ʙᴇᴅƦ ᴘᴏSᴛ
1.07K subscribers
432 photos
764 videos
17 files
372 links
Download Telegram
ረሱል 🤍 እንዲህ ብለዋል፦

﴿اثنتانِ في الناسِ هما بهم كفرٌ: الطعنُ في الأنسابِ، والنِّياحةُ على الميِّتِ﴾

“በሰዎች ዘንድ ያሉ ሁለት ነገሮች በነሱ ላይ ክህደት አለባቸው። እነሱም፦ የሌላውን ዘር ማንቋሸሽ እና በሟች ላይ ሙሾ ማውረድ ናቸው።”

📚 ሙስሊም ዘግበውታል፡ 67
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
⚡4👍2
ሀብትን የለወጠው እምነት
​ዙልብጃደይን (የቀድሞ ስሙ አብዱልዑዛ) ገና ልጅነቱ ነበር አባቱ የሞተው። ያደገውም በጣም ሀብታም በነበረው አጎቱ እጅ ነበር። አጎቱ እጅግ አድርጎ ይወደው ስለነበር ግመል፣ ከብትና ፍየሎችን በመስጠት እጅግ ባለጸጋ አደረገው።

​ረሱል
🕋ወደ መዲና መሰደዳቸውን ሲሰማ፣ ልቡ በእስልምና ፍቅር ተነካ። ነገር ግን በአጎቱ ምክንያት ወዲያውኑ መውጣት አልቻለም። በመጨረሻም ትዕግስቱ ሲያልቅ ወደ አጎቱ ሄዶ፡ "አጎቴ ሆይ! ሙሐመድን ለመከተልና እስልምናን ለመቀበል ልቤ ጓጉቷል፣ አንተስ ምን ትላለህ?" አለው።
​አጎቱ በጣም ተቆጣ። "ሙሐመድን ከተከተልክ የሰጠሁህን ሁሉ፣ የለበስከውን ልብስ ጭምር እቀማሃለሁ!" አለው። ዙልብጃደይን ግን ለአፍታ እንኳ አላመነታም፤ "በአላህ እምላለሁ! እኔማ ሙሐመድን እከተላለሁ፣ ጣዖታትንም እክዳለሁ። የፈለግከውን ውሰድ!" በማለት የለበሰውን ልብስ ጭምር አውልቆ ሰጠው።

