E-LMIS - ብቁ
105K subscribers
438 photos
17 videos
1 file
197 links
ብቁ ሰራተኛ • ብቁ ቀጣሪ • ብቁ ውሳኔ ሰጪ
Download Telegram
አስቸኳይ ክፍት የሥራ ማስታወቂያ !
ለስራ ፈላጊዎች በሙሉ!

ኦቪድ ሆልዲንግ (Ovid Holding) በ2018 ዓ.ም በChief Operating officer(CEO),Chief Finance Officer (CFO),Chief Technical Officer (CTO), Sales Representative የሥራ መደቦች ላይ በቋሚ፣ ከዜሮ አመት እስከ አስራ አምስት ዓመት የስራ ልምድ ያላቸውን ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።

በዚህም መሰረት በሥራና ክህሎት ሚኒስቴር የለማውን የኢትዮጵያ የሥራ ገበያ መረጃ ስርዓት (E-LMIS) በመጠቀም ከመላ የሀገሪቱ ክፍሎች 1,504 መስፈርቱን የሚያሟሉ ብቁ ሰራተኞች ይፈለጋሉ።
ስለሆነም የዚህ የሥራ እድል ተጠቃሚ ለመሆን lmis.gov.et ብላችሁ በመመዝገብ አቅራቢያችሁ ባለ ወረዳ/ቀበሌ የአንድ አገልግሎት መስጫ ማዕከል በመሄድ የባዮሜትሪክስ መረጃ በመስጠት የሰራተኛነት መለያ ቁጥር/ labor ID/ ይዛችሁ በዚህ https://forms.lmis.gov.et/ovid/ ማስፈንጠሪያ በመግባት ትክክለኛ የትምህርት፣ የስራ እና ሌሎች አስፈላጊ መረጃዎቻችሁን በማሰገባት መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።

አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ከመስከረም 19/2018 ዓ.ም ጀምሮ ለተከታታይ አስር ቀናት ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።
339👍108🤔22👏19😁18❤‍🔥6🤯6🐳5🔥4🙊2
🌍ክፍት የሥራ ማስታወቂያ ለስራ ፈላጊዎች በሙሉ!

ኦቪድ ሆልዲንግ (Ovid Holding) በሥራና ክህሎት ሚኒስትር በለማው የኢትዮጵያ ሥራ ገበያ መረጃ ስርዓት E-LMIS በኩል ከታች በተዘረዘሩት የሞያ ዘርፎች አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።

📌 Executive Assistant to the CEO
(Minimum of 3 years experience)
📌Human Capital Officer (CHCO) (MS in Human Resource Management, Business Administration, Leadership or related field, Minimum of 15 years of progressive HR and operations experience.)
📌Chief Commercial Officer (CCO)
(Master’s degree in Business Administration, Marketing, Strategic Management, or a related field, Minimum of 15 years of experience in commercial leadership roles, marketing, and contract administration.)

☝️ከላይ በተጠቀሱት የሞያ ዘርፎች ለመወዳደር በቅድሚያ lmis.gov.et ብላችሁ በመመዝገብ አቅራቢያችሁ ባለ ወረዳ/ቀበሌ የአንድ አገልግሎት መስጫ ማዕከል በመሄድ የባዮሜትሪክስ መረጃ በመስጠት የሰራተኛነት መለያ ቁጥር/ labor ID/ ይዛችሁ 👉 https://forms.lmis.gov.et/ovid_two/
ማስፈንጠሪያ በመግባት ትክክለኛ የትምህርት፣ የልምድ፣ የስራ እና ሌሎች አስፈላጊ መረጃዎቻችሁን በማሰገባት መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።

📆አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት መስከረም 27/ 2018 ቀን ጀምሮ ለተከታታይ አምስት ቀናት ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።
167🤔24👍17💔14👏9😁6
🌏መልካም ዜና ለውጪ ሃገር ሥራ ፈላጊዎች በሙሉ!

