Basic Computer Skills
Photo
ክንፍ ያላበቀለው የልብ በረራ፡ ከሙምታዝ ትምህርት ቤት የተገኘ ትልቅ ትምህርት! ✈️🕋
═══════════════
ትልልቅ ህልሞች የሚጀምሩት በትንንሽ እጆች ውስጥ ካሉ መጫወቻዎች ነው። ይህ የሙምታዝ ትምህርት ቤት የኬጂ ተማሪ ‘ፓይለት’ የመሆን ህልሙን የገለጠው ‘አንተን ዑምራ እወስድሃለሁ’ በሚል ታላቅ ምኞት የታጀበ ቃል ነበር። በልጆቻችን ውስጥ የዕውቀት ብቻ ሳይሆን የፍቅርና የልግስና ዘርንም መዝራት ውጤቱ እንዲህ ያምራል!
ዛሬ በሰርቪስ ጉዞ ላይ ሳለሁ፣ አንድ ደስ የሚል የኬጂ ተማሪ አጠገቤ ተቀምጧል። በእጁ በአውሮፕላን ቅርፅ የተሰራ መጫወቻ ይዞ፣ በምናቡ ሰማይ ላይ እየበረረ ይመስላል። የልጁን ትኩረት ስመለከት እንዲህ ስል ጠየቅኩት፦
⁉️ የኔ ጥያቄ፦ “ወደፊት Pilot (አውሮፕላን አብራሪ) ነው መሆን የምትፈልገው⁉️” 👨✈️
✅ በሰርቪስ ያገኘሁት የሙምታዝ ት/ት ቤት የኬጂው የህፃኑ መልስ፦ “አዎ! አንተን ዑምራ አስደርግሃለሁ (እወስድሃለሁ)።” ✨🕋
ትምህርት ለምንድነው? ለኪስ ወይስ ለነፍስ?
እኛ ትልልቅ ሰዎች ነን የምንባለው፣ "ለምንድነው የምትማሩት?" ተብለን ብንጠየቅ ምላሻችን ብዙ ጊዜ በቁሳቁስና በገንዘብ የታጠረ ነው። "ጥሩ ደመወዝ ለማግኘት"፣ "ቪላ ለመሥራት"፣ "የተንደላቀቀ ሕይወት ለመኖር..." እያልን ትኩረታችንን 'ብር' ላይ እናደርጋለን።
ነገር ግን የዚህን ህፃን ህልም አስተውሉ! የእርሱ ህልም በሰማይ ላይ መብረር ብቻ አይደለም፤ የሙያ ግቡ "ፓይለት" መሆን ብቻ አይደለም። የእርሱ ትልቁ ግብ የሚያውቃቸውንም ሆነ የማያውቃቸውን የሙስሊም እህት ወንድሞቹን አውሮፕላን ውስጥ ጭኖ፣ በራሱ ብቃትና ጥበብ እየበረረ ዑምራና ሐጅ ማስደረግ ነው።
እርሱ ሙያውን የሚያየው እንደ መተዳደሪያ ሳይሆን እንደ "ታላቅ የአምልኮ መሣሪያ" ነው። እርሱ በክንፍ መብረር የፈለገው ወደ ካዕባ ለመድረስና ሌሎችንም ለማድረስ ነው!
