This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
حَسْبُنَا اللَّهُ وَنِعْمَ الْوَكِيل
❤1
قال مسلم_بن_يسار :
إِذَا لَبِسْتَ ثَوْبًا وَظَنَنْتَ أَنَّكَ فِي ذَلِكَ الثَّوْبِ أَفْضَلُ مِمَّا فِي غَيْرِهِ فَبِئْسَ الثَّوْبُ هُوَ لَكَ .
( أحمد في الزهد ١٣٨٩ )
ሙስሊም ቢን የሳር (رحمه الله)
እንዲህ አሉ፦
«አንድን ልብስ ለብሰህ፣ በዚያ ልብስ ምክንያት ከሌሎች ልብሶች ይልቅ የተሻልክ እንደሆንክ ካሰብክ
ያ ልብስ ለአንተ ከንቱ ልብስ ነው።»
📚 አሕመድ በአዝ-ዙህድ፣ ቁጥር 1389

Audio
"اللهم إنا نسألك خيرَ المسألة وخيرَ الدعاء، وخيرَ النجاح، وخيرَ العمل، وخيرَ الثواب، وخيرَ الحياة، وخيرَ الممات"
- ياربّ 🌸
- ياربّ 🌸
https://t.me/Belachu_Tewlde
عن أبي مرثد الغنوي رضي الله عنه قال:
قال رسول الله ﷺ:
«لا تجلسوا على القبور، ولا تصلوا إليها».
📚رواه مسلم 972
• في الصلاة؛ وذلك سداً لذريعة الشرك وحمايةً للتوحيد.
• تحريم الجلوس على القبور: لما فيه من الاستخفاف بحرمة الميت وإيذائه، وقد ورد في الحديث الآخر: «لأَنْ يجلسَ أحدُكم على جمرةٍ فتحرق ثيابه، فتخلص إلى جلده، خيرٌ له مِن أن يجلس على قبرٍ».
• الحكمة الشرعية: منع الغلو في الأموات وقطع الوسائل المؤدية إلى تعظيمهم من دون الله.