✈️ በተባበሩት ዐረብ ሃገራት /UAE/ 3000 የሰው ሃይል ይፈለጋል።

በሥራና ክህሎት ሚንስቴር በቀረበው የውጪ ሃገር ሥራ ስምሪት የሰለጠነ እና በከፊል የሰለጠነ የሰው ሃይል የዜጎችን መብት፣ ደህንነት እና ጥቅም አስጠብቆ በማሰማራት በተከናወኑ ተግባራት ትልቅ ስኬት መመዝገቡ ይታወቃል። አሁንም በዚሁ ህጋዊ የውጪ ሃገር ሥራ ስምሪት በተለያዩ የሞያ ዘርፎች 3000 የሰው ሃይል ይፈለጋል።

በመሆኑም ከዚህ በታች በተዘረዘሩት የሞያ ዘርፎች ሞያተኛ የሆናችሁ በሙሉ በዚህ ልዩ የሥራ ዕድል ተጠቃሚ መሆን የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።

📌የሥራ ቦታ: ዩናይትድ ዐረብ ኤምሬትስ (UAE)
📌የኮንትራት ቆይታ: ሁለት አመት
📌ተፈላጊ ፃታ: ወንድ
በተዘረዘሩት እያንዳንዱ ሞያዎች ከ250 እስከ 1000 ሰው  በጥቅሉ 3000 ሰው ይፈለጋል።

የሞያ ዘርፎች:-
1- Mason (block & plaster)/ ግንበኛ (የብሎኬት እና የልሰና ሰራተኛ)
2- Steel fixer/የብረት ሙያተኛ/
3- Shuttering Carpenter /የሸተር ሰራተኛ/አናጺ/
4- Electrician /ኤሌክትሪክ ባለሙያ/
5- Plumber /ቧንቧ ሰራተኛ/
6- Fitter /ፊተር / መካኒክ አቀናጅ / የማሽን አቀናጅ ባለሙያ
7- Technician /ቴክኒሺያን/

☝️ከላይ በተጠቀሱት የሞያ ዘርፎች ለመወዳደር ከዚህ በታች በተቀመጠው ማስፈንጠሪያ በመግባት ትክክለኛ የትምህርት የሥራ ልምድ እና ሌሎች አስፈላጊ መረጃዎችን በማስገባት መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።
https://forms.lmis.gov.et/

📆አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ከመስከረም 29/2018 ዓ.ም እስከ ጥቅምት 4/2018 ዓ.ም ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።

የሥራ ባለቤት እርስዎ ነዎት!
554👍174😁57👏33😭22🔥15🥰12🤔12
🌍ክፍት የሥራ ማስታወቂያ ለስራ ፈላጊዎች በሙሉ!

🏗ሜድሮክ ኮንስትራክሽን ኢትዮጵያ ኃ.የተ.የግል ማህበር በሥራና ክህሎት ሚኒስትር በለማው የኢትዮጵያ ሥራ ገበያ መረጃ ስርዓት E-LMIS በኩል ከታች በተዘረዘሩት የሥራ ዘርፎች አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።

📌 HR Administration (የሰው ሃይል አስተዳደር)🗂
(BA /Diploma in Management/ Business/ IST/ Secretarial Science/ or related.)
📌Store Admin officer (የግዚ አስተዳደር ሃላፊ)💵
(BA in Supply Management & related)
📌Finance and Admin head (የገንዘብ እና አስተዳደር ኃላፊ)💰
(BA Degree in Management, Accounting, Economics or Equivalent)
📌Casher (ገንዘብ ያዥ)
📌 Nurse (ነርስ)🩻
📌 Mobile Crane Operator (የሞባይል ክሬን ኦፕሬተር)📱
📌Welder (ብየዳ)🛡
📌Plumber (ቧንቧ ሰሪ)🚰
📌Assistant Laboratory Technician(እረዳት ላብራቶሪ ቴክኒሺያን)🔬
📌 Security Guards

