BDU FELLOWSHIP VLM
2.67K subscribers
2.27K photos
49 videos
94 files
571 links
ይህ የBahir Dar University Fellowship VLM ይፍዊ የቴሌግራም ቻናል ነው። በዚህ ቻናል ዉስጥ
👉 አዳዲስ እና የድሮ መዝሙሮች
👉 የእግዚአብሔር ቃል
👉 የተለያየ ይዘት ያላቸው ጽሁፎች
👉 ጥቅሶች
👉 የህይወት ምስክርነቶች
👉 ጥያቄና መልሶች
👉 ሌሎችም ብዙ ዝግጅቶችም አሉን::

Fb👉fb.me/BDU-Fellowship-VLM
Download Telegram
Alive in Christ Devotional

ቀጣይ ሶስት ቀናቶችን የጌታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን ስቃይ፣ ሞትና ትንሳኤ የምናስብበት ሳምንት ነው። ሁላችንም በያለንበት ከልብ የጌታን ፊት እየፈለግን፣ የእግዚአብሔር ቃል በማሰላሰል የተከፈለልንን ዋጋ እንደሚገባ እንድናስብ የግል ጊዜ የምንወስድበት የቃል ጥናት ተዘጋጅቷል። መልካም የጥናት ጊዜ!!

#AliveInChrist #DEVOTIONAL #ቤዛዬ

Bdu_Fellowship
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
እኛ በተለያየ ዕድሜ.. ሁኔታ... በተለዋወጠ ስሜት እና ጊዜያት የክርስቶስን ሞት እና ትንሳኤ እናስባለን::በዘመናችን መጨረሻ ላይ ስንካብርም የእኛ ነገር ይለወጣል እንጂ እግዚአብሔር ልጁን የላከበት ሚስጥር ይሄ ጥልቅ ፍቅር አይቀየርም::
ደሙ ዛሬም ትኩስ ነው::ትንሳኤውም ትንሳኤያችን ነው::
ስለ ሰጠን ውዱ ልጁ....ስለ ፈሰሰው የልጁ ደም ...የሰውን ልጅ ስለወደደበት ፍፁም ፍቅር የእግዚአብሔር ስም ይባረክ::

    እንኳን አደረሳችሁ::
ሰናይ የትንሳኤ በዓል♥️

#Mercy (Mercyenaberua)

#AliveInChrist #DEVOTIONAL #ቤዛዬ