​"ባለ ጆንያ ልብስ" ዙልብጃደይን
​ራቁቱን የሆነው አብዱልዑዛ ወደ እናቱ ሄደ። እናቱም የሚለብሰውን ስላጣች አንድ ወፍራም ብርድ ልብስ ቢጃድ ሰጠችው። እሱም ያንን ብርድ ልብስ ለሁለት ሰንጥቆ፣ አንዱን በወገቡ አሰረ ታችኛውን ገላውን ሸፈነበት፣ ሌላኛውን ደግሞ በላዩ ላይ ደረበው። በዚህ ሁኔታ በእግሩ እየተጓዘ መዲና ደረሰ።
​የረሱል
🤍 መስጂድ ደርሶ በነጋታው ፈጅር ሰላት ላይ ተገኘ። ነቢዩ 🤍 ሰላት ሰግደው ሲያበቁ ሰዎችን የመመልከት ልማድ ነበራቸው። ይህንን በሁለት ብርድ ልብስ የተሸፈነ እንግዳ ሲያዩት ወደ እሱ ቀርበው፡ "ማን ነህ?" አሉት። እርሱም "እኔ አብዱልዑዛ ነኝ" አላቸው።
​ነቢዩም
🤍 አዘኑለት፣ ፈገግም አሉና፡ "አይደለህም! አንተማ አብዱላህ ዙልብጃደይን ባለ ሁለት ብርድ ልብሱ የአላህ ባሪያ አብዱላህ ነህ" አሉት። ከዚያም ወደ እርሳቸው እንዲጠጋ አድርገው ከመስጂዱ እንግዶች አህሉ-ሱፋህ ጋር እንዲቀላቀል አደረጉት።
​ቁርኣንን የመቅራት ፍቅሩ
​አብዱላህ ዙልብጃደይን መስጂድ ውስጥ ሲቀመጥ ድምፁን ከፍ አድርጎ ቁርኣን መቅራትና አላህን ማውሳት ይወድ ነበር። አንድ ቀን ታላቁ ሰሃባ ዑመር ኢብኑል ኸጣብ
🇧🇳 ይሄንን ሲሰሙ፡ "የአላህ መልክተኛ ሆይ! ይህ ሰው ድምፁን ከፍ አድርጎ ሰዎችን በሰላታቸው ላይ እያወከ ነው?" አሉ።
​ነቢዩ ሙሐመድ
🤍 ግን እንዲህ በማለት መለሱላቸው፡ "ዑመር ሆይ! ተወው (አትከልክለው)፤ እርሱ እኮ ለአላህና ለመልክተኛው ሲል ሁሉንም ነገር ጥሎ የተሰደደ ሙሃጂር ነው!"
​የመጨረሻው ክብር (የታቡክ ዘመቻ)
​በዘጠነኛው የሂጅራ ዓመት የእስልምና ታሪክ እጅግ አስቸጋሪው የታቡክ ዘመቻ ታወጀ። አብዱላህ ዙልብጃደይን ወደ ነቢዩ
🤍 ቀርቦ፡ "የአላህ መልክተኛ ሆይ! አላህ በሂዶት ላይ እያለሁ ሸሂድነትን እንዲሰጠኝ ዱዓእ ያድርጉልኝ" አላቸው።
​ነቢዩም
🕋 የአንድን ዛፍ ቅርፊት ወስደው በክንዱ ላይ አሰሩለትና፡ "አላህ ሆይ! ደሙን በካፊሮች ላይ እርም አድርገው" አሉ። አብዱላህም ደንግጦ፡ "የአላህ መልክተኛ ሆይ! እኔ እኮ ሸሂድ መሆንን ነው የፈለግኩት" አላቸው። ነቢዩም መለሱለት፡ "ለአላህ መንገድ ብለህ ወጥተህ በበሽታ ብትሞትም እንኳ አንተ ሸሂድ ነህ።"
​ልክ ነቢዩ እንዳሉት፣ ታቡክ ላይ በደረሱ ጊዜ በብርቱ ትኩሳት በሽታ ታመመና ህይወቱ አለፈች።

​ያቺ አስቀኚ ምሽት
​ታላቁ ሰሃባ ኢብኑ መስዑድ
🇧🇳 በዚያች ምሽት የሆነውን ታሪክ ራሳቸው እንዲህ ይተርኩታል፡-
​"በታቡክ ዘመቻ ወቅት በአንድ ጨለማ ምሽት ከእንቅልፌ ነቃሁ። በሰፈሩ ዳርቻ ላይ የበራ መብራት (እሳት) አየሁ። ምን እንደሆነ ለማየት ተከትዬ ስሄድ፣ ነቢዩ
🕋፣ አቡበክር እና ዑመር አንድ ቀብር አጠገብ ቆመው አገኘኋቸው። የሞተው አብዱላህ ዙልብጃደይን ነበር። የቀብሩ ጉድጓድ ተቆፍሮ ነቢዩ 🕋 ራሳቸው ወደ ቀብሩ ወርደው ነበር።
​ነቢዩ
🤍 ለአቡበክርና ለዑመር፡ 'ወንድማችሁን ወደ እኔ ዝቅ አድርጉት' አሏቸው። አስከሬኑን ተቀብለው በቀብሩ ውስጥ ካስተካከሉ በኋላ እንዲህ አሉ፡ 'አላህ ሆይ! እኔ እስከ ዛሬዋ ምሽት ድረስ ከእሱ ወድጄ ነበርና አንተም ውደደው!'
​ይህንን ስሰማ፣ በእስልምና ካሳለፍኩት ረጅም ዘመን ይልቅ 'ምነው ! ይቺ ቀብር የእኔ በሆነች ኖሮ!' ብዬ ተመኘሁ።"
​ዙልብጃደይን ለእምነቱ ሲል የለበሰውን ልብስ እንኳ ጥሎ የወጣ ምስኪን ቢመስልም፣ በመጨረሻ ግን የአላህ መልክተኛ በገዛ እጃቸው ቀብረውት የጀነት የምስራች ያገኘ ታላቅ ባለዕድል ሆነ።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🥰3👍2🆒1
ረሱል 📖 እንዲህ ብለዋል፦


