💸 ያለምንም ክፍያ በነፃ በህጋዊ መንገድ እና በሙሉ የመንግስት ዋስትና ወደ ውጭ ሀገራት ወጥቶ መስራት ቀላል ሆነ!
🌟 በሥራና ክህሎት ሚኒስቴር መስሪያ ቤት ሃላፊነት ለምቶ ወደ ስራ የገባው የኢትዩጵያ የስራ ገበያ መረጃ ስርአት(ELMIS-ብቁ) አንድ አመት ባልሞላ ጊዜ ውስጥ ብቻ ወደ 207,395 የሚሆኑ ዜጎችን በተለያየ የሙያ ዘርፎች አሰልጥኖ ብቁ በማድረግ ወደ አራት መዳረሻ አገራት (ኩዋታር ፡ ጆርዳን ፡ዩናይትድ አረብ ኤምሬትስ እና ሳውዲ አረቢያ ) በአጭር ጊዜና በተቀላጠፈ ሁኔታ ለስራ ማሰማራት ችሏል!
የዘህ የስራ እድል ተጠቃሚ መሆን ከፈለጉ በዚህ ሊንከ ይመዝገቡ፡ https://lmis.gov.et/auth

👍260❤85😁42🤔2
💸😓 በሕገ-ወጥ ደላሎችና በባህር ጉዞ ገንዘቦንና ህይወትዎን ማጣት ታሪክ ሆነ!
🌍✈️ ህጋዊ ሆነው በሙሉ የመንግስት ዋስትና በነፃ ወደ ውጭ ሀገራት ሄደው የሚሰሩበትና የሚለወጡበት የስራ እድል ተዘጋጅቶ እርሶን እየጠበቀ ነው!
🌟 በሥራና ክህሎት ሚኒስቴር መስሪያ ቤት ሃላፊነት ለምቶ ወደ ስራ የገባው የኢትዩጵያ የስራ ገበያ መረጃ ስርአት(ELMIS-ብቁ) አንድ አመት ባልሞላ ጊዜ ውስጥ ብቻ ወደ 207,395 የሚሆኑ ዜጎችን በተለያየ የሙያ ዘርፎች አሰልጥኖ ብቁ በማድረግ ወደ አራት መዳረሻ አገራት (ኩዋታር ፡ ጆርዳን ፡ዩናይትድ አረብ ኤምሬትስ እና ሳውዲ አረቢያ ) በአጭር ጊዜና በተቀላጠፈ ሁኔታ ለስራ ማሰማራት ተችሏል!
👉 የስራ ገበያ መረጃ ስርአት (ELMIS-ብቁ) ቤተሰብ በመሆን የሚያገኙት ጥቅም ምንድነው?
✔️ በህጋዊ መንገድ ወደ ውጪ ሀገራት ያለምንም ክፍያ በነፃ ወጥታችሁ በመስራት የራሳችሁንና የቤተሰባችሁን ህይወትና የሀገራችሁን እድገት መቀየር የምትችሉበት በቴክኖሎጂ የሚመራ የስራ ስምሪት ስርአት ነው
✔️ የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር የተለያዩ የሙያ ባለቤት የሆኑ ኢትዮጵያንን በከፍተኛ ሁኔታ ወደ አውሮፓ ሀገራት ለመላክ ዝግጅት ላይ በመሆኑ አሰስቀድመው የመረጃው ባለቤትና የወርቃማው እድል ተጠቃሚ ይሁኑ
✔️ ህይወትዎን አደጋ ላይ ሳይጥሉ እና የቤተሰቦቻችሁን ሀብትና ንብረት በህገ ወጥ ደላሎች ሳይጭበረበሩ ወደ ተለያዩ የውጭ ሀገራት ሄደው የሚሰሩባቸውን ልዩና አዳዲስ መረጃዎች ያገኛሉ፡፡
ቀጥታ ዌብሳይታችን ላይ በመሄድ ተመዝገቡ፡https://lmis.gov.et/auth
የሥራዎ ባለቤት እርሶ ኖት!

