BBC SPORTS በኢትዮጵያ🇪🇹
61.2K subscribers
5.82K photos
8 videos
1 file
81 links
ይህ ተወዳጁ BBC SPORTS በኢትዮጵያ የተሰኘዉ ቻናል ነዉ!
ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ!
══════════
➠የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች
➠የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ
➠ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች
➠ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ
➠የተለያዩ ስፖርታዊ ታሪኮች

Contact ➠ @Dagi_Star

BBC SPORTS በኢትዮጵያ | 2016
Download Telegram
ሉካስ ቫስኩዌዝ በሳንቲያጎ በርናቦ እስከ 2025 የሚያቆየውን አዲስ ውል ፈርሟል።

@BBC_SPORTS_ET
@BBC_SPORTS_ET
📊ኦፕታ የመጀመሪያ ሳምንት የፕርሚየር ሊግ ጨዋታዎችን ግምቱን በፐርሰንት አስቀምጧል

@BBC_SPORTS_ET
@BBC_SPORTS_ET
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🚨 𝐁𝐑𝐄𝐀𝐊𝐈𝐍𝐆: "⚽️ሉዊስ ዲያዝ በዚህ ክረምት ሊቨርፑልን አይለቅም" ሲል አርኔ ስሎ አስታወቁ !

የሊቨርፑል አሰልጣኝ “ከሉዊስ የማየውን ወድጄዋለሁ፣ በጣም ደስተኛ ነኝ… የወደፊት ህይወቱ ከእኛ ጋር ይሆናል።

ስለ ማንቸስተር ሲቲ እና ባርሴሎና ዘገባዎች ቢዘገቡም ዲያዝ አሁን ለቆ አይወጣም !

[ፋብሪዚዮ ሮማኒዮ]

@BBC_SPORTS_ET
@BBC_SPORTS_ET
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
✅️OFFICIAL

ቶተንሃም የ19 አመቱን ዊልሰን ኦዶበርትን ከበርንሌ እስከ 2029 በሚቆይ ኮንትራት ማስፈረሙን ይፋ አድርጓል ።

@BBC_SPORTS_ET
@BBC_SPORTS_ET
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
☑️OFFICIAL :

የፕሪሚየር ሊግ ዳኞች ለደጋፊዎች የበለጠ ግልፅ ለመሆን ሲሉ የትኞቹን የፕሪሜር ሊግ ክለቦች እንደሚደግፉ ይፋ ማድረግ አለባቸው ተብሏል።

@BBC_SPORTS_ET
@BBC_SPORTS_ET
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🚨 ባየር ሊቨርኩሰን ዣቪ ሲሞንስን የፍሎሪያን ዊርትዝ የወደፊት ተተኪ አድርገው ይመለከቱታል! 👀

[SPORTBILD]

@BBC_SPORTS_ET
@BBC_SPORTS_ET
🚨ማኑኤል ኡጋርቴ ለመክፈቻው የሊግ1 ጨዋታ ከፒኤስጂ ስብስብ ውጪ ሆኗል። በተቻለ ፍጥነት ማንቸስተር ዩናይትድን መቀላቀል ይፈልጋል።

[FabrizioRomano]

@BBC_SPORTS_ET
@BBC_SPORTS_ET
ኢንዞ ማሬስካ ስለቼልሲ ቡድን ስፋት ሲጠየቅ ፦

"በቡድናችን ውስጥ 43 ተጫዋቾች አሉ ፤ ግን እኔ የማሰልጥናቸው 23ቱን ነው ፤ ከእነሱ ጋር በመሆን ለሊጉ እየተዘጋጀን ነው ። ሲል ተናግሯል ።

@BBC_SPORTS_ET
@BBC_SPORTS_ET
❗️ትብብር ከቤተሰቦቻችን በሙሉ❗️

ቻናላችን ስልካቹ ላይ #MUTE የሚለው ላይ መሆኑን አረጋግጡ #UNMUTE የሚለው ላይ ከሆነ የምንለቃቸው
መረጃዎች በፍጥነት አይደርሳችሁም !

ከላይ በምስሉ ላይ እንዳለው እንድታደርጉልን በትህትና እንጠይቃለን 🙏

@BBC_SPORTS_ET
@BBC_SPORTS_ET
ማሬስካ በኮኖር ጋላገር ላይ፡

“ኮኖር ተመልሷል። ካሉት ተጫዋቾች ተለይቶ ለብቻዉ እያሰለጠነ ነው። አንዳንድ የሕክምና ሙከራዎችን እና ስልጠናዎችን እያደረገ ነው።

"በዚህ ጨዋታ ከማን ሲቲ ጋር አይሳተፍም ምክንያቱም መፍትሄ ለማግኘት እየሞከረ ነው..."

