BDU FELLOWSHIP VLM
2.65K subscribers
2.26K photos
48 videos
94 files
565 links
ይህ የBahir Dar University Fellowship VLM ይፍዊ የቴሌግራም ቻናል ነው። በዚህ ቻናል ዉስጥ
👉 አዳዲስ እና የድሮ መዝሙሮች
👉 የእግዚአብሔር ቃል
👉 የተለያየ ይዘት ያላቸው ጽሁፎች
👉 ጥቅሶች
👉 የህይወት ምስክርነቶች
👉 ጥያቄና መልሶች
👉 ሌሎችም ብዙ ዝግጅቶችም አሉን::

Fb👉fb.me/BDU-Fellowship-VLM
Download Telegram
🔥👉 DAY 15 👈🔥

በህዝቅኤል 11:19-20 ላይ ❝በትእዛዜም ይሄዱ ዘንድ ፍርዴንም ይጠብቁና ያደርጉ ዘንድ አንድ ልብ እሰጣቸዋለሁ፥ በውስጣቸውም አዲስ መንፈስ እሰጣለሁ፥ ከሥጋቸውም ውስጥ የድንጋዩን ልብ አወጣለሁ የሥጋንም ልብ እሰጣቸዋለሁ፤ እነርሱም ሕዝብ ይሆኑኛል እኔም አምላክ እሆናቸዋለሁ።❞ ተብሎ እንደተጻፈው የልብ ለውጥን አዋጅ ያለው፤ ይህም ኢየሱስ ክርስቶስ መስቀል ላይ በወጣልን ጊዜ ተፈፅሟል። በእርሱ ቁስል ተፈወስን እንደሚል መፅሀፍ የልባችን የሀጥያት በሽታ በእርሱ ታከመ። እስራኤላውያን በግብጽ ባርነት ስር 400 ዓመት ተገዙ ነገር ግን የእግዚአብሔር ምህረት በተገለጠ ግዜ እጅግ በበረታ ክንድ ከግብጻውያን እጅ ነጻ አወጣቸው። የዛሬ 2000 ዓመትም እግዚአብሄር የዘላለም ክንዱን ልጁን ኢየሱስ ክርስቶስን ሀጥያተኛ ለሆነው ልባችን ባርያ የሆነውን እኛን ነጻ አወጣን።ዘጸአት ሆነልን ። እንደ ተስፋ ቃሉም ልባችንን አወጣልን።

📖We proclaim God's knowledge with the idea of WHO JESUS IS THE CRUCIFIED and WHAT HE HAS DONE ON THE CROSS.!✝️

The challenges has three hash tags, lists;
#16_Days_Challenge
#THE_SERVANT_OF_THE_KINGDOM
#BEEING_EXODUS
You Are Invited To Join The Challenge👍🔥

Hosted BY:- AAU(6K & EiABC), AASTU, ASTU, BDU, UG, AMU, HU, WCU, MWU, DU, JU, GU, MKU, DTU, DMU!!
In collaboration with EvaSUE and Great Commission Digital Strategy Team!

ተባረኩ!!
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
🔥👉 DAY 16 👈🔥

“የሰው ልጅ የጠፋውን ሊፈልግና ሊያድን መጥቶአለና አለው።” (ሉቃስ 19፥10) ። በገባንበት ደግሞም በወረድንበት ጥልቀት ወርዶ የእኛን መርገም ወስዶ ነፍሱን ስለእኛ ቤዛ ያደረገ ስለመተላለፋችን ዋጋን የከፈለ ኢየሱስ ነው። በሰው አንደበት ሊብራራ በማይችል ስቃይ ወስጥ ሊያልፍ ሰለኛ ፈቃደኛ ሆነ ሊያድነን ከአብ ጋር ሊያስታርቀን ዋጋን ከፈለልን። ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ቤዛነት የተብራራበት የሰውን ልጅ ሊያድን ፣ ሊቤዥ በቁ የሆነ ሳያንገራግር ሰለ እኛ ራሱን አሳልፎ የሰጠ እውነተኛ የመቤዥት ትርጉም ነው። በሙሉ ፈቃደኝነት እኛ ልንከፍለው የማንችለውን የእኛን እዳ የከፈለ ከእግዚአብሔር ጋር የተቛረጠውን ሕብረት እንደገና በደሙ የመለሰ አየሱስ ነው። እግዚአብሔር በልጁ ጌታ በኢየሱስ በተከፍለው ዋጋ መልሶ የራሱ አደረገን። በኢየሱስ ስራ ዳንን ኢየሱስ ጌታችን ነው ፣ ኢየሱስ አዳኛችን ነው ፣ ኢየሱስ ቤዛችን ነው።

📖We proclaim God's knowledge with the idea of WHO JESUS IS THE CRUCIFIED and WHAT HE HAS DONE ON THE CROSS.!✝️

The challenges has three hash tags, lists;
#16_Days_Challenge
#THE_SERVANT_OF_THE_KINGDOM
#WE_HAVE_REDEMPTION

Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
እኛ በተለያየ ዕድሜ.. ሁኔታ... በተለዋወጠ ስሜት እና ጊዜያት የክርስቶስን ሞት እና ትንሳኤ እናስባለን::በዘመናችን መጨረሻ ላይ ስንካብርም የእኛ ነገር ይለወጣል እንጂ እግዚአብሔር ልጁን የላከበት ሚስጥር ይሄ ጥልቅ ፍቅር አይቀየርም::
ደሙ ዛሬም ትኩስ ነው::ትንሳኤውም ትንሳኤያችን ነው::
ስለ ሰጠን ውዱ ልጁ....ስለ ፈሰሰው የልጁ ደም ...የሰውን ልጅ ስለወደደበት ፍፁም ፍቅር የእግዚአብሔር ስም ይባረክ::

    እንኳን አደረሳችሁ::
ሰናይ የትንሳኤ በዓል♥️

#Mercy (Mercyenaberua)

#AliveInChrist #DEVOTIONAL #ቤዛዬ
የ2016 የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ትንሳኤ መታሰቢያ ልዩ ዝግጅት ትውስታዎች [1/4]

#AliveInChrist

Bdu_Fellowship