👍360❤107🥴18🥰13😁9🔥1
በህገ-ወጥ ደላላ ሳይጭበረበሩ ያለምንም ክፍያ በነፃ በሙሉ የመንግስት ዋስትና ወደ ውጭ ሀገራት ወጥተው መስራት ይፈልሉ?
📢 አሁኑኑ ከስር የተቀመጡትን ሊንኮች በመጫንና የስራ ገበያ መረጃ ስርአትን (ELMIS-ብቁ ) ፌስ ቡክ ፡ ዩቲ ዩብ እንዲሁም ቴሌግራም ቻናላችንን በመቀላቀልና ላይክ በማድረግ በተከታታይ በምንለቃቸው የውጭ ሀገርና የሀገር ውስጥ የስራ እድሎች ተጠቃሚ መሆን ይችላሉ፡፡
👍 ፌስቡክ ፔጃችን : https://www.facebook.com/profile.php?id=61555705001836
💼 ቴሌግራም ቻናላችን: https://t.me/bequelmis1
🎥 ዩቲዩብ ቻናላችን : https://www.youtube.com/channel/UCiIzqvMmVHMH9g61rc9nX7Q
🌐 ቀጥታ ዌብሳይታችን ላይ በመሄድ ተመዝገቡ፡https://lmis.gov.et/auth

👍277❤73👎18👏12😁12
🌟 የስራ ገበያ መረጃ ስርአት (E-LMIS) በህጋዊ መንገድ ወደ ውጪ ሀገራት ያለምንም ክፍያ በነፃ ወጥታችሁ በመስማራት የቤተሰባችሁን ህይወትና የሀገራችሁን እድገት መቀየር የምትችሉበት በቴክኖሎጂ የሚመራ የስራ ስምሪት ስርአት ነው!
🚀 በሥራና ክህሎት ሚኒስቴር መስሪያ ቤት ሃላፊነት ለምቶ ወደ ስራ የገባው የኢትዩጵያ የስራ ገበያ መረጃ ስርአት(ELMIS-ብቁ) አንድ አመት ባልሞላ ጊዜ ውስጥ ብቻ ወደ 207,395 የሚሆኑ ዜጎችን በተለያየ የሙያ ዘርፎች አሰልጥኖ ብቁ በማድረግ ወደ አራት መዳረሻ አገራት (ኩዋታር ፡ ጆርዳን ፡ዩናይትድ አረብ ኤምሬትስ እና ሳውዲ አረቢያ ) በአጭር ጊዜና በተቀላጠፈ ሁኔታ ለስራ ማሰማራት ተችሏል!
✨ የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር የተለያዩ የሙያ ባለቤት የሆኑ ኢትዮጵያንን በከፍተኛ ሁኔታ ወደ አውሮፓ ሀገራት ለመላክ ዝግጅት ላይ በመሆኑ አሰስቀድመው የመረጃው ባለቤትና የወርቃማው እድል ተጠቃሚ ይሁኑ!
📢 አሁኑኑ ከስር የተቀመጡትን ሊንኮች በመጫንና የስራ ገበያ መረጃ ስርአትን (ELMIS-ብቁ ) ፌስ ቡክ ፡ ዩቲ ዩብ እንዲሁም ቴሌግራም ቻናላችንን በመቀላቀልና ላይክ በማድረግ በተከታታይ በምንለቃቸው የውጭ ሀገርና የሀገር ውስጥ የስራ እድሎች ተጠቃሚ መሆን ይችላሉ፡፡
👍 ፌስቡክ ፔጃችንን : https://www.facebook.com/profile.php?id=61555705001836
💼 ቴሌግራም ቻናላችንን: https://t.me/bequelmis1
🎥 ዩቲዩብ ቻናላችንን : https://www.youtube.com/channel/UCiIzqvMmVHMH9g61rc9nX7Q