☝️ከላይ በተጠቀሱት የሞያ ዘርፎች ለመወዳደር በቅድሚያ lmis.gov.et ብላችሁ በመመዝገብ አቅራቢያችሁ ባለ ወረዳ/ቀበሌ የአንድ አገልግሎት መስጫ ማዕከል በመሄድ የባዮሜትሪክስ መረጃ በመስጠት የሰራተኛነት መለያ ቁጥር/ labor ID/ ይዛችሁ 👉https://forms.lmis.gov.et/midroc/
ማስፈንጠሪያ በመግባት ትክክለኛ የትምህርት፣ የሥራ ልምድ እና ሌሎች አስፈላጊ መረጃዎቻችሁን በማሰገባት መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።

📆አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ጥቅምት 4/2018 ቀን ጀምሮ  ለተከታታይ ሶስት ቀናት ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።
282👍79😁14🤔9🥰2👏2🔥1😢1
⚡️📰ክፍት የሥራ ማስታወቂያ ለስራ ፈላጊዎች በሙሉ!

🪩ቢ ኤንድ ሲ አልሙኒየም ኃ.የተ.የግል ማህበር በሥራና ክህሎት ሚኒስትር በለማው የኢትዮጵያ ሥራ ገበያ መረጃ ስርዓት E-LMIS በኩል ከታች በተዘረዘሩት የሥራ ዘርፎች አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።

📚TVET ምሩቅ እና በቂ የሥራ ልምድ ላለው።
📌 ኤሌክትሪሺያን
📌ቧንቧ ሰራተኛ
📌ጀነራል ፎርማን
📌ጀነራል ቴክኒሺያን
📌ግነሰበኛ
📌አናፂ
📌ፌራዮ
📌ፊኒሺንግ ወርከር
📌ለሳኝ

🏗በኢንጅነሪንግ ሙያ ከ1 እስከ 2 ዓመት የሥራ ልምድ ላላችሁ።
📌ኳንቲቲ ሰርቬየር
📌ኮንትራት ኢንጂነር
📌ጤናና ሴፍቲ ኢንጂነር

💻የሂሣብ ባለሙያዎች ከ2 እስከ 4 ዓመት የሥራ ልምድ ያላቸው
📌ሲኒየር አካውንታንት
📌አካውንታንት

☝️ከላይ በተጠቀሱት የሞያ ዘርፎች ለመወዳደር በቅድሚያ lmis.gov.et ብላችሁ በመመዝገብ አቅራቢያችሁ ባለ ወረዳ/ቀበሌ የአንድ አገልግሎት መስጫ ማዕከል በመሄድ የባዮሜትሪክስ መረጃ በመስጠት የሰራተኛነት መለያ ቁጥር/ labor ID/ ይዛችሁ 👉 https://forms.lmis.gov.et/bandc/ ማስፈንጠሪያ በመግባት ትክክለኛ የትምህርት፣ የልምድ፣ የስራ እና ሌሎች አስፈላጊ መረጃዎቻችሁን በማሰገባት መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።

📆አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ጥቅምት 5/2018 ቀን ጀምሮ እስከ ጥቅምት 12/2018 ዓ/ም ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።

መልካም ዕድል!
የሥራ ባለቤት እርስዎ ነዎት!
363👍125🤔24👏18🥰10🤯10🔥6🤷‍♂4😭4😘2
🌍📰ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ በዜሮ አመት የሥራ ልምድ!

የፌደራል ግብርና ቴክኒክና ሞያ ኮሌጆች በዜሮ አመት የሥራ ልምድ ከ2015 ዓ/ም በኋላ ሥልጠናቸውን ላጠናቀቁ ምሩቃን በሥራና ክህሎት ሚኒስትር በለማው የኢትዮጵያ ሥራ ገበያ መረጃ ስርዓት E-LMIS በኩል ከታች በተዘረዘሩት የሥራ ዘርፎች አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።

📜የሥራ ዘርፎች
📌Cooperative Business Management
📌Agricultural Machinery and Equipment Operation and Maintenance
📌Cooperative Accounting and Audit
📌Agri-Business and Value-Chain
📌Cooperative Marketing
📌Animal Science
📌Horticulture
📌Plant Science
📌Land Administration and Surveying
📌Ruler Development
📌Animal Health
📌Animal Health
📌Civics and Ethical Education
📌Agricultural Economy
📌Crop Protection
📌Plant Breeding

