This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ብቁ በስራ እና ክህሎት ሚንስቴር የተዘጋጀ በሀገር አቀፍ ደረጃ ሰራተኛ እና አሰሪዎች ምዝገባ በማካሄድ ስራን የሚገበያዩበት የመረጃ ስርዓት ነው።
Bequ is a national labor market information system developed by the Ministry of Labor and Skills to facilitate job registration and trading for employers and workers.

👍350❤85👏52🤔8🤯8
ኢንተርፕራይዞች ወደ ስራ ከተሰማሩ በኃላ የሚያጋጥማቸውን ችግሮች በቴክኖሎጂ መፍታት!
አነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች የሚገጥማቸውን የገበያ ተደራሸነትን ችግር ለመቅረፍ በሥራና ክህሎት ሚኒስቴር በሚመራው የኢትዬጵያ መረጃ ገበያ ስርአት ፕሮጀክት ለምቶ ተግባራዊ የሆነው ሉሲ መተግበሪያና ድህረገፅ ቴክኖሎጂ ኢንተርፕራይዞች ምርታቸውን ለሀገር ውስጥም ሆነ ለውጭ ሀገራት ኦንላይን ላይ በማስተዋወቅ የሚሸጡበትና ክፍያ የሚቀበሉበት የኢንተርፕራይዞቸን የገበያ ፍላጎት ችግርን በመፍታት ተደራሸነትን ከማሳደግ ባለፈ ገበያን ለማረጋጋትና የውጭ ምንዛሬንም ለማምጣት የሚያስችል ስርዓት ነው!
ለበለጠ መረጃ ሊንኩን ተጭነው የኢ.ቢ.ሲን ዘገባ ይመልከቱ ፡ https://www.youtube.com/watch?v=3f3VL3BViFc

YouTube
የኢንተርፕራይዞችን ምርት የሚያስተዋውቅ መተግበሪያ እና ድረ - ገፅ በለጸገ Etv | Ethiopia | News
ከአንድ ሚሊዮን በላይ ኢንተርፕራይዞችን ምርት ለማስተዋወቅ የሚያስችል መተግበሪያ እና ድረ - ገፅ በለጸገ። #ebc #etv #news
#EthiopianBroadcastingCorporation #Fraternity
#ethiopiannews #newsdaily #dailynews #redsea #abiyahmed #ethiopian #ebc #etv #news #EthiopianBroadcastingCorporation #ethiopiannews…

👍215❤61🐳10😭10
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ዘላቂ የሆነ የስራ እድል ለዜጎች እየፈጠርን ነው እርሶም ይጠቀሙ!
ህይወትዎን አደጋ ላይ ሳይጥሉ እና የቤተሰቦቻችሁን ሀብትና ንብረት በህገ ወጥ ደላሎች ሳይጭበረበሩ መብቶ ፡ ክብሮ እና ደህንነቶ ተጠብቆ
ወደ ተለያዩ የውጭ ሀገራት ሄደው የሚሰሩባቸውን ልዩና አዳዲስ መረጃዎችን ማግኘት ከፈለጉ ፈስቡክ ፔጃችንን ላይክና ፎሎው በማድረግ የሀገር ውስጥና የውጭ ሀገራት የስራ እድሎችን መከታተል ይችላሉ፡
አስቀድመው የእድሉ ተጠቃሚ መሆን ከፈለጉም ሊንኩን ተጭነው ይመዝገቡ፡ https://lmis.gov.et/auth

👍278❤80🤷♂36😁5🏆2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
“ክብር ከራስ” ከወገን ሰቆቃ እስከ ወገን እፎይታ የታየበት ዘጋቢ ፊልም።
"Kibir Leras", is a documentary film that depicts the past struggles and the current improved conditions.
https://youtu.be/EdjtoEiE8I8

👍166❤45🔥14
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በብቁ የስራ ገበያ መረጃ ስርዓት ድረ-ገጽ በቀላሉ ለመመዝገብ ይህን ቪዲዮ ይመልከቱ።
Watch this video for a simple guide on how to register on the Bequ national labor market information system website.
https://youtu.be/C1KUtFncNlY