ለወላጆች፣ ለመምህራንና ለመላው ማህበረሰብ የቀረበ ጥሪ! 📣
♦️ወላጆች ሆይ፦ ልጆቻችሁ ትልቅ ደረጃ እንዲደርሱ ስትመኙ፣ ለራሳቸው ብቻ ሳይሆን ለሌላው የሚተርፍ ልብ እንዲኖራቸው አድርጋችሁ አሳድጓቸው። "ፓይለት ሁን" ስትሏቸው "ሰዎችን ወደ በጎነት የምታበርር ሁን" የሚለውን ትርጉም አብራችሁ ቅረፁባቸው።
♦️መምህራን ሆይ፦ በክፍል ውስጥ የምታስተምሩት ABC እና 123 ብቻ አይደለም፤ የታላላቅ ሰዎችን ስብዕናም ጭምር ነው። በልጆቻችን አእምሮ ውስጥ የዕውቀት ብርሃን፣ በልባቸው ውስጥ ደግሞ የፍቅር ሰንደቅ ዓላማ ስቀሉላቸው።
♦️ተማሪዎች ሆይ፦ መማር ማለት ሀብት ማከማቻ ብቻ ሳይሆን፣ የተቸገረን መርጃ፣ የወደቀን ማንሻና እንደ ሙምታዝ ተማሪው የሌሎችን ህልም ማሳኪያ መንገድ መሆኑን ተረዱ።
ለሙምታዝ ብሩህ ኮከብ ዱዓ 🤲🌸
አላህ ሆይ! ለዚህ በሙምታዝ ትምህርት ቤት ለሚገኘው ብሩህ ኮከብ ህፃን፣ መንገዱን እንደ አበቦች የፈካ፣ ህልሙን ደግሞ እንደ ሰማይ ከዋክብት የደመቀ አድርግለት።
ያ ያሰበው የአውሮፕላን አብራሪነት ህልሙ ተሳክቶ፣ በዛ ንፁህ ልቡ የተመኘውን ዑምራና ሐጅ ለራሱም ለሌሎችም የሚያደርስበትን ኃይል ስጠው። ለቤተሰቦቹ፣ ለሀገሩና ለኡማው ኩራት፣ ለዓለምም ብርሃን የሚሆን፣ ዓላማው ለገንዘብ ሳይሆን ለረቢው የሆነ ምርጥ ትውልድ አድርገው!
ኣሚን! 🌟🤲✈️
አላህ ሆይ! እንደ አበቦች ለፈኩትና እንደ ከዋክብት ለሚያንፀባርቁት ለእነዚህ ሁሉ ለጋ ህፃናት፣ መንገዳቸውን በብርሃን ሙላላቸው። በልባቸው ውስጥ የዘሩትን የንፁህነትና የመልካምነት ዘር አንተ በተውፊቅህ አሳድገው።
ያሰቡትን ታላቅ የዱንያ ስኬት ከአኼራው ጋር አጣምረህ ስጣቸው። በየሙያ መስኩ ለዲናቸውና ለሰው ልጆች ሁሉ የሚጠቅሙ፣ ለወላጆቻቸው የአይን ማረፊያ፣ ለሀገራቸውም የተስፋ ብርሃን አድርጋቸው። ክፉ ነገርን ሁሉ ከእነርሱ አርቅ፤ ነገ በኩራት የምናያቸውና በዱዓ የምናስታውሳቸው ድንቅ ትውልዶች አድርጋቸው።
ኣሚን! 🤲🌸🌟
═══════════════
✍️ ረሻድ ኢብኑ ሙዘሚል

❤6
chatGPT ስለእናንተ ማንነት መዝግቦ የያዘውን ማየት እንደምትችሉ ታውቃላችሁ?
⚫ chatGPT ከፈቱና profile ላይ ግቡ።
⚫ ከዛ Personalization — memories — manage memories
chatGPT save ያደረጋቸው የተለያዩ መረጃዎች ታገኛላችሁ።
የተዘረዘሩትን አንድ በአንድ በመምረጥ እንዲረሳው የምትፈልጉትን delete ማድረግ ትችላላችሁ። ወይም delete all በማለት ሁሉንም በ1 ጊዜ ማጥፋት ትችላላችሁ።
በነገራችን ላይ ይህ መረጃ more personalized የሆኑ search result እንዲያመጣላችሁ ያግዛል።
የምትነግሩትን መረጃ እዚሁ ውስጥ እንዲመዘግበውና ለቀጣይም እንዳይረሳው ከፈለጋችሁ "save this........", "Don't forget this......." ወይም "Memorize this........" እያላችሁ ከፃፋችሁ ከዛ በኋላ አይረሳውም።
እስከዛሬ የነበራችሁን chat history ሙሉ በሙሉ ማጥፋት ከፈለጋችሁ ደግሞ profile ላይ ገብታችሁ Data controls - clear chat History
©️

❤4
Dual messenger