☝️ከላይ በተጠቀሱት የሞያ ዘርፎች ለመወዳደር በቅድሚያ lmis.gov.et ብላችሁ በመመዝገብ አቅራቢያችሁ ባለ ወረዳ/ቀበሌ የአንድ አገልግሎት መስጫ ማዕከል በመሄድ የባዮሜትሪክስ መረጃ በመስጠት የሰራተኛነት መለያ ቁጥር/ labor ID/ ይዛችሁ 👉 https://forms.lmis.gov.et/agricultural-college/
ማስፈንጠሪያ በመግባት ትክክለኛ የትምህርት፣ የሥራ ልምድ እና ሌሎች አስፈላጊ መረጃዎቻችሁን በማሰገባት መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።

📆አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ጥቅምት 13/2018 ጀምሮ ለተከታታይ 5 ቀናት ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።
311👍84👏21😁19😭15🥰7🙊7🤔5🔥3
🌍📰ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ ለሥራ ፈላጊዎች በሙሉ!

የፌደራል ግ/ሙ/ት/ሥ/ኮሌጆች ንግድ ድርጅት ከሁለት እስከ አስር አመት የሥራ ልምድ ላላቸው አመልካቾች በሥራና ክህሎት ሚኒስትር በለማው የኢትዮጵያ ሥራ ገበያ መረጃ ስርዓት (E-LMIS) በኩል ከታች በተዘረዘሩት የሥራ ዘርፎች አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።
🗺የሥራ ቦታ: አዲስ አበባ

📰የሥራ መደብ መጠሪያ
 📌Finance, Department  Head
📌Senior Cost and Bud get  Accountant
📌Senior Financial Accountant /senior accountant, General accountant
📌Human Resource Management and Development, Department Head
📌Record Officer
📌Procurement, Division Head 

☝️ከላይ በተጠቀሱት የሞያ ዘርፎች ለመወዳደር በቅድሚያ lmis.gov.et ብላችሁ በመመዝገብ አቅራቢያችሁ ባለ ወረዳ/ቀበሌ የአንድ አገልግሎት መስጫ ማዕከል በመሄድ የባዮሜትሪክስ መረጃ በመስጠት የሰራተኛነት መለያ ቁጥር/ labor ID/ ይዛችሁ 👉 https://forms.lmis.gov.et/fatvtcbe ማስፈንጠሪያ በመግባት ትክክለኛ የትምህርት፣ የሥራ ልምድ እና ሌሎች አስፈላጊ መረጃዎቻችሁን በማስገባት መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።

📆አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ከጥቅምት 18/2018 ጀምሮ ለተከታታይ 10 ቀናት ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።

መልካም ዕድል!
የሥራ ባለቤት እርስዎ ነዎት!
223😭19👍17🔥10👾7💔5👏2😁1
🌍ክፍት የሥራ ማስታወቂያ ለስራ ፈላጊዎች በሙሉ!

🏗🏢ኦቪድ ሆልዲንግ (Ovid Holding) በሥራና ክህሎት ሚኒስትር በለማው የኢትዮጵያ ሥራ ገበያ መረጃ ስርዓት E-LMIS በኩል ከታች በተዘረዘሩት የሞያ ዘርፎች አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።
📜የሥራ ዘርፎች
📌 Scaling up Implementation Lead
📌Plannibg,Monitoring evaluation manager
📌Senior Planning Engineer
📌Planning Engineer
📌Claim Engineer
📌Junior Quantity Surveyor
📌Senior Quantity Surveyor
📌Strategic & Technical Support
📌Executive Coordination
📌Analytical & Research Function
📌Digital Integration & Data Management
📌Professional Representation
📌Strategic Implementation Leadership
📌Cross-Functional Coordination
📌Process Institutionalization
📌Monitoring, Evaluation & Reporting
📌Change Management & Capability Building