Forwarded from ባህሩ ተካ - Bahiru Teka
🔷 ጥቂት ማስታወሻዎች ለሰለፍይ ወንድሞች !
ውድ ሰለፍዮች መተዋወስ ጠቃሚ ነውና የተወሰኑ ነጥቦችን ለተወሰናችሁ ወንድሞች ላስታውሳችሁ ወደድኩ ። እንደሚታወቀው እስልምና ሙስሊሞችን የሆነ የልብስ አይነት ብቻ እንዲለብሱ አላስገደደም ። ነገር ግን የሚለብሱት ልብስ በሸሪዓ የተፈቀደ ሆኖ አለባበሳቸው ሸሪዓው ባስቀመጠው ገደብ እንዲሆን አዟል ።
ኢስላም ለወንዶችም ለሴቶችም የአለባበስ ገደቦችን አስቀምጧል ። ለወንዶች ከተቀመጡ የአለባበስ ገደቦች ውስጥ ልብሱ በሸሪዓ የተፈቀደ ሆኖ የሚከተሉትን መስፈርቶች ያሟላ መሆን አለበት : –
— ሰውነትን ከፋፍሎ የሚያሳይ ጠባብ አለመሆን
— የሰውነትን ቆዳ አሳልፎ የሚያሳይ ቀጭን እንዳይሆን
— አውራን የሚሰትር ( የሚሸፍን) መሆን
— ከሴቶች አለባበስ ጋር እንዳይመሳሰል
— ፋሲቆች (ዘፋኞች ወይም የፊልም አክተሮች)ና የመሳሰሉት ተለይተው የሚታወቁበት አይነት እንዳይሆን
— በከሀዲያን መመሳሰል እንዳይኖር
— ከቁርጭምጭሚት አልፎ እንዳይወርድ
— ሐር እንዳይሆን
— በማህበረሰቡ ውስጥ የማይታወቅ ለየት ብሎ እንዲታይ የሚያደርግ (ሊባሱ ሹህራ) እንዳይሆን ። ይህ ግን ሰዎች የሱና ልብስ በማይለብሱበት ሀገር ከሆነ አይመለከተውም ። እነዚህ የአንድ ሙስሊም ወንድ የልብስ አለባበስን ከሚመለከቱት መስፈርቶች ውስጥ የተወሰኑት ናቸው ።
ከዚህ በመነሳት የአብዛኞች ሰለፍይ ወንድሞቻችን አለባበስ በሁለቱ አይነት ወድቀው እናገኘዋለን ።
አንደኛ – ሰውነትን ከፋፍሎ የሚያሳይ ጠባብ በሚለው ! በጣም በሚያሳዝን መልኩ ሲኪኒ (ቃሪያ) የሚባለውን ሱሪ በጣም ጎበዝ ናቸው ሰለፍያን ተረድተዋል የምንላቸው ወንድሞች ጭምር ይህን ሱሪ ለብሰው እናያለን ። ለራሳቸው ምቾት ከመንሳቱ በላይ እንኳን የሰለፍዮችን የሙስሊሞችንም አለባበስ ይቃረናል ። እነዚህ ወንድሞቻችን ብዙ ሰዎች በሸሪዓ ክልክል የሆነ ነገር ሲሰሩ ሲያዩ እንዴት ይህን መከልከል ያቅታቸዋል ይላሉ ! ራሳቸውም ግን ይህን ክልክል መከልከል አቅቷቸዋል ።
ሁለተኛ — አውራን መሰተር የሚለው ነው ። አሁንም ቀላል የማይባሉ ሰለፍይ ወንድሞቻችን ያለ ከነቴራ አጠር ያለ ቲ ሸርት ብቻ ለብሰው ሩኩዕ ሲያደርጉና ስጁድ ሲወርዱ አውራቸው ይታያል ። ይህ በቲሸርት ብቻ አይደለም በሸሚዝም ጭምር ነው ። ከዚህ በጣም የሚያሳፍረው ፓንታቸው መታየቱ ነው ።
እኔ ለጊዜው በስፋት ያየሁት እነዚህን ክፍተቶች ነው ። ከላይ በተዘረዘሩት የአለባበስ አይነቶች አይተን ራሳችንን እናስተካክል እላለሁ ።
http://t.me/bahruteka

Telegram
ባህሩ ተካ - Bahiru Teka
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
قناة رسمية
لمحاضرات ودروس الأستاذ بحرو تكا
(أبو عبيدة) الدعوة السلفية
በአላህ ፈቃድ በዚህ ቻናል የአማርኛ ትምህርቶችን እንዲሁም አጫጭር የአረብኛና የአማርኛ ፁሁፎችን
እንለቃለን
ከዚህ ቻናል ውጪ ከሌላ ቦታ ተወስደው ለሚለቀቁ
ኦዲዮዎች እውቅና አልሰጥም
https://telegram.me/bahruteka

❤3
عن أبي هريرة رضي الله عنه قال:
قال رسول الله ﷺ :
" ثلاثة لا يكلمهم الله يوم القيامة، ولا يزكيهم - قال أبو معاوية : ولا ينظر إليهم - ولهم عذاب أليم : شيخ زان، وملك كذاب، وعائل مستكبر ".
📚رواه مسلم 107
• شيخ زان: هو الكبير في السن الذي ضعفَت شهوته واقترب أجله، ومع ذلك ارتكب جريمة الزنا، فعقوبته أشد لعدم وجود دافع قوي يضطره لذلك مقارنة بالشباب.
• ملك كذاب: هو الحاكم أو صاحب السلطة الذي لا يخشى أحدًا ولا يحتاج للكذب على رعيته، ومع ذلك يكذب، فيكون كذبه امتداداً للفجور دون حاجة أو ضرورة.
• عائل مستكبر: هو الفقير المحتاج، ومع فقره يتكبر على الناس ويترفع عن الحق، في حين أن الفقر أدعى للتواضع لا للكبر.

