፎች ለመወዳደር https://forms.lmis.gov.et/triple-one-uae/ በመግባት ፓስፓርት፣ የሰራተኛ መለያ ቁጥር/Labor id/፣ የነዋሪነት መታወቂያ እና አስፈላጊ መረጃዎችን በማስገባት ከታህሳስ 08 እስከ ታህሳስ 14 2018 መወዳደር ይቻላል።
💰የትኬት፣ የጤና ምርመራ እና ቪዛ በአመልካቾች የሚሸፍኑ ወጪዎች መሆኑን እንገልፃለን። ሌሎች በስራ ቆይታ ላይ የሚያስፈልጉ የመኖርያ ቤት፣የማብሰያ ክፍልእና ከነማብሰያ እቃዎች፣ኢንሹራንስ እና የህክምና ወጪ በአሰሪው የሚሸፈኑ ወጪዎች ይሆናል።
በ9138 ነጻ የጥሪ ማእከል ይደውሉ።

❤738👍259💔53😢42😁35😭33👏16💊16🔥14🤷♂11🤔11
አስደሳች ዜና ለስራ ፈላጊዎች!
ራጅ አግሮ ኢንዱስትሪስ ኃ.የተ.የግ.ማ (RaJ Agro Industries PLC) ከሥራ እና ክህሎት ሚኒስተር ጋር በመተባበር ከታች የተዘረዘሩትን የሞያ ዘርፎች ከቴክኒክና ሙያ ከተመረቁ አንድ አመት ያላለፋቸው ወይም ዘንድሮ ተመራቂዎች የሆኑ ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡
📍 Agriculture Tractor Operators
📍 JCB Operators
📍Excavator Operators
📍UD Operators
📍Agriculture Field Operators
☝️ከላይ በተጠቀሱት የሞያ ዘርፎች ለመወዳደር lmis.gov.et ብላችሁ በመመዝገብ አቅራቢያችሁ ባለ ወረዳ ወይም ቀበሌ የአንድ አገልግሎት መስጫ ማዕከል በመሄድ የባዮሜትሪክስ መረጃ በመስጠት የሰራተኛነት መለያ ቁጥር /Labor ID/ ይዛችሁ በዚህ ማስፈንጠሪያ https://forms.lmis.gov.et/raj/ በመግባት የሥራ የልምድ ደብዳቤ፤ የታደሰ መንጃ ፍቃድ፤ የታደሰ መታወቂያእና አስፈላጊ መረጃዎችን በማስገባት ከታህሳስ 14 2018 እስከ ታህሳስ 21 2018 መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።
☎️አስተያየት እና ጥቆማዎን በ9138 ነፃ የሥልክ መስመር ይደውሉ።

❤186👍141😁23👏19🤔8😭7
🛳ዋንዛ ሎጂስቲክስ ኃ.የተ.የግ.ማ ከE-LMIS ጋር በመተባበር ከታች የተዘረዘሩትን የሞያ ዘርፎች በተለያዩ ይሃገሪቷ ክልሎች ሰራተኞችን አወዳድሮ ሊቀጥር ይፈልጋል፡፡
📌የሥራ ቦታ: አዲስ አበባ፣ ሰሜን ክልል(መቀሌ፣ አዲግራት፣ አክሱም፣ ሽሬ) ሰሜን መስራቅ ክልል(ደሴ፣ ኮምቦልቻ፣ ላሊበላ፣ ሰምራ፣ አሳይታ፣ ሎጊያ፣ ሽዋ ሮቢት) ፣ ሰሜን ምዕራብ ክልል(ባህር ዳር፣ ደብር ማርቆስ፣ ምጣ፣ ጎንድር፣ ደባርቅ፣ ድብረ ታቦር፣ መትማ) ድሬደዋ፣ ደብረ ብርሃን፣ ጅግጅጋ፣ ጎዴ፣ አብይ አዲ፣ ማይጭው፣ ሁመራ፣ ሚዛን ተፈሪ፣ ባሌ ሮቤ እና ሆሳና።
📌Executive Secretary
📌Senior Finance Officer
📌Purchaser
📌Freight Forwarding Manager
📌Transport Director
📌Transport Manager
📌Driver
📌Assistant Driver
📌District Manager
📌International Cargo Manager
📌Clearing officer
📌Dispatcher I
📌Courier Agent II
📌Motorist
📌Driver
📌Rider
📌Counter Clerk II & I
📌Assistant Counter Clerk
📌Postman
📌Business Analyst
📌Sales officer
📌Call center agent
☝️ከላይ በተጠቀሱት የሞያ ዘርፎች ለመወዳደር lmis.gov.et ብላችሁ በመመዝገብ አቅራቢያችሁ ባለ ወረዳ ወይም ቀበሌ የሥራ ማዕከል በመሄድ የባዮሜትሪክስ መረጃ በመስጠት የሰራተኛነት መለያ ቁጥር /Labor ID/ ይዛችሁ በዚህ https://forms.lmis.gov.et/wanza/ በመግባት ትክክለኛ የመረጃዎችን በመሙላት መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።