﴿مَنْ قرأَ آيةً الكُرسِيِّ دُبُرَ كلِّ صلاةٍ مكتوبةٍ، لمْ يمنعْهُ من دُخُولِ الجنةَ إلّا أنْ يمُوتَ﴾

“አያተል ኩርሲይ የቀራ (ያነበበ) ከሁሉም የግዴታ ሶላቶች በኋላ፤ ጀነት ለመግባት የሚከለክለው ምንም ነገር የለም ከሞት በስተቀር።”

📚 ሶሂህ አልጃሚዕ: 6464
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👌3👍1
ለሊትም ይሁን ቀን
ቁርዓንን ከመቅራት አትዘናጋ/ጊ)!!


https://t.me/bedr37
👍6
ረሱል 🤍 እንዲህ ብለዋል፦


﴿لَوْ يَعْلَمُ النَّاسُ مَا فِي النِّدَاءِ وَالصَّفِّ الْأَوَّلِ ثُمَّ لَمْ يَجِدُوا إِلَّا أَنْ يَسْتَهِمُوا عَلَيْهِ لَاسْتَهَمُوا﴾

“በአዛንና በመጀመሪያ ሶፍ የሚገኘውን (ምንዳ) ሰዎች ቢያውቁ ከዚያም ዕጣ ካልተጣጣሉ የማይገኝ መሆኑን ቢረዱት ኖሮ ዕጣ ይጣጣሉበት ነበር፡፡”

📚 ቡኻሪ (615) ሙስሊም (437) ዘግበውታል
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍4
قُلْ أَعُوذُ بِرَبِّ النَّاسِ

በል «በሰዎች ፈጣሪ እጠበቃለሁ፡፡

✅https://t.me/bedr37
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🕊4❤2👍1
تَنزِيلُ الْكِتَابِ مِنَ اللَّهِ الْعَزِيزِ الْحَكِيمِ

የመጽሐፉ መወረድ አሸናፊው ጥበበኛው ከኾነው አላህ ነው፡፡

✅https://t.me/bedr37
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍5❤4
የሁድ ምዕራፍ هود 11:2

أَلَّا تَعْبُدُوا إِلَّا اللَّهَ ۚ إِنَّنِي لَكُم مِّنْهُ نَذِيرٌ وَبَشِيرٌ

(እንዲህ በላቸው)፡- «አላህን እንጂ ሌላን አትገዙ፡፡ እኔ ለእናንተ ከርሱ (የተላክሁ) አስፈራሪና አብሳሪ ነኝ፡፡»

✅https://t.me/bedr37
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤1
الفاتحة 1:5

إِيَّاكَ نَعْبُدُ وَإِيَّاكَ نَسْتَعِينُ
አንተን ብቻ እንግገዛለን፤ አንተንም ብቻ እርዳታን እንለምናለን፡፡

✅» t.me/bedr37
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤3
ረሱል 📖 እንዲህ ብለዋል፦


