⚽️BBC SPORTS በኢትዮጵያ🇪🇹
45.7K subscribers
5.74K photos
7 videos
1 file
80 links
ይህ ተወዳጁ BBC SPORTS በኢትዮጵያ የተሰኘዉ ቻናል ነዉ!
ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ!
══════════
➠የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች
➠የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ
➠ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች
➠ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ
➠የተለያዩ ስፖርታዊ ታሪኮች

Owner - @Dagi_Star

BBC SPORTS በኢትዮጵያ | 2016
Download Telegram
ግሪንውድ ማርሴይ !

የማንችስተር ዩናይትዱ ሜሰን ግሪንውድ የፈረንሳዩን ክለብ ኦሎፒክ ዲ ማርሴይ ለመቀላቀል ስምምነት ላይ ደርሰዋል ።

ግሪንውድ በ ማርሴይ እስከ 2029 የሚያቆየውን ውል ይፈርማል በዚህም ዩናይትድ £30m ያገኛል ::

SHARE : @BBC_SPORTS_ET
SHARE : @BBC_SPORTS_ET
ጁዲ ቤሊንግሀም ስሎቫኪያ ላይ ያስቆጠራት ጎል የውድድሩ ሁለተኛ ምርጥ ጎል ተብሎ ተመርጧል

Sportbible

SHARE : @BBC_SPORTS_ET
SHARE : @BBC_SPORTS_ET
የኮፓ አሜሪካ ምርጥ ስብስብ ይፋ ተደረገ !

የኮፓ አሜሪካ ምርጥ 11 ስብስብ ይፋ ሲደረግ አርጀንቲና ስድስት ተጫዋች አስመርጣለች ::

SHARE : @BBC_SPORTS_ET
SHARE : @BBC_SPORTS_ET
የ2016 የውድድር ዘመን የኢትዮጵያ ዋንጫ ፍፃሜ ጨዋታ ሰኔ 30/2016 ዓ.ም ከቀኑ 9፡00 ጀምሮ በአዲስ አበባ ስታዲየም በወላይታ ድቻ እና በኢትዮጵያ ቡና ክለቦች መካከል መካሄዱ ይታወሳል፡፡

የኢትዮጵያ ዋንጫ ውድድር እና ሥነ ስርዓት ኮሚቴ በዕለቱ በተካሄደው ጨዋታ ጨዋታውን የመሩት የጨዋታ አመራሮችና የውድድር አመራር ያቀረቡትን ሪፖርት አይቶ በመርመር ውሳኔዎች አሳልፏል፡፡

SHARE : @BBC_SPORTS_ET
SHARE : @BBC_SPORTS_ET
✈️UPDATE !

ሪያል ማድሪድ ፈረንሳዊው የተከላካይ ስፍራ ተጨዋች ሌኒ ዮሮ ማንችስተር ዩናይትድን ለመቀላቀል ከውሳኔ መድረሱን እንደተነገረው ተገልጿል።

ሎስ ብላንኮዎቹ የተጫዋቹን ውሳኔ እንደሚያከብሩ ሲገለፅ በቀጣይ አማራጭ ተከላካይ ለመመልከት ስሞችን መያዛቸው ተነግሯል።

ማንችስተር ዩናይትድ በበኩሉ የተጨዋቹ ዝውውር በሌሎች ክለቦች እንዳይጠለፍ ዝውውሩን በፍጥነት ለማጠናቀቅ እየሰሩ መሆኑ ተገልጿል።

@BBC_SPORTS_ET
@BBC_SPORTS_ET
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
HERE WE GO || ግሪንውድ ወደ ማርሴ !

@BBC_SPORTS_ET
ሉካ ሞድሪች ከሎስ ብላንኮዎቹ ጋር ለ1 አመት የሚያቆየዉን ኮንትራት ፈርሟል አዲሱ የክለቡ አምበል መሆን ችሏል ።

@BBC_SPORTS_ET
ጥያቄ ና መልስ ውድድር ይዘጋጅ??

50 👍 Reaction

@BBC_SPORTS_ET
በ24 ሰዓት ውስጥ ሌኒ ዩሮ ለዩናይትድ ፊርማውን ያኖራል ::

@BBC_SPORTS_ET
@BBC_SPORTS_ET
ላሚን ያማል በአውሮፓ ዋንጫው ብዙ የግቡ ዕድል የፈጠረ ተጫዋች ነው ።

@BBC_SPORTS_ET
@BBC_SPORTS_ET
የ EA FC 25 አዲሱ ከቨር ይፋ ሆኗል ።

@BBC_SPORTS_ET
@BBC_SPORTS_ET
አድሪያን ራቢዮት ጁቬንቱስን በነፃ ይለቃል ::

@BBC_SPORTS_ET
@BBC_SPORTS_ET
⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️
ሰላም ድሮ የከፈተችው ግሩፕ ካለ በተመጣጣኝ ዋጋ ገዛለሁ

➡️2022
➡️2021
➡️2020

🔸Telebirr

DM ✈️ @dagi_star
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ኢቫን ራኪቲች በአፋጣኝ ክለቡን ለአልሸባብ ለቆ ወደ አውሮፓ መመለስ እንደሚፈልግ ተናግሯል ።

ፋብሪዚዮ ሮማኖ

@BBC_SPORTS_ET
🚨|| HERE WE GO

ኢቫን ራኪቲች ወደ ሀገሩ ክለብ ሀጅዱክ ስፕሊት ለማምራት መስማማቱ ተገልጿል።

@BBC_SPORTS_ET
ማንቸስተር ዩናይትድ አንድሪያ ራቢዮትን በነፃ ለማስፈረም ከተጫዋቹ ጋር ንግግር ጀምሯል።

@BBC_SPORTS_ET
@BBC_SPORTS_ET
ዌስትሃም ኔልሰን ለማስፈረም ንግግር ሊጀምሩ ነው !

ዌስትሃም የ24 አመቱን የመስመር አትጥቂ ሬስ ኔልሰን ከአርሰናል ለማስፈረም በሚደረገውን ውድድር ገብቶበታል::

ዌስትሃም ቦውን የሚወጣ ከሆነ ዋነኛው ተተኪ አርጎ ኔልሰንን ማስፈረም ይፈልጋል አርሰናል ከተጫዋቹ £15M በላይ ይፈልጋሉ ።

Talk Sport

@BBC_SPORTS_ET
@BBC_SPORTS_ET
ሉካስ ቫስኩዌዝ በሳንቲያጎ በርናቦ እስከ 2025 የሚያቆየውን አዲስ ውል ፈርሟል።

@BBC_SPORTS_ET
@BBC_SPORTS_ET