👍168❤39🙈13👏11😁8🥰6
💸 ያለምንም ክፍያ በነፃ በህጋዊ መንገድ እና በሙሉ የመንግስት ዋስትና ወደ ውጭ ሀገራት ወጥቶ መስራት ቀላል ሆነ!
🌟 በሥራና ክህሎት ሚኒስቴር መስሪያ ቤት ሃላፊነት ለምቶ ወደ ስራ የገባው የኢትዩጵያ የስራ ገበያ መረጃ ስርአት(ELMIS-ብቁ) አንድ አመት ባልሞላ ጊዜ ውስጥ ብቻ ወደ 207,395 የሚሆኑ ዜጎችን በተለያየ የሙያ ዘርፎች አሰልጥኖ ብቁ በማድረግ ወደ አራት መዳረሻ አገራት (ኩዋታር ፡ ጆርዳን ፡ዩናይትድ አረብ ኤምሬትስ እና ሳውዲ አረቢያ ) በአጭር ጊዜና በተቀላጠፈ ሁኔታ ለስራ ማሰማራት ችሏል!
የዘህ የስራ እድል ተጠቃሚ መሆን ከፈለጉ በዚህ ሊንከ ይመዝገቡ፡ https://lmis.gov.et/auth

👍260❤85😁42🤔2
💸😓 በሕገ-ወጥ ደላሎችና በባህር ጉዞ ገንዘቦንና ህይወትዎን ማጣት ታሪክ ሆነ!
🌍✈️ ህጋዊ ሆነው በሙሉ የመንግስት ዋስትና በነፃ ወደ ውጭ ሀገራት ሄደው የሚሰሩበትና የሚለወጡበት የስራ እድል ተዘጋጅቶ እርሶን እየጠበቀ ነው!
🌟 በሥራና ክህሎት ሚኒስቴር መስሪያ ቤት ሃላፊነት ለምቶ ወደ ስራ የገባው የኢትዩጵያ የስራ ገበያ መረጃ ስርአት(ELMIS-ብቁ) አንድ አመት ባልሞላ ጊዜ ውስጥ ብቻ ወደ 207,395 የሚሆኑ ዜጎችን በተለያየ የሙያ ዘርፎች አሰልጥኖ ብቁ በማድረግ ወደ አራት መዳረሻ አገራት (ኩዋታር ፡ ጆርዳን ፡ዩናይትድ አረብ ኤምሬትስ እና ሳውዲ አረቢያ ) በአጭር ጊዜና በተቀላጠፈ ሁኔታ ለስራ ማሰማራት ተችሏል!
👉 የስራ ገበያ መረጃ ስርአት (ELMIS-ብቁ) ቤተሰብ በመሆን የሚያገኙት ጥቅም ምንድነው?
✔️ በህጋዊ መንገድ ወደ ውጪ ሀገራት ያለምንም ክፍያ በነፃ ወጥታችሁ በመስራት የራሳችሁንና የቤተሰባችሁን ህይወትና የሀገራችሁን እድገት መቀየር የምትችሉበት በቴክኖሎጂ የሚመራ የስራ ስምሪት ስርአት ነው
✔️ የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር የተለያዩ የሙያ ባለቤት የሆኑ ኢትዮጵያንን በከፍተኛ ሁኔታ ወደ አውሮፓ ሀገራት ለመላክ ዝግጅት ላይ በመሆኑ አሰስቀድመው የመረጃው ባለቤትና የወርቃማው እድል ተጠቃሚ ይሁኑ
✔️ ህይወትዎን አደጋ ላይ ሳይጥሉ እና የቤተሰቦቻችሁን ሀብትና ንብረት በህገ ወጥ ደላሎች ሳይጭበረበሩ ወደ ተለያዩ የውጭ ሀገራት ሄደው የሚሰሩባቸውን ልዩና አዳዲስ መረጃዎች ያገኛሉ፡፡
ቀጥታ ዌብሳይታችን ላይ በመሄድ ተመዝገቡ፡https://lmis.gov.et/auth
የሥራዎ ባለቤት እርሶ ኖት!