👍555❤127💯36😁27👏23🥰17🏆16😘15🔥14
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
🌟 አስደሳች ዜና ለሀገር ውስጥ ስራ ፈላጊዎች በሙሉ !
በሀገራችን ብዙ ስራ ፈላጊ ኢትዩጵያውያን ተመርቀውም ሆነ የተለያዩ የሙያ ባለቤት ሆነው ስራ በመፈለግ ብዙ ግዜያቸውንና ገንዘባቸውን ያባክናሉ!
60 ሚልዩን የሚሆኑ ኢትዬጵያውያንን የስራ እድል ባለቤት የማድረግ ራዕይ ሰንቆ የተነሳው የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ይህንን ሀገር አቀፍ ችግር ለመፍታታትና በሀገር ውስጥ የተለያዩ የስራ እድሎችን ለመፍጠር ከፍተኛ ስራዎችን እየሰራ ይገኛል!
በሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ለምቶ ወደ ስራ የገባው የኢትዮጵያ ስራ ገበያ መረጃ ስርአት (E-LMIS- ብቁ) ዲጅታል ሲስተም በውስጡ ከያዛቸው ዘርፈ ብዙ አገልግሎቶች መሀል ሀገራዊ የስራ ፓርታል(የተማከለ ብሔራዊ የቅጥር ዲጅታል ሲስተም ) በሚኒስቴር ቢሮው ከተሰሩ ስራዎች አንዱ ነው
ይህም ሲስተም ሰራተኛንና ስራ ቀጣሪን ወይም የሚፈለግ ሙያን ከ ባለሙያ ፈላጊና ቀጣሪ አካላት ጋር በተቀላጠፈ ሁኔታ በቀላሉ ማገኛነት፡ የስራ ፈላጊዎችን ብቃት መገንባትና ሙሉ የስራ ማስታወቂያ መረጃዎችን በማሳለጥ የስራ ፍላጎት ፍሰትንና ስራ ፈላጊን በመረጃ ተግባቦትን መፍጠር ነው !
🌐 ቀጥታ ዌብሳይታችን ላይ በመሄድ ተመዝገቡ፡https://lmis.gov.et/auth
የሥራዎ ባለቤት እርሶ ኖት!
#Ethiopia #የስራ እድሎች #ማብቃት #የኢኮኖሚ እድገት #E-LMIS #የሰራተኛና ክህሎት ሚኒስቴር

👍553❤132👏48👎34😁23🥰17🤷♂9🔥9🐳7😱2
🌟 ለላቀ አገልግሎታችሁ እናመሰግናለን ፡ አፈፃፀማቸው ምርጥ የሆኑ 30 የማእከላት አገልግሎት መስጫ ጣቢያ ሰራተኞችና አስተባባባሪዎች ! 🏆✨
እነዚህ 30 ሰራተኞቻችን በተመደቡበት የአገልግሎት መስጫ ጣቢያዎች ያላሰለሰ ጥረት በማድረግ ፤ በተግባራችሁ የላቀ ብቃትን ማሳየታችሁ፡ ለምርታማነት፣ ለፈጠራ እና ለቡድን ስራ በሌሎች ሰራተኞች ላይ ተነሳሽነትን ለመፍጠር ትልቅ አስተዋፅኦ አለው ። 💪🌟
እንኳን ደስ አላችሁ! የእናንተ ትጋት፣ ፍላጎት እና ጥረት ሁላችንንም አነሳስቷል። 🏆
#ELMISEmployeePerformers #Excellence #Teamwork #Recognition #Celebration

