BBC SPORTS በኢትዮጵያ🇪🇹
61.2K subscribers
5.81K photos
7 videos
1 file
83 links
ይህ ተወዳጁ BBC SPORTS በኢትዮጵያ የተሰኘዉ ቻናል ነዉ!
ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ!
══════════
➠የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች
➠የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ
➠ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች
➠ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ
➠የተለያዩ ስፖርታዊ ታሪኮች

Contact ➠ @Dagi_Star

BBC SPORTS በኢትዮጵያ | 2016
Download Telegram
#ETHIOPIA_PL 🇪🇹

በኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ አስራ አራተኛ ሳምንት መርሐ ግብር አዳማ ከተማ ከፋሲል ከነማ ጋር ያደረጉትን ጨዋታ 1 ለ 1 በሆነ አቻ ውጤት አጠናቀዋል።

የአዳማ ከተማን ግብ ቦና ዓሊ ሲያስቆጥር ጌታነህ ከበደ የፋሲል ከነማን የአቻነት ግብ ከመረብ ማሳረፍ ችሏል።

በሊጉ ደረጃ ሰንጠረዥ ስንተኛ ናቸው ?

❺ ፋሲል ከነማ :- 23 ነጥብ

❻ አዳማ ከተማ :- 22 ነጥብ

ቀጣይ ጨዋታ ምን ይመስላል ?

ሐሙስ - አዳማ ከተማ ከ ኢትዮጵያ መድን

እሁድ - ፋሲል ከነማ ከ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ

@BBC_SPORTS_ET @BBC_SPORTS_ET
ኤርሊንግ ሀላንድ ከኤቨርተን ጋር የነበረዉ ቁጥራዊ መረጃዎች:

100% የማቀበል ስኬት (11/11)
25 ንክኪዎችን አደረገ
8 ጊዜ በተቃራኒ ቡድን ሳጥን ዉስጥ ኳስ ነካ
4 የጎል ሙከራ
4 የአንድ ለአንድ ግንኙነቶችን አሸንፏል
2 ኳስ ከተቃራን ቡድን ተጫዋች ነጥቋል
2 የግብ እድሎችን ፈጥሯል
2 ኢላማዉን የጠበቀ ሙከራ
2 ጎል

He is back 🔥⚡️

@BBC_SPORTS_ET @BBC_SPORTS_ET
⚽️ ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች ⚽️

🌍 በአፍሪካ ዋንጫ (የፍፃሜ ጨዋታ)

05:00 | ናይጄሪያ ከ አይቮሪኮስት

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

11:00 | ዌስትሃም ከ አርሰናል
01:30 | አስቶን ቪላ ከ ማንችስተር ዩናይትድ

🇪🇹 በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

09:00 | ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ወላይታ ድቻ
12:00 | ኢትዮጵያ መድብ ከ ወልቂጤ ከተማ

🇫🇷 በፈረንሳይ ሊግ 1

09:00 | ሌ ሃቬር ከ ሬንስ
11:00 | ክሎምነት ከ ብረስት
11:00 | ሎሬንት ከ ሬምስ
11:00 | ቶሉስ ከ ናንትስ
01:05 | ሞንፔሌ ከ ሊዮን
04:45 | ኒስ ከ ሞናኮ

🇩🇪 በጀርመን ቡንደስሊጋ

11:30 | ስቱትጋርት ከ ሜንዝ
01:30 | ሆፈናየም ከ ኮለን

🇪🇸 በስፔን ላሊጋ

10:00 | ሄታፈ ከ ሴልታ ቪጎ
12:15 | ማሎርካ ከ ራዮ ቫልካኖ
02:30 | ሴቪያ ከ አትሌቲኮ ማድሪድ
05:00 | ባርሴሎና ከ ግራናዳ

🇮🇹 በጣልያን ሴሪ ኤ

08:30 | ፊዮረንትና ከ ፍሮሲኖኔ
11:00 | ቦሎኛ ከ ሊቼ
11:00 | ሞንዛ ከ ቬሮና
02:00 | ጅሮና ከ አትላንታ
04:45 | ኤሲ ሚላን ከ ናፖሊ

@BBC_SPORTS_ET @BBC_SPORTS_ET
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
" ኩዋሜ ሆስፒታል ውስጥ ይገኛል "

" የአፍሪካ ዋንጫ አሸናፊ ኮትዲቫራዊው የፊዮረንቲና ተጨዋቾች ክርስቲያን ኩዋሜ በወባ በሽታ እንደተጠቃ እና በሆስፒታል ውስጥ እንደሚገኝ ተገለፀ !

" ከጣሊያን ዘገባዎች የሚታወቀው ጋዚታኢት እንደዘገበው ክርስቲያን ኩዋሜ ኩዋሜ በወባ የተጠቃ ሲሆን ከፍተኛ ትኩሳት እና የማዞር ምልክት እንደታየበት ዘግቧል !