👍360❤108🥴18🥰13😁9🔥1
በህገ-ወጥ ደላላ ሳይጭበረበሩ ያለምንም ክፍያ በነፃ በሙሉ የመንግስት ዋስትና ወደ ውጭ ሀገራት ወጥተው መስራት ይፈልሉ?
📢 አሁኑኑ ከስር የተቀመጡትን ሊንኮች በመጫንና የስራ ገበያ መረጃ ስርአትን (ELMIS-ብቁ ) ፌስ ቡክ ፡ ዩቲ ዩብ እንዲሁም ቴሌግራም ቻናላችንን በመቀላቀልና ላይክ በማድረግ በተከታታይ በምንለቃቸው የውጭ ሀገርና የሀገር ውስጥ የስራ እድሎች ተጠቃሚ መሆን ይችላሉ፡፡
👍 ፌስቡክ ፔጃችን : https://www.facebook.com/profile.php?id=61555705001836
💼 ቴሌግራም ቻናላችን: https://t.me/bequelmis1
🎥 ዩቲዩብ ቻናላችን : https://www.youtube.com/channel/UCiIzqvMmVHMH9g61rc9nX7Q
🌐 ቀጥታ ዌብሳይታችን ላይ በመሄድ ተመዝገቡ፡https://lmis.gov.et/auth

👍278❤73👎18👏12😁12
🌟 የስራ ገበያ መረጃ ስርአት (E-LMIS) በህጋዊ መንገድ ወደ ውጪ ሀገራት ያለምንም ክፍያ በነፃ ወጥታችሁ በመስማራት የቤተሰባችሁን ህይወትና የሀገራችሁን እድገት መቀየር የምትችሉበት በቴክኖሎጂ የሚመራ የስራ ስምሪት ስርአት ነው!
🚀 በሥራና ክህሎት ሚኒስቴር መስሪያ ቤት ሃላፊነት ለምቶ ወደ ስራ የገባው የኢትዩጵያ የስራ ገበያ መረጃ ስርአት(ELMIS-ብቁ) አንድ አመት ባልሞላ ጊዜ ውስጥ ብቻ ወደ 207,395 የሚሆኑ ዜጎችን በተለያየ የሙያ ዘርፎች አሰልጥኖ ብቁ በማድረግ ወደ አራት መዳረሻ አገራት (ኩዋታር ፡ ጆርዳን ፡ዩናይትድ አረብ ኤምሬትስ እና ሳውዲ አረቢያ ) በአጭር ጊዜና በተቀላጠፈ ሁኔታ ለስራ ማሰማራት ተችሏል!
✨ የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር የተለያዩ የሙያ ባለቤት የሆኑ ኢትዮጵያንን በከፍተኛ ሁኔታ ወደ አውሮፓ ሀገራት ለመላክ ዝግጅት ላይ በመሆኑ አሰስቀድመው የመረጃው ባለቤትና የወርቃማው እድል ተጠቃሚ ይሁኑ!
📢 አሁኑኑ ከስር የተቀመጡትን ሊንኮች በመጫንና የስራ ገበያ መረጃ ስርአትን (ELMIS-ብቁ ) ፌስ ቡክ ፡ ዩቲ ዩብ እንዲሁም ቴሌግራም ቻናላችንን በመቀላቀልና ላይክ በማድረግ በተከታታይ በምንለቃቸው የውጭ ሀገርና የሀገር ውስጥ የስራ እድሎች ተጠቃሚ መሆን ይችላሉ፡፡
👍 ፌስቡክ ፔጃችንን : https://www.facebook.com/profile.php?id=61555705001836
💼 ቴሌግራም ቻናላችንን: https://t.me/bequelmis1
🎥 ዩቲዩብ ቻናላችንን : https://www.youtube.com/channel/UCiIzqvMmVHMH9g61rc9nX7Q