❤294👍76😭26😁12🤔7🔥6🙊4🥰2👏2🤯2🌚2
🔊ክፍት የስራ ማስታወቂያ!
የፌደራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ከE-LMIS ጋር በመተባበር ከስር በተዘረዘሩት 7 የስራ መደቦች ላይ በቋሚ እና በዝውውር ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።
1.የአንድ ማዕከል ግንባታ ፕሮጀክት ጽ/ቤት ምክትል ሥራ አስኪያጅ
2.የአንድ ማዕከል ግንባታ ፕሮጀክት ጽ/ቤት ሥራ አስኪያጅ ረዳት
3.የዕቃ ግምጃ ቤት ኃላፊ II
4. የንብረት ምዝገባና ቁጥጥር ሰራተኛ VIII
5.የትራንስፖርት ስምሪት አገልግሎት ኃላፊ
6. የጄኔሬተር ኦፕሬተር I
7.ሹፌር መካኒክ
🏫ስለሆነም ይሆንን የሥራ እድል መጠቀም የምትፈልጉ lmis.gov.et ብላችሁ በመመዝገብ አቅራቢያችሁ ባለ ወረዳ ወይም ቀበሌ የአንድ አገልግሎት መስጫ ማዕከል በመሄድ የባዮሜትሪክስ መረጃ በመስጠት የሰራተኛነት መለያ ቁጥር /Labor ID/ ይዛችሁ በዚህ https://forms.lmis.gov.et/federal_-civil_services/ በመግባት አስፈላጊውን መረጃዎችን ከታህሳስ 27_ 2108 እስከ ጥር 4 -2018 በመሙላት መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።

❤272👍74👏28😁20🤨14🔥7😭6🤔5
📣የስራ እድል ለሽያጭ ሰራተኞች📣
📊ሰዊተ ትሬዲንግ ኢንዱስትሪ ኮንስትራክሽን እና አገልግሎት ኃ/የተ/የግ ማህበር ቤቶች በማሻሻጥ በአገራችን ውስጥ የሚካሄዱ የተለያዩ የልማት እና የሽያጭ ሥራዎችን በማከናወን 12 ዓመታትን አስቆጥሮአል። በዚህ መሠረት ሰዊተ ትሬዲንግ ኢንዱስትሪ ኮንስትራክሽን እና አገልግሎት ኃ/የተ/የግ ማህበር ከE-LMIS ጋር በመተባበር በተለያየ ዘርፍ ትምህርታቸውን የጨረሱ ሰራተኞች አሰልጥኖ ሊቀጥር ይፈልጋል፡፡
የስራ ዘርፎች
👩💼Sales
📞Call Center
👷♂️Surveyor
💹Telemarketer
🏫ስለሆነም ይሆንን እድል ለትጠቀሙ የምትፈልጉ በመጀመሪያ lmis.gov.et ብላችሁ በመመዝገብ አቅራቢያችሁ ባለ የአገልግሎት መስጫ ማዕከል (ወረዳ ወይም ቀበሌ) በመሄድ የባዮሜትሪክስ መረጃ በመስጠት የሰራተኛነት መለያ ቁጥር /Labor ID/ ከያዛችሁ በዚህ https://forms.lmis.gov.et/sewite/ በመግባት ትክክለኛ መረጃዎችን ሞልተው ከጥር 06 2018 እስከ ጥር 13 2018 መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።
☎አስተያየት እና ጥቆማዎን በ9138 ነፃ የሥልክ መስመር በመደወል እንዲያደርሱን እናሳስባለን።