﴿أَرَأَيْتُمْ لو أنَّ نَهْرًا ببابِ أَحَدِكُمْ يَغْتَسِلُ منه كُلَّ يَومٍ خَمْسَ مَرّاتٍ، هلْ يَبْقى مِن دَرَنِهِ شيءٌ؟ قالوا: لا يَبْقى مِن دَرَنِهِ شيءٌ، قالَ: فَذلكَ مَثَلُ الصَّلَواتِ الخَمْسِ، يَمْحُو اللَّهُ بهِنَّ الخَطايا.﴾

“አንደኛችሁ ከደጃፉ የሚፈስ ወንዝ  ቢኖርና በቀን አምስት ጊዜ ቢታጠብበት አንዳች እድፍ ይቀርበታልን እስቲ ንገሩኝ? ‘የለም ምንም እድፍ አይኖርበትም አሉ’ ሰሃቦች። ይህ እንግዲህ አላህ ኃጢአቶችን የሚያብስባቸው የአምስቱ ሶላቶች ምሳሌ ነው።”

📚 ቡኻሪ (568)
📚ሙስሊም (667) ዘግበውታል
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍4
ረሱል 📖 እንዲህ ብለዋል፦


﴿أكثِروا ذكرَ هاذمِ اللَّذّاتِ: الموتِ﴾

“ጥፍጥና ቆራጭ የሆነውን ማስታወስ አብዙ።” ማለትም ሞትን።

📚 ሰሂህ አልጃሚ: 1210
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤2
ረሱል 📖 እንዲህ ብለዋል፦


﴿جَاهِدُوا الْمُشْرِكِينَ بِأَمْوَالِكُمْ وَأَنْفُسِكُمْ وَأَلْسِنَتِكُمْ﴾

“ሙሽሪኮችን (አጋሪዎችን) በገንዘባችሁ፣ በነፍሳችሁ፣ በአንደበታችሁ ታገሏቸው።”

📚 አቡ ዳውድ ሶሂህ ብለውታል: 2504
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤3
ረሱል 🤍 እንዲህ ብለዋል፦


﴿أَهْلُ الْجَنَّةِ عِشْرُونَ وَمِائَةُ صَفٍّ ؛ ثَمَانُونَ مِنْهَا مِنْ هَذِهِ الْأُمَّةِ، وَأَرْبَعُونَ مِنْ سَائِرِ الْأُمَمِ﴾

“የጀነት ሰዎች ሰፍ (ሰልፍ) መቶ ሃያ ነው። ሰማኒያ ሰፍ (ሰልፍ) ከዚህ ዑማ (ህዝብ) ሲሆን አርባው ደግሞ ከሌሎች ህዝቦች ነው።”

📚 ቲርሚዚ ሶሂህ ብለውታል: 2546
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤3
ያለ ቁርዓን የሚኖር ሂወት ዎና ነው
የለ ትንፋሽ መኖር አይነት ነገር...


https://t.me/bedr37
❤5
ጥቆማ❕

ዲናር ቴክኖሎጂ ለ19ኛ ግዜ ለሙስሊሞች ብቻ 

የሚያዘጋጀውን የግራፊክስ ዲዛይን እና የቪዲዮ ኢዲቲንግ የ 2 ወር የኦንላይን ስልጠና ተመዝግባችሁ መማር የምትፈልጉ ካላችሁ ይህ ዕድል እንዳያመልጣችሁ❕

ምዝገባው ሊጠናቀቅ 1 ቀን ብቻ ይቀረዋል
ለመመዝገብ @dinarmzgeba ያናግሯቸው
Forwarded from Sαlαh Responds ࿈
🎙ወንድም አቡበከር '🤎'

📖 ይህ ወንድማችን ሞቷል፣ አላህ ይርሀመው። ቲላዋውን በማሰራጨት፣ ስንቁን እናብዛለት🌼.

☑️Sαlαh Responds😘
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤4
Forwarded from ǪᴜƦᴀɴ ᴘᴏSᴛ ² (محمد)
ከሱረቱል ሁድ በጥቂቱ🥲
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤2