Town Photography......
21 subscribers
8 photos
Download Telegram
Channel created
ለማደግ እንድነጓጓ የደረገን ነገር ምን ይሆን ...
አንዳንዴ ልጅነቴን ዞር ብዬ ሳስበው እንዲ የሚናፍቀኝ መሆኑን ባውቅ እንዴት አጣጥመው ነበር እላለው። ለማደግ እነድንጓጓ ያደረገን ምን ይሆን ?? ቤተሰቦቻችን ማደግን አሳምረው ስለውልን ይሆን፤ ታላቅ እህትና ወንድሞቻችን ማደጋቸው እንቁልልጭ ብለውን ይሆን እንዲ አጥብቀን የተመኘነው ማደግ እንዲ ያለ ነገር መሆኑን ማን ነግሮናል ?ማደግ ቀንበር፣ ማደግ ይሉንታ ፣ማደግ ማስመሰል ፣ማደግ ጭንቀት ፣ማደግ መሰልቸት ፣ምሬት ፣ሀዘን....ብዙ ብዙ መዘዝ ይዞ እንደሚመጣ ብናውቅ እንዴት ደግ ነበር ። ማደግን ባናስቀረው እንኳን ልጅነት በቅጡ አጣጥመን እናልፍ ነበር ። ከትምህርት ቤት እሮጦ መቶ እናታችን የሰራችውን ቆንጆ መክሰስ በግድ እየበላን MBC 2፣MBC 3ማየት፣ "ዳይወደ ጥናት"ተብለን ተቆጥተን ተነስተን የጥናት ሰአት እስከሚያልቅ ምናምን መቦጫጨር ስእል መሳል ምን አጠናቹ ስንባል የባጡን የቆጡን አጠራቅመን ካለችን ትንሽ እውቀት ለነገ እንዳታልቅ ሳስተን ቆጣጥበን እንናገራለን ከዛ ደግሞ እንቅልፍ እስኪወስደን ሰለፈረደበተት ማደግ እናስባለን አሁን ያለንበት ጊዜ ይህንን ጊዜ እጅግ አሽሞንሙን አሳምረን እናስባለን።አድጌ ፤እራሴን ችዬ ፣ከቤት ወጥቼ ፣ዩንቨርስቲ ገብቼ ....አቤት ደስ ሲል በሀሳብ ልጅነትን ጥለናት በሀሳብ እንበራለን
ትልልልልልቅ እንሆናለን የሆነ ያክል የተለየ ደስታ ይፈጥራል ።በሀሳብ እንዲ ደስ ከለ ቦታው ላይ ስንሆን ደግሞ ብለን አስበን ልባችን ጮቤ ይረግጣል ወዲያው ልጅ መሆናችን ትዝ ይለናል ለማደግ በጣም ገና ብዙዙዙዙዙዙ እድሜ እንደሚቀረን እናስብና ይከፋናል with in a blink ግን እንዲ በሀሳብ ጮቤ ያስረገጠን አይደረስ መስሎን እንደሰማይ የራቀብን ጊዜ ላይ እራሳችንን አገኘነው።ምኑም እንዳሰብነው አደለም...
2👍1
የኔ ልጅ ይልቁኑ ...

"ፈጣሪ ለምን አይሰማንም ሳይሆን ለምን አንሰማውም ፧ ፈጣሪ ለምን አይባርከንም ሳይሆን ለምን በረከታችንን አናውቀውም ማለትን ተማሩ ለምን ተወን አደለም ለምን ተውነው በሉ፧ ለምን የብልጽግናን ቁልፍ ደበቀብን ሳይሆን ለምን ችሎታችንን ስንፍና ጉድጓድ ውስጥ ቀበርን አቅማችንን ለምን በልግመት ስልቻ ከተትነው በሉ .....
👍1👏1
መልህቅ ጀልባዋችን ሀይለኛ ነፋስ እና ዝናብ ሲመጣ ፀንተው መቆም እንዲችሉ ይረዳችዋል ህይወትም እንዲ ልትሆን ትችላለች ። ፀሀይና ደስታ ሊሞላ ይችላል ...ግን መቼ አውሎ ንፍስ እንደሚመጣ አናውቅም ።በምንናወጥበት ጊዜ እውነት ሆኖ የሚያፀናን መልህቅ የሚያስፈልገን ለዚህ ነው እየሱስ የህይወት መልህቅ የሚሆነው.....
🥰2
Every pain gives a lesson and every lesson change a person...
ለካ የሁሉም ጥግ እግዚአብሔር ነው ለካ ምንም ቢኖራቹ እግዚአብሔር ከሌለ ምንም ነው
የምር Please don't losses the lord ምንም የሚያምረው እግዚአብሔርን በማስቀደም ውስጥ ነው ምንም ውስጥ ግቡ እግዚአብሔርን እንዳታጡት እሺ ...
👍3