❤156👍20😁6👏4🙉4
🌏✈️የውጪ ሀገር የስራ እድል
🚀በሥራና ክህሎት ሚንስቴር በቀረበው የውጪ ሃገር ሥራ ስምሪት የሰለጠነ እና በከፊል የሰለጠነ የሰው ሃይል የዜጎችን መብት፣ ደህንነት እና ጥቅም አስጠብቆ በማሰማራት በተከናወኑ ተግባራት ትልቅ ስኬት መመዝገቡ ይታወቃል። አሁንም በዚሁ ህጋዊ የሥራ ስምሪት ወደተባበሩት አረብ ኤምሬትስ/UAE/ በተለያዩ የሞያ ዘርፎች የሰው ሃይል ይፈለጋል።
የስራ ዘርፍ ብዛት
📍BIK DRIVER 350
📍CONSTRUCTION LABORERS 1050
📍MEP WORKERS 600
📍GARDENERS 700
📍LIFEGUARDS 200
📍WAREHOUSE WORKERS(PICKERS) 700
📍FEMAIL CLEANINERS 200
📍MALE CLEANERS 200
📍CATERING WORKERS 200
📍DALIVERY RUNNER/CYCLIST 400
📍SECURITY GUARDS 200
📍FACTORY WORKERS 400
📍CIVIL CHARGEHANDS 200
📍CHARGEHAND 100
📍CARPENTERS 100
📍PAINTER 20
📍COOK 20
📍SELSMAN 100
📍CHECKER PICKERS 30
📍FISHERY STAFFS 20
📍BUCHERY STAFFS 20
📍SECURITY 40
📍POT WASHERS 40
📍LOADING AND UPLOADING STAFF 40
📍BRICK MASON 100
📍BRICKLAYER ASSISTANT 100
📍BUILDING CLEANERS 200
📍LIMOUSINE DRIVER 100
📍DIGGER 500
📍IRRIGATION PIPE FITTER 500
🏫ስለሆነም ይሆንን እድል ለትጠቀሙ የምትፈልጉ በመጀመሪያ lmis.gov.et ብላችሁ በመመዝገብ አቅራቢያችሁ ባለ የአገልግሎት መስጫ ማዕከል (ወረዳ ወይም ቀበሌ) በመሄድ የባዮሜትሪክስ መረጃ በመስጠት የሰራተኛነት መለያ ቁጥር /Labor ID/ ከያዛችሁ በዚህ https://forms.lmis.gov.et/uae-new/ በመግባት ትክክለኛ መረጃዎችን ሞልተው ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።

❤585👍172😁55💔23👏22🤔22🔥20🥰15🙏11🎄9💯3
🔊‼️በድጋሚ የወጣ አስቸክዋይ ክፋት የስራ ማስታወቂያ‼️🔊
በጥር 06 2018 ዓም ለተባበሩት አረብ ኤምሬትስ (UAE) የሥራ ማስታወቃያ ማውጣታችን ይታወሳል። በመሆኑም ከታች በተዘረዘሩት የስራ መደቦች በቂ የሰው ሀይል ባለመገኘቱ በድጋሚ የወጣ የስራ ማስታውቂያ ላይ ከስር በተዘረዘሩት የስራ ዘርፎች መወዳደር የምትፈልጉ ባለሙያዎች በመጀመሪያ lmis.gov.et ብላችሁ በመመዝገብ አቅራቢያችሁ ባለ የአንድ ማዕከል (ወረዳ ወይም ቀበሌ) በመሄድ የባዮሜትሪክስ መረጃ በመስጠት የሰራተኛነት መለያ ቁጥር /Labor ID/ ከያዛችሁ በዚህ https://forms.lmis.gov.et/uae-new/ በመግባት ትክክለኛ መረጃዎችን ሞልተው ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።
📍BIKE DRIVER – የብስክሌት አሽከርካሪ- 350 (ብዛት)
📍CHECKER / PICKERS – ቼከር / እቃ መራጮች- 30 (ብዛት)
📍CONSTRUCTION LABORERS – የግንባታ ሠራተኞች- 1050 (ብዛት)
📍MEP WORKERS – የመካኒካል፣ ኤሌክትሪካል እና ፕላምቢንግ ሠራተኞች- 600 (ብዛት)
📍SECURITY GUARDS – ጠባቂዎች- 200 (ብዛት)
📍DELIVERY RUNNER / CYCLIST – የዕቃ አቅራቢ / ብስክሌት አሽከርካሪ- 400 (ብዛት)
📍CIVIL CHARGEHANDS – የሲቪል ስራ ኃላፊዎች (ቻርጅሃንድ)-200 (ብዛት)
📍CARPENTERS – አናጺዎች- 100 (ብዛት)
📍SECURITY – ጥበቃ- 40 (ብዛት)
📍IRRIGATION PIPE FITTER – የመስኖ ፓይፕ ገጣሚ - 500 (ብዛት)
📍COOK – ምግብ አብሳይ- 20 (ብዛት)
📍FEMALE CLEANERS – ሴት ጽዳት ሠራተኞች- 200 (ብዛት)
📍MALE CLEANERS – ወንድ ጽዳት ሠራተኞች- 200 (ብዛት)
📍BRICK MASON – ጡብ ሠራተኛኡ- 100 (ብዛት)
☎️አስተያየት እና ጥቆማዎን በ9138 የሥልክ መስመር በመደወል እንዲያደርሱን እናሳስባለን።