Get well soon, Kouamé! 🙏❤️

 @BBC_SPORTS_ET
@BBC_SPORTS_ET
🗣 ሃካን ካልሃኖግሉ፡ "እኔ አሁን ላይ የአለም ምርጡ አማካይ ነኝ። ከእኔ በኋላ ሮድሪ፣ ከዚያም ቶኒ ክሩስ ፣ ኪሚች እና ኤንዞ ፈርናንዴዝ"

@BBC_SPORTS_ET
@BBC_SPORTS_ET
አንቶኒ ሩዲገር ወደ ልምምድ ተመልሷል።

@BBC_SPORTS_ET
@BBC_SPORTS_ET
ትላንት የተደረጉ ጨዋታዎች

🇪🇹 በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

መቻል 2-3 ሀዲያ ሆሳዕና
ፋሲል ከነማ 2-1 ሀዋሳ ከተማ

🇫🇷በፈረንሳይ ሊግ 1

ሞናኮ 0-0 ፒኤስጂ

🇩🇪በጀርመን ቡንደስሊጋ

ፍራይበርግ 2-2 ባየር ሙኒክ

🇪🇸 በስፔን ላሊጋ

ሴልታ ቪጎ 1-0 አልሜሪያ

🇮🇹 በጣሊያን ሴሪያ

ላዚዮ 0-1 ኤሲ ሚላን

🇸🇦 በሳዉዲ ፕሮ ሊግ

አል ሂላል 3-1 አል ሂትሀድ

@BBC_SPORTS_ET
@BBC_SPORTS_ET
ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች

🏴󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

12:00 | ብሬንትፎርድ ከ ቼልሲ
12:00 | ኤቨርተን ከ ዌስትሃም
12:00 | ፉልሃም ከ ብራይተን
12:00 | ኒውካስትል ከ ወልቭስ
12:00 | ኖቲንግሃም ከ ሊቨርፑል
12:00 | ቶተንሀም ከ ክሪስታል ፓላስ
02:30 | ሉተን ከ አስቶን ቪላ

🇪🇹በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

10:00 | ወልቂጤ ከተማ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ
01:00 | ወላይታ ድቻ ከ ሻሸመኔ ከተማ

🇪🇸 በስፔን ላሊጋ

10:00 | ሴቪያ ከ ሪያል ሶሴዳድ
12:15 | ራዮ ቫልካኖ ከ ካዲዝ
02:30 | ጌታፈ ከ ላስ ፓልማስ
05:00 | ቫሌንሲያ ከ ሪያል ማድሪድ

🇮🇹 በጣሊያን ሴሪኤ

11:00 | ዩድንዜ ከ ሳለርትና
11:00 | ሞንዛ ከ ሮማ
04:45 | ቶሪኖ ከ ፊዮረንትና

🇩🇪 በጀርመን ቡንደስሊጋ

11:30 | ቦቹም ከ RB ሌብዚግ
11:30 | ዳርምስታድት ከ ኦግስበርግ
11:30 | ሃይደርሃይም ከ ፍራንክፈርት
11:30 | ሜንዝ ከ ሞንቼግላድባህ
11:30 | ዩኒየን በርሊን ከ ዶርትሙንድ
02:30 | ወልቭስበርግ ከ ስቱትጋርት

🇫🇷 በፈረንሳይ ሊግ 1

01:00 | ሬምስ ከ ሊል

@BBC_SPORTS_ET
@BBC_SPORTS_ET
ባየር ሙኒክ ካለፉት 13 የውድድር ዘመናት በ12ቱ የቻምፒየንስ ሊግ ሩብ ፍፃሜ አልፏል።

@BBC_SPORTS_ET
@BBC_SPORTS_ET
🚨 አርሰናል ሞርጋን ጊብስ-ዋይትን እየተከታተለ ሲሆን ኖቲንግሃም ፎረስት የክለቡን ፋይናንስ ለማስተካከል የ24 አመቱን ተጭዋች ለመሸጥ ሊያስብበት ይችላል።

(ምንጭ፡ ዴይሊ ስታር)

@BBC_SPORTS_ET
" ጋርዲዮላ ስለእኔ የተናገሩት በሙሉ  ሀሰት ነው " ጇ ካንሴሎ

የቀድሞው የማን ሲቲ ተጫዋች አሁን ላይ በባርሴሎና ቤት የሚገኘው ጇ ካንሴሎ በማንችስተር ሲቲ ቤት በነበረው ቆይታ ከተጨዋቾች ጋር ጥሩ ባህሪ አልበረውም ተብሎ በፔፕ ጋርዲዮላ መነገሩ ሀሰተኛ መሆኑን ተናግሯል።