👍525❤170😁30👏25👎6🔥4
✈️🌍 በውጭ የሥራ ጉዞ በዜጎች ላይ የሚደርሰው ብዙ እንግልናትና የገንዘብ ወጪ ቀርቷል!
በሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ዜጎች ወደ ውጭ ሀገራት ሰሄዱ ደህንነታቸው መብታቸውና ክብራቸው ተጠብቆ የሚሄዱበትን ዘመናዊ ብቁ(E-LMIS) የኢትዩጵያ የስራ ገበያ መረጃ የኦንላይን አሰራርን አበልፅጎ ወደ ስራ በማስገባት በቀድሞው ባህላዊ አሰራር በዜጎች ላይ የሚደርሰውን እንግልትና ድካም በማስቀረት የዜጎችን የውጭ ሰራ ስምሪት የተቀላጠፈ በማድረግ ላይ ይገኛል ፡
የእድሉ ተጠቃሚ ለመሆን በድህረ ገፃችን ይመዝገቡ፡ https://lmis.gov.et/auth
#EthiopianWorkers #LaborRights #EconomicEmpowerment

👍2.46K❤627💯231👏182🏆125👎101😁100🥰99🤷♂82🔥77🖕61
🚀 Tired of endless job applications? E-LMIS is your passport to a streamlined job search experience! Explore personalized career guidance, job alerts, and employer connections—all in one place:https://lmis.gov.et/
#JobSearch #CareerSuccess 🌟
#JobSearch #CareerSuccess 🌟
👍265❤152👨💻26😁24👏13🔥7👎3
🌟 Struggling to find top talent or secure your dream job? E-LMIS utilizes cutting-edge technology to match employers with qualified candidates effortlessly. Connect with us to explore the future of recruitment!
#RecruitmentSolution #JobSearchAdvantage 🚀

❤288👍247👏37🫡21🤔13🥰8👎4😁2
📈 Ready to take your career to the next level? E-LMIS offers advanced data-driven insights
and career development tools to help you succeed. Start your journey with us today:https://lmis.gov.et/
#ProfessionalGrowth #CareerAdvancement

👍902❤272👏105🥰40😁35👎27🤮26🔥25🖕7
🌟 ወደ ውጭ ሀገራት በሙሉ የመንግስት ዋስትና በቀን 1800 የሚሆኑ ኢትዩጵያውያን በነፃ እየተላኩ ነው !
እርሶስ ወደ ተለያዩ የውጭ ሀገራት ደህንነትዎ መብትዎ እና ክብሮ ተጠብቆ በነፃ በመሄድ መስራት ይፈልጋሉ?
✔️ በህጋዊ መንገድ ወደ ውጪ ሀገራት ያለምንም ክፍያ በነፃ ወጥታችሁ በመስራት የራሳችሁን የቤተሰባችሁን ህይወትና የሀገራችሁን እድገት መቀየር የምትችሉበት በቴክኖሎጂ የሚመራ የስራ ስምሪት ስርዓት ተጠቃሚ ለመሆን ከፈለጉ
📢 አሁኑኑ ከስር የተቀመጡትን ሊንኮች በመጫንና የስራ ገበያ መረጃ ስርአትን (ELMIS-ብቁ ) ፌስ ቡክ ፡ ቴሌግራም እንደሁም ሌሎች ማህበራዊ ሚድያዎቻችንን በመቀላቀልና ላይክ በማድረግ በተከታታይ በምንለቃቸው የውጭ ሀገርና የሀገር ውስጥ የስራ እድሎች ተጠቃሚ መሆን ይችላሉ፡፡
👍 ፌስቡክ : https://www.facebook.com/profile.php?id=61555705001836
💼 ቴሌግራም ፡ https://t.me/bequelmis1
📢 ሊንክደን : https://www.linkedin.com/company/86463026/admin/feed/posts/
🎥 ዩቲዩብ ፡: https://www.youtube.com/channel/UCiIzqvMmVHMH9g61rc9nX7Q
🐦 ትዊተር ፡https://twitter.com/bequ_elmis
📸 ኢንስትግራም፡ https://www.instagram.com/bequ.elmis/