☝️ከላይ በተጠቀሱት የሞያ ዘርፎች ለመወዳደር በቅድሚያ lmis.gov.et ብላችሁ በመመዝገብ አቅራቢያችሁ ባለ ወረዳ/ቀበሌ የአንድ አገልግሎት መስጫ ማዕከል በመሄድ የባዮሜትሪክስ መረጃ በመስጠት የሰራተኛነት መለያ ቁጥር/ labor ID/ ይዛችሁ 👉 https://forms.lmis.gov.et/ovid_three/
ማስፈንጠሪያ በመግባት ትክክለኛ የትምህርት፣ የሥራ ልምድ እና ሌሎች አስፈላጊ መረጃዎቻችሁን በማስገባት መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።

📆የምዝገባ ቀን ከጥቅምት 19/2018 ጀምሮ ለተከታታይ አምስት ቀናት።
314👍88😁17🥰13🤔13👏10😭9🎄9👨‍💻8🔥2
ማስታወቂያ!

ከዚህ ቀደም በወጣው ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ ለተመዘገባችሁ አመልካቾች!

በሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ማህበራዊ ድህረ-ገፅ ላይ በፌደራል ግብርና ቴክኒክና ሞያ ኮሌጆች በ16 የሥራ ዘርፎች በወጣው ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ ላይ ለተመዘገባችሁ እና ለቀጣዩ ዙር ቃለ መጠይቅ በስልክ ቁጥራችሁ አጭር የፅሁፍ መልዕክት ለደረሳችሁ አመልካቾች በሙሉ ከቀን 01/03/2018 ዓ.ም ጀምሮ ለተከታታይ 5 ቀናት ከታች ባስቀመጥነው የስማችሁ የመጀመሪያ ፊደል ቅደም ተከተል በተመደባችሁበት ቀን እና ሰዓት የትምህርት ማስረጃ ኦሪጅናል እና አንድ ኮፒ ይዛችሁ ወሰን አካባቢ አሰለፈች መርጊያ ሆቴል አጠገብ ባለው የብየዳ ማዕከል (Center of Excellence for Technology Manufacturing and Welding) /EDI/ እንድትገኙ ስንል እናሳውቃለን።

የቀጠሮው ቀን እና ሰዓት
📌ሰኞ ጠዋት 3:00 A—B
📌ሰኞ ከሰዓት 8:00 B—D
📌ማክሰኞ ጠዋት 3:00 D-H
📌ማክሰኞ ከሰዓት 8:00 H-M
📌ዕሮብ ጠዋት 3:00 Me—Si
📌ዕሮብ ከሰዓት 8:00 So—Y
📌ሀሙስ ጠዋት 3:00 yo-ሀ፣ሰ
📌ሀሙስ ከሰዓት 9:00 ሰ — ነ
📌አርብ ጠዋት 3:00 አ—ወ
📌አርብ ከሰዓት 3:00  ዘ —ፈ

ማሳሰቢያ:- ከሥራና ክህሎት ሚኒስትር ማህበራዊ ድህረ ገፅ ውጪ የሆኑ የሥራ ማስታወቂያዎች አልያም በሥልክ ቁጥርዎ የፅሁፍ መልዕክትዎች ቢደርስዎ በ9138 ነፃ የሥልክ መስመር በመደወል ጥቆማዎትን እንዲያደርሱ ስንል እናሳስባለን።

መልካም ዕድል!
574👍184🔥37😭37🤔24👏9🥰8🙉8😁7🌚4
🌍አስደሳች ዜናለስራ ፈላጊዎች በሙሉ!
🏗ሜድሮክ ኮንስትራክሽን ኢትዮጵያ ኃ.የተ.የግል ማህበር በሥራና ክህሎት ሚኒስትር በለማው የኢትዮጵያ ሥራ ገበያ መረጃ ስርዓት E-LMIS በኩል ከታች በተዘረዘሩት የሥራ ዘርፎች አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።