👍555❤128💯36😁27👏23🥰17🏆16😘15🔥14
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
🌟 አስደሳች ዜና ለሀገር ውስጥ ስራ ፈላጊዎች በሙሉ !
በሀገራችን ብዙ ስራ ፈላጊ ኢትዩጵያውያን ተመርቀውም ሆነ የተለያዩ የሙያ ባለቤት ሆነው ስራ በመፈለግ ብዙ ግዜያቸውንና ገንዘባቸውን ያባክናሉ!
60 ሚልዩን የሚሆኑ ኢትዬጵያውያንን የስራ እድል ባለቤት የማድረግ ራዕይ ሰንቆ የተነሳው የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ይህንን ሀገር አቀፍ ችግር ለመፍታታትና በሀገር ውስጥ የተለያዩ የስራ እድሎችን ለመፍጠር ከፍተኛ ስራዎችን እየሰራ ይገኛል!
በሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ለምቶ ወደ ስራ የገባው የኢትዮጵያ ስራ ገበያ መረጃ ስርአት (E-LMIS- ብቁ) ዲጅታል ሲስተም በውስጡ ከያዛቸው ዘርፈ ብዙ አገልግሎቶች መሀል ሀገራዊ የስራ ፓርታል(የተማከለ ብሔራዊ የቅጥር ዲጅታል ሲስተም ) በሚኒስቴር ቢሮው ከተሰሩ ስራዎች አንዱ ነው
ይህም ሲስተም ሰራተኛንና ስራ ቀጣሪን ወይም የሚፈለግ ሙያን ከ ባለሙያ ፈላጊና ቀጣሪ አካላት ጋር በተቀላጠፈ ሁኔታ በቀላሉ ማገኛነት፡ የስራ ፈላጊዎችን ብቃት መገንባትና ሙሉ የስራ ማስታወቂያ መረጃዎችን በማሳለጥ የስራ ፍላጎት ፍሰትንና ስራ ፈላጊን በመረጃ ተግባቦትን መፍጠር ነው !
🌐 ቀጥታ ዌብሳይታችን ላይ በመሄድ ተመዝገቡ፡https://lmis.gov.et/auth
የሥራዎ ባለቤት እርሶ ኖት!
#Ethiopia #የስራ እድሎች #ማብቃት #የኢኮኖሚ እድገት #E-LMIS #የሰራተኛና ክህሎት ሚኒስቴር

👍553❤132👏48👎34😁23🥰17🤷♂9🔥9🐳7😱2
🌟 ለላቀ አገልግሎታችሁ እናመሰግናለን ፡ አፈፃፀማቸው ምርጥ የሆኑ 30 የማእከላት አገልግሎት መስጫ ጣቢያ ሰራተኞችና አስተባባባሪዎች ! 🏆✨
እነዚህ 30 ሰራተኞቻችን በተመደቡበት የአገልግሎት መስጫ ጣቢያዎች ያላሰለሰ ጥረት በማድረግ ፤ በተግባራችሁ የላቀ ብቃትን ማሳየታችሁ፡ ለምርታማነት፣ ለፈጠራ እና ለቡድን ስራ በሌሎች ሰራተኞች ላይ ተነሳሽነትን ለመፍጠር ትልቅ አስተዋፅኦ አለው ። 💪🌟
እንኳን ደስ አላችሁ! የእናንተ ትጋት፣ ፍላጎት እና ጥረት ሁላችንንም አነሳስቷል። 🏆
#ELMISEmployeePerformers #Excellence #Teamwork #Recognition #Celebration