🗣" አሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ እኔ ከቡድን አጋሮቼ ጋር ጥሪ ግኑኝነት እንደሌለኝ መናገራቸው ሀሰት ነው ተጨዋቾቹ ናታን አኬ እና ሪኮ ሌዊስን ጠይቆ እውነታውን ማወቅ ይቻላል።" ሲል ካንሴሎ ተናግሯል።

🗣" በማንችስተር ሲቲ በነበረኝ ቆይታ አስፈላጊ ተጨዋቻቸው ነበርኩ " የሚለው ካንሴሎ ነገርግን እነሱ ውለታዬን ዘንግተዋል ውለታቢስ ሆነውብኛል በማለት ተናግሯል።

አክሎም🗣 " ወደ ባየር ሙኒክ ማምራቴ በፍፁም አይፀፅተኝም ማንችስተር ሲቲ የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ዋንጫን ካሸነፈ በኋላ ቢሆንም እንኳን አልፀፀተኝም"ሲል ሀሳቡን ገልጿል ።

©️SKY SPORT
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
" ከኦዴጋርድ ጋር በመጫወቴ ኩራት ይሰማኛል "

የማንቸስተር ሲቲ ኖርዌያዊው ተጫዋች ኦስካር ቦብ ከኦዴጋርድ ጋር በመጫወቱ ደስተኛ እንደሆነ ገልጿል ።

" ከኦዴጋርድ አብሬ መጫወት የኔ ህልም ነበር ፤ እናም ይህ ህልም አሁን እውን ሊሆን ነው ፤ ኦዴጋርድ ዓለማችን ላይ ካሉ ምርጥ 10 ቁጥር ተጫዋቾች ውስጥ አንዱ ነው ፤ ከእሱ ጋር በመጫወቴ ለኔ ትልቅ ኩራት ነው ።" ሲል ተናግሯል ።

@BBC_SPORTS_ET
@BBC_SPORTS_ET
ፋብሪጋስ 🗣"ስለ ማንቸስተር ሲቲ እና አርሰናል ባየሁት መረጃ ጉዳት ላይ ያሉ ተጫዋቾች መሳተፍ የማይችሉ ተጨዋቾች መሰረት እና ተጨባጭ ባደረገ ሁኔታ አርሴናል 2-1 እንደሚያሸንፍ እገምታለሁ።"

@BBC_SPORTS_ET
@BBC_SPORTS_ET
" የስድስት ነጥብ ጨዋታ ነው"

እንግሊዛዊው የአርሰናል ተጫዋች ዲክላን ራይስ ነገው ጨዋታ የስድስት ነጥብ እንደሆነ ገልጿል ።

" ነገ የምናደርው ጨዋታ ለዋንጫው በእጅጉ ወሳኝ ነው ፤ ጨዋታውን ለማሸነፍ ወደዛ እንሄዳለን ፤ ጨዋታውን ካሸነፍን መሪነታችን እናሰፋለን ፤ ከተሸነፍን ከከፍታችን እንወርዳለን ፤ ስለዚህ በትኩረት እንጫወታለን ፤ ምክንያቱም የስድስት ነጥብ ጨዋታ ነው ።" ሲል ተናግሯል ።

@BBC_SPORTS_ET
@BBC_SPORTS_ET
አለም ላይ ውድ ዋጋ የሚያወጣ ስብስብ ያላቸው ቡድኖች

@BBC_SPORTS_ET
@BBC_SPORTS_ET
ኮቢ ማይኖ ህመም አጋጥሞታል !

እንግሊዛዊው የማንችስተር ዩናይትድ የመሐል ሜዳ ተጨዋች ኮቢ ማይኖ የተወሰነ ህመም እንዳጋጠመው አሰልጣኝ ኤሪክ ቴንሀግ ገልፀዋል።

@BBC_SPORTS_ET
@BBC_SPORTS_ET
ኮል ፓላመር ባለፉት አራት ጨዋታዎች👇

🅰️ ከብሬትፎርድ ጋር
⚽️🅰️ ከብሬንትፎርድ ጋር
⚽️🅰️ ከሌስተር ጋር
⚽️ ከበርንለይ ጋር

In 🔝 from 🥶

@BBC_SPORTS_ET
@BBC_SPORTS_ET
ቼልሲ በዚህ ሲዝን በፕሪሚየር ሊጉ ብዙ ቅጣት ምቶችን ያገኘ ክለብ ነው(9)።

@BBC_SPORTS_ET
@BBC_SPORTS_ET
ትናንት ምሽት ሜሰን ማወንት ለራሱ የመጀመሪያውን ጎል በማንቺስተር ዩናይትድ ቤት ማስቆጠር ቻለ።

ለብዙ ግዜያት በጉዳት የማቀቀው ማውንት የጎል አካውንቱን 1 ብሎ ጀምሯል።

@BBC_SPORTS_ET
@BBC_SPORTS_ET