📌 Store Administration Officer
📚 ትምህርት:
• BA በ Supply Management ወይም ተዛማጅ የትምህርት ዝግጅት
🧰 ልምድ:
• 4 ዓመት እና ከዚያ በላይ ተዛማጅ የስራ ልምድ
በConstruction Sector
📄 የስራ አይነት: Contract
📍 የስራ ቦታ: Addis Ababa (Project)

📌 Finance and Admin Head
📚 ትምህርት:
• BA በ Management, Accounting, Economics ወይም ተዛማጅ የትምህርት ዝግጅት
🧰 ልምድ:
• 8 ዓመት እና ከዚያ በላይ ተዛማጅ የስራ ልምድ
• በ Construction Sector
📄 የስራ አይነት: Contract
📍 የስራ ቦታ: Addis Ababa (Project)
☝️ ከላይ በተጠቀሱት የሥራ ዘርፎች ለመወዳደር በቅድሚያ lmis.gov.et ብላችሁ በመመዝገብ አቅራቢያችሁ ባለ ወረዳ/ቀበሌ የአንድ አገልግሎት መስጫ ማዕከል በመሄድ የባዮሜትሪክስ መረጃ በመስጠት የሰራተኛነት መለያ ቁጥር /Labor ID/ ይዛችሁ 👉 https://forms.lmis.gov.et/midroc/ ማስፈንጠሪያ በመግባት ትክክለኛ የትምህርት፣ የሥራ ልምድ እና ሌሎች መረጃዎችን በመሙላት መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።
📆 አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ከህዳር 22/2018 ጀምሮ ለተከታታይ 5 ቀናት ማመልከት ይችላሉ።

መልካም ዕድል!
የሥራ ባለቤት እርስዎ ነዎት!
203😭38👍34😁339🤔6🔥3😴3
🌍የምስራች ለስራ ፈላጊዎች በሙሉ!

የፌዴራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽንበሥራና ክህሎት ሚኒስትር በለማው የኢትዮጵያ ሥራ ገበያ መረጃ ስርዓት E-LMIS በኩል ከታች በተዘረዘሩት የሞያ ዘርፎች አመልካቾችን በቋሚ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።

📌ሁለገብ የጥገና ሰራተኛ
➾ ብዛት ፦ 1

📌የአቤቱታና ቅሬታ ማስተናገጃ ባለሙያ
➾ ብዛት ፦ 2

📌የአገልግሎት አሰጣጥ ሱፐርቫይዘር
➾ ብዛት ፦ 4

📌ከፍተኛ የአገልግሎት አሰጣጥ ክትትልና ግምገማ ባለሙያ
➾ ብዛት ፦ 2

📌ኤሌክትሪሺያንና ሊፍት ኦፕሬተር
➾ ብዛት ፦ 1

📌ደረጃ 4 ነርስ
➾ ብዛት ፦ 1

📌የሰው ኃይል አስተዳደር ቡድን መሪ
➾ ብዛት ፦ 1

☝️ከላይ በተጠቀሱት የሞያ ዘርፎች ለመወዳደር በቅድሚያ lmis.gov.et ብላችሁ በመመዝገብ አቅራቢያችሁ ባለ ወረዳ/ቀበሌ የአንድ አገልግሎት መስጫ ማዕከል በመሄድ የባዮሜትሪክስ መረጃ በመስጠት የሰራተኛነት መለያ ቁጥር/ labor ID/ ይዛችሁ 👉https://forms.lmis.gov.et/mesob-civil-services/ ማስፈንጠሪያ በመግባት ትክክለኛ የትምህርት፣ የልምድ፣ የስራ እና ሌሎች አስፈላጊ መረጃዎቻችሁን በማሰገባት መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።

📆አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ከህዳር 23/ 2018 ቀን ጀምሮ ለተከታታይ ሰባት ቀናት ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።

መልካም ዕድል!
ጥያቄ እና አስተያየት ካሎት በ9138 ይደውሉ።
319😁42👍35👏11💔9🔥6🥰4🤔4😭4😢1