👍525❤170😁30👏25👎6🔥4
✈️🌍 በውጭ የሥራ ጉዞ በዜጎች ላይ የሚደርሰው ብዙ እንግልናትና የገንዘብ ወጪ ቀርቷል!
በሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ዜጎች ወደ ውጭ ሀገራት ሰሄዱ ደህንነታቸው መብታቸውና ክብራቸው ተጠብቆ የሚሄዱበትን ዘመናዊ ብቁ(E-LMIS) የኢትዩጵያ የስራ ገበያ መረጃ የኦንላይን አሰራርን አበልፅጎ ወደ ስራ በማስገባት በቀድሞው ባህላዊ አሰራር በዜጎች ላይ የሚደርሰውን እንግልትና ድካም በማስቀረት የዜጎችን የውጭ ሰራ ስምሪት የተቀላጠፈ በማድረግ ላይ ይገኛል ፡
የእድሉ ተጠቃሚ ለመሆን በድህረ ገፃችን ይመዝገቡ፡ https://lmis.gov.et/auth
#EthiopianWorkers #LaborRights #EconomicEmpowerment

👍2.46K❤627💯232👏182🏆125👎101😁101🥰99🤷♂82🔥77🖕61
🚀 Tired of endless job applications? E-LMIS is your passport to a streamlined job search experience! Explore personalized career guidance, job alerts, and employer connections—all in one place:https://lmis.gov.et/
#JobSearch #CareerSuccess 🌟
#JobSearch #CareerSuccess 🌟
👍265❤152👨💻26😁24👏13🔥7👎3
🌟 Struggling to find top talent or secure your dream job? E-LMIS utilizes cutting-edge technology to match employers with qualified candidates effortlessly. Connect with us to explore the future of recruitment!
#RecruitmentSolution #JobSearchAdvantage 🚀

❤289👍247👏37🫡21🤔13🥰8👎4😁2
📈 Ready to take your career to the next level? E-LMIS offers advanced data-driven insights
and career development tools to help you succeed. Start your journey with us today:https://lmis.gov.et/
#ProfessionalGrowth #CareerAdvancement

👍903❤272👏105🥰40😁35👎27🤮26🔥25🖕7
🌟 ወደ ውጭ ሀገራት በሙሉ የመንግስት ዋስትና በቀን 1800 የሚሆኑ ኢትዩጵያውያን በነፃ እየተላኩ ነው !
እርሶስ ወደ ተለያዩ የውጭ ሀገራት ደህንነትዎ መብትዎ እና ክብሮ ተጠብቆ በነፃ በመሄድ መስራት ይፈልጋሉ?
✔️ በህጋዊ መንገድ ወደ ውጪ ሀገራት ያለምንም ክፍያ በነፃ ወጥታችሁ በመስራት የራሳችሁን የቤተሰባችሁን ህይወትና የሀገራችሁን እድገት መቀየር የምትችሉበት በቴክኖሎጂ የሚመራ የስራ ስምሪት ስርዓት ተጠቃሚ ለመሆን ከፈለጉ
📢 አሁኑኑ ከስር የተቀመጡትን ሊንኮች በመጫንና የስራ ገበያ መረጃ ስርአትን (ELMIS-ብቁ ) ፌስ ቡክ ፡ ቴሌግራም እንደሁም ሌሎች ማህበራዊ ሚድያዎቻችንን በመቀላቀልና ላይክ በማድረግ በተከታታይ በምንለቃቸው የውጭ ሀገርና የሀገር ውስጥ የስራ እድሎች ተጠቃሚ መሆን ይችላሉ፡፡
👍 ፌስቡክ : https://www.facebook.com/profile.php?id=61555705001836
💼 ቴሌግራም ፡ https://t.me/bequelmis1
📢 ሊንክደን : https://www.linkedin.com/company/86463026/admin/feed/posts/
🎥 ዩቲዩብ ፡: https://www.youtube.com/channel/UCiIzqvMmVHMH9g61rc9nX7Q
🐦 ትዊተር ፡https://twitter.com/bequ_elmis
📸 ኢንስትግራም፡ https://www.instagram.com/bequ.elmis/

👍1.74K❤402👏123👎103🔥61🥰54😁54🕊26🤯25🤔16😢15