👍1.73K❤399👏122👎102🔥61🥰54😁54🕊26🤯25🤔16😢15
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
‘’በ 4 ወራት ግዜ ውስጥ ቴክኖሎጂውን (ELMIS) ስራ ላይ ካዋልን 127 ሺ ዜጎችን ወደ ተለያዩ ውጭ ሀገራት ልከናል’’
የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ክብርት ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል
በምንለቃቸው የውጭ ሀገርና የሀገር ውስጥ የሥራ እድሎች ተጠቃሚ ለመሆን፡
👍 ፌስቡክ : https://www.facebook.com/profile.php?id=61555705001836
📸 ኢንስትግራም፡ https://www.instagram.com/bequ.elmis/
💼 ቴሌግራም ፡ https://t.me/bequelmis1
📢 ሊንክደን : https://www.linkedin.com/company/86463026/admin/feed/posts/
🎥 ዩቲዩብ ፡: https://www.youtube.com/channel/UCiIzqvMmVHMH9g61rc9nX7Q
🐦 ትዊተር ፡https://twitter.com/bequ_elmis
የሥራ ባለቤት እርሶ ኖት!

👍446❤91👎41👏25😁20🔥14🙏13🏆9🥰8🤔6
🌐📊 ወደ ውጭ ሀገር ወጥቶ ለመሥራት ባለው ሂደት ከዚህ በፊት የነበረው ያሠራር ስርዓት ዜጎችን የሚያከብር ስፍራ አልነበረም! 🚀
አሁን እየተሰራ ባለው በኢትዮጲያ የሥራ ገበያ መረጃ ስርዓት (E-LMIS) ሰፊ የውጭ ሀገር ሥራ ስምሪትን የማዘመን ስራ ለዜጎች ተስፋና ምቾትን በመሰጠትና እጅግ ተጠቃሚ በማድረግ ለሀገር ትልቅ ፋይዳ ያለው ነው
እርሶም የእድሉ ተጠቃሚ ለመሆን ቀጣይ በተቀመጠው ሊንክ ይመዝገቡ፡https://lmis.gov.et/auth በምንለቃቸው የውጭ ሀገርና የሀገር ውስጥ የሥራ እድሎች ተጠቃሚ ለመሆን፡
👍 ፌስቡክ : https://www.facebook.com/profile.php?id=61555705001836
📸 ኢንስትግራም፡ https://www.instagram.com/bequ.elmis/
💼 ቴሌግራም ፡ https://t.me/bequelmis1
📢 ሊንክደን : https://www.linkedin.com/company/86463026/admin/feed/posts/
🎥 ዩቲዩብ ፡: https://www.youtube.com/channel/UCiIzqvMmVHMH9g61rc9nX7Q
🐦 ትዊተር ፡https://twitter.com/bequ_elmis
የሥራ ባለቤት እርሶ ኖት!
አሁን እየተሰራ ባለው በኢትዮጲያ የሥራ ገበያ መረጃ ስርዓት (E-LMIS) ሰፊ የውጭ ሀገር ሥራ ስምሪትን የማዘመን ስራ ለዜጎች ተስፋና ምቾትን በመሰጠትና እጅግ ተጠቃሚ በማድረግ ለሀገር ትልቅ ፋይዳ ያለው ነው
እርሶም የእድሉ ተጠቃሚ ለመሆን ቀጣይ በተቀመጠው ሊንክ ይመዝገቡ፡https://lmis.gov.et/auth በምንለቃቸው የውጭ ሀገርና የሀገር ውስጥ የሥራ እድሎች ተጠቃሚ ለመሆን፡
👍 ፌስቡክ : https://www.facebook.com/profile.php?id=61555705001836
📸 ኢንስትግራም፡ https://www.instagram.com/bequ.elmis/
💼 ቴሌግራም ፡ https://t.me/bequelmis1
📢 ሊንክደን : https://www.linkedin.com/company/86463026/admin/feed/posts/
🎥 ዩቲዩብ ፡: https://www.youtube.com/channel/UCiIzqvMmVHMH9g61rc9nX7Q
🐦 ትዊተር ፡https://twitter.com/bequ_elmis
የሥራ ባለቤት እርሶ ኖት!
👍730❤146👏71👎48🙏29🔥13🥰12😁11🤮11🏆9🤔2
🔍12ኛ ክፍል እንደጨረስኩ ወደፊት ጥሩ ተከፋይና ተፈላጊ ባለሙያ እንድሆን ምን ልማር?
🚀በአለማችን ላይ ትልቁ አሳዛኝ ነገር ረሀብ ጦርነት በሽታ ብቻ ሳይሆን እውነተኛው ማንም ያላስተዋለው ታላቅ ችግር ራስን አለማወቅ ነው!
💥ምን አይነት ፊልድ ልማር?
💥ምን አይነት ሙያ ውስጥ ልግባ? ለሚሉት ጥያቄዎች መልስ ይሻሉ?
🔮 እንግዲያውስ ፡ በሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ለምቶ ወደ ሥራ በገባው የኢትዩጵያ ስራ ገበያ መረጃ ስርዓት(ELMIS) ወይንም ብቁ ከሚሰጣቸው አገለግሎቶች አንዱ ሰው ሰራሸ ልህቀት (Artificial Intelligence) እና ዳታ ፎርካስቲንግ(Data Forecasting) ቴክኖሎጂን በመጠቀም ለተማሪዎች ወደፊት ተመርቀው ሲወጡ እያንዳንዱ የሰው ሀይል አሁን ላይ ባለው የሙያ፣ የት/ት ዝግጅት እና የስራ ልምድ በሚቀጥሉት አምስት እና አስርት አመታት ውስጥ በስራ ገበያ ውስጥ ያላቸውን ተፈላጊነት በማወቅ ተፈጥራዊ ዝንሌያቸውን ተመርኩዞ ከወደ ፊት የገበያ ፍላጎት ጋር እያሳለጠ እገዛ የሚያደርግ አገልገሎት በቅርቡ ይጀምራል
ሊንኩን ተጭነው በመመዝገብ ይጠባበቁ:https://lmis.gov.et/
#ELMIS #CareerSuccess