Forwarded from خير الأمة | በላጩ ትውልድ
💬 ከየሁዶች ጋር ተመሳስሏል!
👌 ለዚህ ዲን እና ሱና ሲባል የስንቱ ሶሀባ አንገት እንደተቀላ፣ ስንቱ እንደተገረፈ፣ ስንቱ እንደተደበደበ፣ ስንቱ ከሀገር እንደተባረረ፣ ስንቱ እንደተራበ እንደተጠማ ያላስተነተነ ሰው ዲንን ሱናን ለትናንሽ የዱንያ ጥቅም ለገንዘብ፣ ለስልጣን፣ ለክብር ሲል ይሸጠዋል።
👆ይህ ሰው ከየሁዶች ተመሳስሏል።
👌 ለዚህ ዲን እና ሱና ሲባል የስንቱ ሶሀባ አንገት እንደተቀላ፣ ስንቱ እንደተገረፈ፣ ስንቱ እንደተደበደበ፣ ስንቱ ከሀገር እንደተባረረ፣ ስንቱ እንደተራበ እንደተጠማ ያላስተነተነ ሰው ዲንን ሱናን ለትናንሽ የዱንያ ጥቅም ለገንዘብ፣ ለስልጣን፣ ለክብር ሲል ይሸጠዋል።
@Belachu_Tewlde
[ كلمة التوحيد ]
« فحياة الروح بحياة هذه الكلمة فيها، كما أن حياة البدن بوجود الروح فيه. وكما أن من مات على هذه الكلمة فهو في الجنة يتقلب فيها، فمن عاش على تحقيقها والقيام بها فروحه تتقلب في جنة المأوى، وعيشه أطيب عيش ».
- ابن القيم | الداء والدواء صـ (٤٥٨).📚

{كلا بل ران على قلوبهم ما كانوا يكسبون} [سورة المطففين: ١٤]
قيل: "هو الذنب بعد الذنب".
وقال الحسن: "هو الذنب على الذنب، حتى يعمي القلب".
وقال غيره: "لما كثرت ذنوبهم ومعاصيهم أحاطت بقلوبهم".

ውድ የበላጩ ትውልድ ቻናል ቤተሰቦች እንዴት ናቹ ኑሮስ እንዴት ይዟቹኋል.?
አብሽሩ አሏል በያላቹበት ይጠብቃቹህ.🌸🤲 እንግዲህ ዛሬ 1500 ደርሰናል አልለምዱ ሊላህ አሏህ ለመልካም ነገር ሰበብ ከሚሆኑትና በመልካም ነገር ከሚተዋወሱት ያድርገን.🤲
እናንተንም እጅግ አድርገን እኛመሰግናለን.💪

🥰2
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته.
❝ ውድ የበላጩ ትውልድ – خير الأمة ቤተሰቦች፣
❝ ይህ ቻናል የዲን መመካከሪያ ቦታ ነውና፣ በቻናሉ ላይ ያላችሁ ቅሬታ፣ አስተያየት ወይም መሻሻል አለበት የምትሉት ነገር ካለ በነፃነት እንድታካፍሉኝ እጋብዛለሁ።
❝ በዚህ ዩዘር ኔም ልታሳውቁኝ ትችላላችሁ፦
@almesabih
🔉 ❝ ዓላማችን መመካከር፣ መጠቃቀምና ወደ ትክክለኛው መንገድ መተጋገዝ ነው።
جزاكم الله خيرا.

