Forwarded from መርጌታ የባህል ህክምናና መድሀኒት ቀማሚ (Xxx tentacion😈💔)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
😭እህቱን አባቱ የደፈረበት ልጅ..😭
በጣም ያማል.😔እባካቹ ይህን በሴቶችና በህፃናት ላይ የሚደርሰውን በደል እንቃወም❗️❗️
እኛም እህቶች አሉን ይህ ተግባር እንዲቆም ሁላችንም ይህን ለሰው በመላክ SHARE በማረግ የጉዳዩ አሳሳቢነት ታይቶ መፋትሄ እንዲሰጠው የበኩላችንን እወጣ‼️ ለበለጠ👇👇👇👇👇👇👇
@tentacionniggas

Forwarded from ……
Forwarded from Deleted Account
Forwarded from 👑Nᴇᴡ Cʀᴇᴀᴛɪᴏɴ👑
☞በፈጣሪ ስም ይዣችሆለሁ ውደ ሁሉም ግሩፕ ላይ #Share ሼር ያድርጉት!
ለቃሊቲ እና አከባቢው ነወሪዎች ይህች ህጻን ጺዮን እድሜዋ የአራት አመት ልጅ ኢትዮ ብሔራዊ ት/ቤት ትምህርት የመጀመሪያውን ቀን ትላንት ጥዋት እንደወጣች አልተመለሰችም፡፡ ያለችበትን የሚያቅ ካለ ህፃኗን ከቤተሰቦቿ በመቀለቀል 'የበኩላችንን እንወጣ ፡፡ መረጃ ካላችሁ በ 0118233880 ይደውሉልን ወይም ትምህርት ቤት አድርሱልን ፡፡ ሼር ሼር
ለቃሊቲ እና አከባቢው ነወሪዎች ይህች ህጻን ጺዮን እድሜዋ የአራት አመት ልጅ ኢትዮ ብሔራዊ ት/ቤት ትምህርት የመጀመሪያውን ቀን ትላንት ጥዋት እንደወጣች አልተመለሰችም፡፡ ያለችበትን የሚያቅ ካለ ህፃኗን ከቤተሰቦቿ በመቀለቀል 'የበኩላችንን እንወጣ ፡፡ መረጃ ካላችሁ በ 0118233880 ይደውሉልን ወይም ትምህርት ቤት አድርሱልን ፡፡ ሼር ሼር
Forwarded from Deleted Account
የተኛችሁ እንደሆነ ይቅርታ! እጠይቃለው ግን ይህን ሀሳብ መላክ ነበረብኝ ይሄ መልእክት ለንደን ወይም( ኢንግላንድ ) ከሚገኘው የዲን ወንድማችሁ( አህመድ ) ከሚባለው የተላከ ነው።
አሠላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ..የኔ ውድ ወንድሞች እና እህቶች በአላህ ፊትለፊት ከናንተ ጋር አንድ መሃላ ወይም አማና አደርጋለው !
እናም ይህንን አማና ከናንተ ጋር እስከ ፍርዱ ቀን (የውመል ቂያማ) እተወዋለው ይህንን መልእክት ከፍታችሁት ያነበባችሁት እንደሆነ ! ለሁሉም ኮንታክታቹ እንድትልኩት እተይቃችዋለው?
የኔ መልካም ጎደኛ ለ አባስ ሚያህ ዱዐ እንድታደርጉለት እማፀናቹሀለው !አላሁ( ሱ.ወ )መዳኒቱን ይሰጠው ዘንድ (ይፈውሰው ዘንድ) እርሱ በከባድ የጭንቅላት ካንሰር በሽታ ላይ የሚገኝ አንድ ወጣት ሠው(ልጅ) ነው።ሆስፒታሉም ወደ ቤት ላኩት እናም እራሱን እና ቤተሰቦቹን ካንሰሩ ለ ኬሞቴራፒው ምላሽ እየሰተ እንዳልሆነ አሳወቁዋቸው ።እናም በአላህ ስም እተይቃቹሃለው ይህን መልእክት ከ ኮንታክታቹ ውስጥ ለአብዛኛው ሠው ከመላካቹ በፊት እንዳትዘጉት !ምክኒያቱም አንድ ቀን እናንተም ድዐ ትሻላቹ ! ..እናም እባካችሁ የትም ብትሆኑ ለወንድም ለ አባስ ሚያህ ከልባችሁ ዱዕ አድርጉለት ...አላህ ከሆነ ቦታ የሆነን ሠው ይሰማልና! ጀዛኩሙላሁ ኸይር.
እንደተቀበላቹት forward ይሁን (አስተላልፉት)!