E-LMIS - ብቁ
102K subscribers
422 photos
17 videos
1 file
191 links
ብቁ ሰራተኛ • ብቁ ቀጣሪ • ብቁ ውሳኔ ሰጪ
Download Telegram
Channel created
Channel photo updated
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ብቁ በስራ እና ክህሎት ሚንስቴር የተዘጋጀ በሀገር አቀፍ ደረጃ ሰራተኛ እና አሰሪዎች ምዝገባ በማካሄድ ስራን የሚገበያዩበት የመረጃ ስርዓት ነው።

Bequ is a national labor market information system developed by the Ministry of Labor and Skills to facilitate job registration and trading for employers and workers.
👍35085👏52🤔8🤯8
Channel name was changed to «ELMIS - ብቁ»
ኢንተርፕራይዞች ወደ ስራ ከተሰማሩ በኃላ የሚያጋጥማቸውን ችግሮች በቴክኖሎጂ መፍታት!

አነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች የሚገጥማቸውን የገበያ ተደራሸነትን ችግር ለመቅረፍ በሥራና ክህሎት ሚኒስቴር በሚመራው የኢትዬጵያ መረጃ ገበያ ስርአት ፕሮጀክት ለምቶ ተግባራዊ የሆነው ሉሲ መተግበሪያና ድህረገፅ ቴክኖሎጂ ኢንተርፕራይዞች ምርታቸውን ለሀገር ውስጥም ሆነ ለውጭ ሀገራት ኦንላይን ላይ በማስተዋወቅ የሚሸጡበትና ክፍያ የሚቀበሉበት የኢንተርፕራይዞቸን የገበያ ፍላጎት ችግርን በመፍታት ተደራሸነትን ከማሳደግ ባለፈ ገበያን ለማረጋጋትና የውጭ ምንዛሬንም ለማምጣት የሚያስችል ስርዓት ነው!
ለበለጠ መረጃ ሊንኩን ተጭነው የኢ.ቢ.ሲን ዘገባ ይመልከቱ ፡ https://www.youtube.com/watch?v=3f3VL3BViFc
👍21561🐳10😭10
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ዘላቂ የሆነ የስራ እድል ለዜጎች እየፈጠርን ነው እርሶም ይጠቀሙ!
ህይወትዎን አደጋ ላይ ሳይጥሉ እና የቤተሰቦቻችሁን ሀብትና ንብረት በህገ ወጥ ደላሎች ሳይጭበረበሩ መብቶ ፡ ክብሮ እና ደህንነቶ ተጠብቆ
ወደ ተለያዩ የውጭ ሀገራት ሄደው የሚሰሩባቸውን ልዩና አዳዲስ መረጃዎችን ማግኘት ከፈለጉ ፈስቡክ ፔጃችንን ላይክና ፎሎው በማድረግ የሀገር ውስጥና የውጭ ሀገራት የስራ እድሎችን መከታተል ይችላሉ፡
አስቀድመው የእድሉ ተጠቃሚ መሆን ከፈለጉም ሊንኩን ተጭነው ይመዝገቡ፡ https://lmis.gov.et/auth
👍27880🤷‍♂36😁5🏆2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
“ክብር ከራስ” ከወገን ሰቆቃ እስከ ወገን እፎይታ የታየበት ዘጋቢ ፊልም።
"Kibir Leras", is a documentary film that depicts the past struggles and the current improved conditions.
https://youtu.be/EdjtoEiE8I8
👍16645🔥14
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በብቁ የስራ ገበያ መረጃ ስርዓት ድረ-ገጽ በቀላሉ ለመመዝገብ ይህን ቪዲዮ ይመልከቱ።
Watch this video for a simple guide on how to register on the Bequ national labor market information system website.
https://youtu.be/C1KUtFncNlY
👍16839🙈13👏11😁8🥰6
💸 ያለምንም ክፍያ በነፃ በህጋዊ መንገድ እና በሙሉ የመንግስት ዋስትና ወደ ውጭ ሀገራት ወጥቶ መስራት ቀላል ሆነ!
🌟 በሥራና ክህሎት ሚኒስቴር መስሪያ ቤት ሃላፊነት ለምቶ ወደ ስራ የገባው የኢትዩጵያ የስራ ገበያ መረጃ ስርአት(ELMIS-ብቁ) አንድ አመት ባልሞላ ጊዜ ውስጥ ብቻ ወደ 207,395 የሚሆኑ ዜጎችን በተለያየ የሙያ ዘርፎች አሰልጥኖ ብቁ በማድረግ ወደ አራት መዳረሻ አገራት (ኩዋታር ፡ ጆርዳን ፡ዩናይትድ አረብ ኤምሬትስ እና ሳውዲ አረቢያ ) በአጭር ጊዜና በተቀላጠፈ ሁኔታ ለስራ ማሰማራት ችሏል!
የዘህ የስራ እድል ተጠቃሚ መሆን ከፈለጉ በዚህ ሊንከ ይመዝገቡ፡ https://lmis.gov.et/auth
👍26085😁42🤔2
💸😓 በሕገ-ወጥ ደላሎችና በባህር ጉዞ ገንዘቦንና ህይወትዎን ማጣት ታሪክ ሆነ!

🌍✈️ ህጋዊ ሆነው በሙሉ የመንግስት ዋስትና በነፃ ወደ ውጭ ሀገራት ሄደው የሚሰሩበትና የሚለወጡበት የስራ እድል ተዘጋጅቶ እርሶን እየጠበቀ ነው!

🌟 በሥራና ክህሎት ሚኒስቴር መስሪያ ቤት ሃላፊነት ለምቶ ወደ ስራ የገባው የኢትዩጵያ የስራ ገበያ መረጃ ስርአት(ELMIS-ብቁ) አንድ አመት ባልሞላ ጊዜ ውስጥ ብቻ ወደ 207,395 የሚሆኑ ዜጎችን በተለያየ የሙያ ዘርፎች አሰልጥኖ ብቁ በማድረግ ወደ አራት መዳረሻ አገራት (ኩዋታር ፡ ጆርዳን ፡ዩናይትድ አረብ ኤምሬትስ እና ሳውዲ አረቢያ ) በአጭር ጊዜና በተቀላጠፈ ሁኔታ ለስራ ማሰማራት ተችሏል!

👉 የስራ ገበያ መረጃ ስርአት (ELMIS-ብቁ) ቤተሰብ በመሆን የሚያገኙት ጥቅም ምንድነው?

✔️ በህጋዊ መንገድ ወደ ውጪ ሀገራት ያለምንም ክፍያ በነፃ ወጥታችሁ በመስራት የራሳችሁንና የቤተሰባችሁን ህይወትና የሀገራችሁን እድገት መቀየር የምትችሉበት በቴክኖሎጂ የሚመራ የስራ ስምሪት ስርአት ነው

✔️ የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር የተለያዩ የሙያ ባለቤት የሆኑ ኢትዮጵያንን በከፍተኛ ሁኔታ ወደ አውሮፓ ሀገራት ለመላክ ዝግጅት ላይ በመሆኑ አሰስቀድመው የመረጃው ባለቤትና የወርቃማው እድል ተጠቃሚ ይሁኑ

✔️ ህይወትዎን አደጋ ላይ ሳይጥሉ እና የቤተሰቦቻችሁን ሀብትና ንብረት በህገ ወጥ ደላሎች ሳይጭበረበሩ ወደ ተለያዩ የውጭ ሀገራት ሄደው የሚሰሩባቸውን ልዩና አዳዲስ መረጃዎች ያገኛሉ፡፡

ቀጥታ ዌብሳይታችን ላይ በመሄድ ተመዝገቡ፡https://lmis.gov.et/auth
የሥራዎ ባለቤት እርሶ ኖት!
👍360108🥴18🥰13😁9🔥1
በህገ-ወጥ ደላላ ሳይጭበረበሩ ያለምንም ክፍያ በነፃ በሙሉ የመንግስት ዋስትና ወደ ውጭ ሀገራት ወጥተው መስራት ይፈልሉ?

📢 አሁኑኑ ከስር የተቀመጡትን ሊንኮች በመጫንና የስራ ገበያ መረጃ ስርአትን (ELMIS-ብቁ ) ፌስ ቡክ ፡ ዩቲ ዩብ እንዲሁም ቴሌግራም ቻናላችንን በመቀላቀልና ላይክ በማድረግ በተከታታይ በምንለቃቸው የውጭ ሀገርና የሀገር ውስጥ የስራ እድሎች ተጠቃሚ መሆን ይችላሉ፡፡


👍 ፌስቡክ ፔጃችን : https://www.facebook.com/profile.php?id=61555705001836

💼 ቴሌግራም ቻናላችን: https://t.me/bequelmis1

🎥 ዩቲዩብ ቻናላችን : https://www.youtube.com/channel/UCiIzqvMmVHMH9g61rc9nX7Q

🌐 ቀጥታ ዌብሳይታችን ላይ በመሄድ ተመዝገቡ፡https://lmis.gov.et/auth
የሥራዎ ባለቤት እርሶ ኖት!
👍27873👎18👏12😁12
🌟 የስራ ገበያ መረጃ ስርአት (E-LMIS) በህጋዊ መንገድ ወደ ውጪ ሀገራት ያለምንም ክፍያ በነፃ ወጥታችሁ በመስማራት የቤተሰባችሁን ህይወትና የሀገራችሁን እድገት መቀየር የምትችሉበት በቴክኖሎጂ የሚመራ የስራ ስምሪት ስርአት ነው!

🚀 በሥራና ክህሎት ሚኒስቴር መስሪያ ቤት ሃላፊነት ለምቶ ወደ ስራ የገባው የኢትዩጵያ የስራ ገበያ መረጃ ስርአት(ELMIS-ብቁ) አንድ አመት ባልሞላ ጊዜ ውስጥ ብቻ ወደ 207,395 የሚሆኑ ዜጎችን በተለያየ የሙያ ዘርፎች አሰልጥኖ ብቁ በማድረግ ወደ አራት መዳረሻ አገራት (ኩዋታር ፡ ጆርዳን ፡ዩናይትድ አረብ ኤምሬትስ እና ሳውዲ አረቢያ ) በአጭር ጊዜና በተቀላጠፈ ሁኔታ ለስራ ማሰማራት ተችሏል!

የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር የተለያዩ የሙያ ባለቤት የሆኑ ኢትዮጵያንን በከፍተኛ ሁኔታ ወደ አውሮፓ ሀገራት ለመላክ ዝግጅት ላይ በመሆኑ አሰስቀድመው የመረጃው ባለቤትና የወርቃማው እድል ተጠቃሚ ይሁኑ!

📢 አሁኑኑ ከስር የተቀመጡትን ሊንኮች በመጫንና የስራ ገበያ መረጃ ስርአትን (ELMIS-ብቁ ) ፌስ ቡክ ፡ ዩቲ ዩብ እንዲሁም ቴሌግራም ቻናላችንን በመቀላቀልና ላይክ በማድረግ በተከታታይ በምንለቃቸው የውጭ ሀገርና የሀገር ውስጥ የስራ እድሎች ተጠቃሚ መሆን ይችላሉ፡፡

👍 ፌስቡክ ፔጃችንን : https://www.facebook.com/profile.php?id=61555705001836

💼 ቴሌግራም ቻናላችንን: https://t.me/bequelmis1

🎥 ዩቲዩብ ቻናላችንን : https://www.youtube.com/channel/UCiIzqvMmVHMH9g61rc9nX7Q

🌐 ቀጥታ ዌብሳይታችን ላይ በመሄድ ተመዝገቡ፡https://lmis.gov.et/auth
የሥራዎ ባለቤት እርሶ ኖት!
👍555128💯36😁27👏23🥰17🏆16😘15🔥14