❤2
قال عمر بن عبد العزيز رحمه الله:
لقمان قال:
«إذا جاءك الرجل، وقد سقطت عيناه، فلا تقضِ له حتى يأتي خصمه».
قال: يقول: «لعله أن يأتي وقد نزع أربعة أعين».
ትርጉም፦
ዑመር ኢብኑ ዐብዱልዐዚዝ رحمه الله እንዲህ አሉ፦
ሉቅማን እንዲህ ብለዋል፦
«አንድ ሰው ዓይኖቹ ወጥተው ሳሉ ወዳንተ ቢመጣ፣ ተከራካሪውን እስኪያመጣ ድረስ በእሱ ጉዳይ ላይ ፍርድ አትስጥ።»
ምክንያቱም፦
«ምናልባት ተከራካሪው ሲመጣ እሱም የአራት ዓይኖችን አውጥቶ ይመጣ ይሆናል!» ብለዋል።
(ዐብዱርረዛቅ በአል-ሙሶነፍ፣ ቁጥር 15307)
የተወሰደው ትምህርት፦
አንድን ጉዳይ በአንድ ወገን ብቻ በመስማት መፍረድ የለብንም። ሁለቱንም ወገኖች መስማትና ጉዳዩን በፍትሐዊነት መመርመር ያስፈልጋል።
لقمان قال:
«إذا جاءك الرجل، وقد سقطت عيناه، فلا تقضِ له حتى يأتي خصمه».
قال: يقول: «لعله أن يأتي وقد نزع أربعة أعين».
ትርጉም፦
ዑመር ኢብኑ ዐብዱልዐዚዝ رحمه الله እንዲህ አሉ፦
ሉቅማን እንዲህ ብለዋል፦
«አንድ ሰው ዓይኖቹ ወጥተው ሳሉ ወዳንተ ቢመጣ፣ ተከራካሪውን እስኪያመጣ ድረስ በእሱ ጉዳይ ላይ ፍርድ አትስጥ።»
ምክንያቱም፦
«ምናልባት ተከራካሪው ሲመጣ እሱም የአራት ዓይኖችን አውጥቶ ይመጣ ይሆናል!» ብለዋል።
(ዐብዱርረዛቅ በአል-ሙሶነፍ፣ ቁጥር 15307)
የተወሰደው ትምህርት፦
አንድን ጉዳይ በአንድ ወገን ብቻ በመስማት መፍረድ የለብንም። ሁለቱንም ወገኖች መስማትና ጉዳዩን በፍትሐዊነት መመርመር ያስፈልጋል።
https://t.me/Belachu_Tewlde
{كلا بل ران على قلوبهم ما كانوا يكسبون} [سورة المطففين: ١٤]
قيل: "هو الذنب بعد الذنب".
وقال الحسن: "هو الذنب على الذنب، حتى يعمي القلب".
وقال غيره: "لما كثرت ذنوبهم ومعاصيهم أحاطت بقلوبهم".
قيل: "هو الذنب بعد الذنب".
وقال الحسن: "هو الذنب على الذنب، حتى يعمي القلب".
وقال غيره: "لما كثرت ذنوبهم ومعاصيهم أحاطت بقلوبهم".
Forwarded from Post Bot
📌ጥያቄ
የላኢላሀኢላህ ትክክለኛው ትርጉም የትኛው ነው?
🔷ትክክለኛውን መልስ በመንካት የሰለፊዮች ቻናል ይቀላቀሉ
የላኢላሀኢላህ ትክክለኛው ትርጉም የትኛው ነው?
🔷ትክክለኛውን መልስ በመንካት የሰለፊዮች ቻናል ይቀላቀሉ
عن أبي هريرة رضي الله عنه قال:
قال رسولُ اللهِ ﷺ:
من قال: لا إله إلا الله وحده لا شريك له له الملك وله الحمد وهو على كل شيء قدير في يوم مائة مرة كانت له عدل عشر رقاب وكتبت له مائة حسنة ومحيت عنه مائة سيئة وكانت له حرزا من الشيطان يومه ذلك حتى يمسي ولم يأت أحد بأفضل مما جاء به إلا رجل عمل أكثر منه
📚رواه البخاري 3293
حرزا: حفظا وحصنا

👍1