ሴት እና ወንድ ድመት አሉ ከዛ ወለዱ ከዛ ወንዱ ድመት ሌላ ድመት ጋር ቢሄድ or ቢወልድ የመጀመሪያዋ ድመት እየማገጠ እንደሆነ ታውቅ ይሆን እንዴ ?🙄
😁41🤣8🤯7🤷♂2❤1
በተከታታይ ሁለት የ𝚛𝚊𝚙 ሙዚቃ ከሰማህ በኋላ አባትህ ሲጠሩህ.......
😡𝚢𝚎𝚜 ማዘር ፋከር 𝚍𝚊𝚍😂🤣
😡𝚢𝚎𝚜 ማዘር ፋከር 𝚍𝚊𝚍😂🤣
🤣46🙊13😭5😁4❤3🔥1😱1
Forwarded from Telegram ጨዋታ (BAYA)
💻Laptop መሸጥ ምትፈልጉ በውስጥ አናግሩኝ በተመጣጣኝ ዋጋ እገዛለው::👉👉inbox አውሩኝ። @BAYACJ
☎️ 0946922761
ማንኛውን laptop እኛ ጋር ያገኛሉ::
Join our channel 👉🏻https://t.me/bayacomputer
🧲Any Used laptop
☎️ 0946922761
ማንኛውን laptop እኛ ጋር ያገኛሉ::
Join our channel 👉🏻https://t.me/bayacomputer
🧲Any Used laptop
❤4
እሱ :- ወድጄሻለሁ
እሷ :- እንዴት ላምንህ እችላለሁ ከዚህ በፊት የቀረብኳቸው ወንዶች ሁሉ ውሾች ናቸው 😏
እሱ :- .........
እሷ :- ምንም የምትለው ነገረ የለም ?
እሱ :- ሚያው😍
እሷ :- እንዴት ላምንህ እችላለሁ ከዚህ በፊት የቀረብኳቸው ወንዶች ሁሉ ውሾች ናቸው 😏
እሱ :- .........
እሷ :- ምንም የምትለው ነገረ የለም ?
እሱ :- ሚያው😍
😁64🤣2❤1
የዘንድሮ ፖሊስ ...🙄
ፖሊስ: ተበተኑ!
እኛ: ኧረ ታክሲ እየጠበቅን ነው
ፖሊስ: እኮ አንድ ሰው ይበቃል ሌሎቻቹ ተበተኑ 😁
Ere wuuuuu😩
ፖሊስ: ተበተኑ!
እኛ: ኧረ ታክሲ እየጠበቅን ነው
ፖሊስ: እኮ አንድ ሰው ይበቃል ሌሎቻቹ ተበተኑ 😁
Ere wuuuuu😩
😁71🤓5❤1