❤595👍189😁55🙏38😭26👻21🔥19👏11🤔10🤷♂9💔6
📣ክፍት የስራ ማስታወቂያ📣
👩🏭ቫሌ ኃ/የተ/የግ ማህበር በኢትዮጵያ ውስጥ ለደንበኞች ከ50 ዓመታት በላይ የብረትና የብረት ሥራ ሲያቀርብ የቆየ ሲሆን አሁን ደግሞ ከE-LMIS ጋር በመተባበር በተለያዩ የሥራ መደቦች ላይ ሠራተኞችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈለጋል።
የስራ መደቦች
👨🎨Painter
👨🏻🏭Welder / Metal Fabricator
👷♂️ Aluminum Profile Worker
🚢Import and Export Officer
🧑💻3D CAD designer For Fiber Laser Cutting
🏫 ስለሆነም ይሆንን እድል ለትጠቀሙ የምትፈልጉ በመጀመሪያ lmis.gov.et ብላችሁ በመመዝገብ አቅራቢያችሁ ባለ የአገልግሎት መስጫ ማዕከል (ወረዳ ወይም ቀበሌ) በመሄድ የባዮሜትሪክስ መረጃ በመስጠት የሰራተኛነት መለያ ቁጥር /Labor ID/ ከያዛችሁ በዚህ https://forms.lmis.gov.et/valle/ በመግባት ትክክለኛ መረጃዎችን ሞልተው ከጥር 18 /2018 እስከ ጥር 25/2018 ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።

❤212👍38👏17😁14💔13🔥8🥰2🤔2
🧰በሥራና ክህሎት ሚኒስትር በለማው የኢትዮጵያ ሥራ ገበያ መረጃ ስርዓት /E-LMIS/ ለሥራ ፈላጊዎ ለሆኑ ዜጐች ከስራ ቀጣሪ ተቋማት ጋር በጋራ በሶስት የስራ ዘርፍ በE-LMIS በኩል ሰራተኞችን መመልመል ይፈልጋል።
የሚፈለጉት የስራ ዘርፎች
1️⃣ኬሚስት/Chemist (ብዛት፡ 6)
📝የትምህርት ደረጃ: የመጀመሪያ ዲግሪ በኬሚስትሪ ወይም ኬሚካል ምህንድስና
2️⃣ረዳት ኬሚስት /Helper (ብዛት፡ 12)
📝የትምህርት ደረጃ: ተዛማች የቴክኒክና ሙያ ዲፕሎማ ወይም ሰርትፍኬት
3️⃣የንቧ ጥገና ባለሙያ Plumber (ብዛት፡ 2)
📝መመዘኛ መስፈርት በቧንቧ የሙያ ዘርፍ የቴክኒክና ሙያ ዲፕሎማ ወይም ሰርትፍኬት እና በሙያው ልምድ ያለው።
4️⃣የኤሌክትሪክ ጥገና ባለሙያ/Electrician (ብዛት፡ 2)
📝መመዘኛ መስፈርት፣ በኤሌክትሪካል የሙያ ዘርፍ የቴክኒክና ሙያ ዲፕሎማ ወይም ሰርትፍኬት እና
በሙያው ለምድ ያለው፡፡
🏫 ስለሆነም ይሆንን እድል ለትጠቀሙ የምትፈልጉ በመጀመሪያ lmis.gov.et ብላችሁ በመመዝገብ አቅራቢያችሁ ባለ የአገልግሎት መስጫ ማዕከል (ወረዳ ወይም ቀበሌ) በመሄድ የባዮሜትሪክስ መረጃ በመስጠት የሰራተኛነት መለያ ቁጥር /Labor ID/ ከያዛችሁ በዚህ https://forms.lmis.gov.et/invest/ በመግባት ትክክለኛ መረጃዎችን ሞልተው ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።
📆 አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ከጥር 20 ጀምሮ ለተከታታይ 5ቀናት ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።።

❤263👍37👏27💔9🤷♂8🤔7🔥4
🔊አስደሳች ዜና ለስራ ፈላጊዎች
🧰የፌዴራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ከE-LMIS ጋር በመተባበር ከዚህ በላይ በተገለፁት ክፍት የሥራ መደቦች አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡
🏫 ስለሆነም ይሆንን እድል ለትጠቀሙ የምትፈልጉ በመጀመሪያ lmis.gov.et ብላችሁ በመመዝገብ አቅራቢያችሁ ባለ የአገልግሎት መስጫ ማዕከል (ወረዳ ወይም ቀበሌ) በመሄድ የባዮሜትሪክስ መረጃ በመስጠት የሰራተኛነት መለያ ቁጥር /Labor ID/ ከያዛችሁ በዚህ https://forms.lmis.gov.et/federal_-civil_services_two/ በመግባት ትክክለኛ መረጃዎችን ሞልተው ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።
📆 አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ከጥር 22 ጀምሮ ለተከታታይ 7ቀናት ማመልከት ይችላሉ።

❤245👍48😁38🤷♂18😭12🙉9🤔6🥰3👏3🤯2🤝2