👍378❤103👏24👎23😁20🥰7💯5🔥4
🌟''የዜጎች ክብርና ደህንነት ተጠብቆ በውጭ ሀገራት ምቹ የሥራ ዕድል ለመፍጠር የመዳረሻ ሀገራትን የማስፋት ጥረታችንን አጠናክረን ቀጥለናል::
ዛሬ ዶሀ ተገኝተን ከኳታር የሌበር ሚንስትር ክቡር ዶ/ር ዓሊ ቢን ሳሚክ አል ማሪ ጋር ጠቃሚ ውይይት አድርገናል::
ይህ የሌበር ዲፕሎማሲ የሥራ ዕድልን ከማስፋት ባሻገር ሀገራችን ከኳታር ጋር ያላትን የረጅም ግዜ የእህትማማችነት ግንኙነት ለማጠናከር የሚያስችል ነው::
ቀደም ሲል ከነበረው የቤት ውስጥ ሥራ ስምሪት ባሻገር በአዲስ መልክ የሰለጠነ እና በከፊል የሰለጠነ (Skilled and Semi-skilled) የሰው ኃይል ለኳታር የሥራ ገበያ ለማቅረብ የሚያስችል ስምምነት ላይ ደርሰናል::
ለነበረን ፍሬያማ ውይይት ክቡር ሚንስትር ዶ/ር ዓሊ ቢን ሳሚክ አል ማሪን ከልብ አመሰግናለሁ!'' ከሥራና ክህሎት ሚኒሰትር ክብርት ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል ኦፊሽያል ፌስ ቡክ ፔጅ የተወሰደ
የሥራ ባለቤት እርስዎ ነዎት!

👍1.61K❤426🙏203👏112🔥58😁58🏆58👎57🕊24🥰21