@BBC_SPORTS_ET
@BBC_SPORTS_ET
ያን ሶመር ራሱን ከ ስዊዘርላንድ ብሄራዊ ቡድን ማግለሉን ይፋ አድርጓል።

የ 35 አመቱ ተጫዋች ብሄራዊ ቡድኑን ለ 12 አመታት ያህል ማገልገል ችሏል።

@BBC_SPORTS_ET
@BBC_SPORTS_ET
ሊቨርፑል የ 19 አመቱ የጄንት የክንፍ ተጫዋች የማቲያስ ፈርናንዴዝ ፓርዶን ሁኔታ እየተከታተለ ነው።

Via - Chris Whatley

@BBC_SPORTS_ET
@BBC_SPORTS_ET
🚨🔵 ፔፕ ጋርዲዮላ ጉንዶጋን ወደ ከሰለቡ እንዲመለስ ፍቃዱን ሰቷል። አሁን ነገሮች በጉንዳጋን ውሳኔ ይመራሉ።

FABRZIO ROMANO

@BBC_SPORTS_ET
@BBC_SPORTS_ET
አንደርሰን ወደ ፉልሃም

HERE WE GO

FABRIZIO ROMANO

@BBC_SPORTS_ET
@BBC_SPORTS_ET
ታዳጊው ፒኤስጂን ለቋል !

ብራዚላዊዉ ተጨዋች ጋብርኤል ሞስካርዶ በውሰት ውል ወደ ሬምስ ማምራቱ ተረጋግጧል ።

ተጨዋቹ የፒኤስጂ ንብረት መሆኑ የሚታወቅ ሲሆን ቀጣይ ጊዜያትን በሬምስ የሚያሳልፍ ይሆናል ተብሏል ።

ሆኖም ፒኤስጂዎች ተጨዋቹን ከፈለጉት በጥር የዝውውር መስኮት ወደ ቡድናቸው የመመለስ መብት አላቸው ።

@BBC_SPORTS_ET
@BBC_SPORTS_ET
ጄምስ ማዲሰን በእንግሊዝ ዩሮ 2024 ቡድን ውስጥ አንድ ቦታ በማጣቱ፡-

"በዚህ የውድድር ዘመን ጥሩ ለመሆን [ያ ተስፋ መቁረጥን] እንደ ማገዶ መጠቀም ነው ፣ እና እኔ ሙሉ የውድድር ዘመኑን ምርጥ ተጫዋች ለመሆን በጣም ጓጉቻለሁ፣ ብቁ ሆኜ እንድቆይ እና የራሴን ምርጥ እትም ለሁሉም አሳይ ዘንድ ዝግጁ ነኝ።

[ Dan_KP ]

@BBC_SPORTS_ET
@BBC_SPORTS_ET
🚨OFFICIAL ፡ ባሽር ሃምፍሬስ ለአንድ አመት በውሰት ወደ በርንሌይ መዛወሩን አጠናቋል።

ባሽር ሃምፍሬስ ከቼልሲ የመግዛት አማራጭ ይዞ በርንሌይን ተቀላቅሏል።

@BBC_SPORTS_ET
@BBC_SPORTS_ET
🚨ኤካይ ጉንዶጋን ወደ ማንችስተር ሲቲ
HERE WE GO

[FABRIZIO ROMANO]

@BBC_SPORTS_ET
@BBC_SPORTS_ET
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🚨🔴⚪️ ሚኬል ሜሪኖ አርሰናልን ለመቀላቀል በጣም ተቃርቧል

❗️ክለቦቹ በለንደን ተገናኝተው ቀጥታ ንግግር ያደረጉ ሲሆን በጥሩ ሁኔታ ላይ እንደሚገኝ ተነግሯል

❗️ሜሪኖም በግልጽ ሪያል ሶሲዳድን ልቀቁኝ ብሎ ጠይቋል

❗️አንዳንድ የወረቀት ስራዎች ሲጠናቀቁ ሜሪኖ የአርሰናል ተጫዋች ይሆናል

🇪🇸

[FABRIZIO ROMANO]

@BBC_SPORTS_ET
@BBC_SPORTS_ET