ስልካችሁ ላይ የተለያዩ የSocial media ፕላትፎርሞችን ስትጠቀሙ login ማድረግ የምትችሉት 1 አካውንት ነው። Telegram እስከ 4 ትችላላችሁ ሌሎች ግን አንድ አንድ ነው። whatsapp, Facebook, WeChat, Messenger
ነገር ግን ስልካችሁ ላይ ባለ 1 ፊቸር አማካኝነት ከ1 በላይ አካውንቶችን በነዚህ ፕላትፎርሞች Login አድርጋችሁ መጠቀም ትችላላችሁ።
ይህም Dual messenger ይባላል። ለምሳሌ 2 የFacebook አካውንት ካላችሁ ሁለቱንም በ1
ስልክ login አድርጋቹ መጠቀም ትችላላችሁ።
ይህን ለማድረግ
⚫Settings — Advanced features — Dual messenger
Dual Messenger የሚለው ውስጥ ስትገቡ Telegram, WhatsApp, Facebook, WeChatና Messenger ተዘርዝረዋል።
ከ1 በላይ አካውንት Login ማድረግ የምትፈልጉትን app On ስታደርጉ የዛ app ተመሳሳይ clone ስልካችሁ ላይ install ይሆናል።
እሱን በመክፈት ሁለተኛ አካውንታችሁን Login ማድረግ ትችላላችሁ።
ካልፈለጋችሁም ይህንኑ app uninstall ብታደርጉት ዋናውን app ሳይነካ ሙሉ በሙሉ ይጠፋል።
©️ bighabesha

👍2
🔴 ሰበር ዜና፦ የዒድ አል-ፈጥር ጨረቃ አልታየችም
በሳዑዲ ዓረቢያ በዛሬው ዕለት የሸዋል (የዒድ) ጨረቃ ባለመታየቷ፣ ነገ ሐሙስ መጋቢት 10 ቀን 2018 ዓ.ል. የረመዳን 30ኛው ቀን ሆኖ ይጾማል።
በዚህም መሰረት የዘንድሮው የ1447ኛው የሂጅራ ዘመን ዒድ አል-ፈጥር በመጪው አርብ መጋቢት 11 ቀን 2018 ዓ.ል. (April 20, 2026) እንደሚከበር የሳዑዲ ዓረቢያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት በይፋ አረጋግጧል።
እንኳን ለዒድ አል-ፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
ከወዲሁ ዒድ ሙባረክ‼
ተቀበለ-ል'ሏሁ ሚና ወሚንኩም ሷሊሓል አዕማል!

🍓3
🌙 የዒድ ስጦታ ስንኝ ለተማሪዎቼ
═══════════════
🌙 እንደ ከዋክብት ይድመቅ
የረመዳን ብርሃን - የልብ ትርታ፣
በዕውቀት አድምቆት - በአላህ እርዳታ፤
የትላንቱ ትጋት - የዛሬው ጋጋታ፣
ለነገው ስኬታችሁ - ይሁናችሁ ደስታ።
ረመዳኑ አልቆ - ዒዱ ሲፈነጥቅ፣
ልባችሁ በሐሴት - በደስታ ይጥለቅ፤
የዓይን ማረፊያ - ለኡማው ኩራት፣
ያድርጋችሁ አላህ - የዕውቀት ባለቤት።
በተውሒድ በሱና - ሕይወታችሁ ይላቅ፣
የነገው ውጤታችሁ - እንደ ከዋክብት ይድመቅ፤
═══════════════
🤲 ዱዓ
አላህ (ﷻ) ሆይ! ጾማችንንና ዒባዳችንን ተቀብለህ ለዚህ ታላቅ የደስታ ቀን ስላደረስከን ምስጋና ይገባሃል። የሁላችንንም ልብ በሰላምና በእርጋታ ሙላው፤ በውስጣችን የሰነቅነውን መልካም መሻት በሙሉ እውን አድርግልን። በቤታችን ፍቅርን፣ በሥራችን ትጋትን፣ በሕይወታችንም እውነተኛ ደስታን አድለን።
በተለይም ሙስሊም ተማሪዎቻችንን ለማህበረሰቡና ለወላጆቻቸው የዓይን ማረፊያ አድርግልን፤ በተውሒድ የታነጸ፣ በሱና የደመቀና ለሙስሊሙ ኡማ ልዕልና፣ ተድላና ስኬት ሰበብ የሚሆንን ድንቅ ውጤት ለግሳቸው። የታመሙትን ወገኖቻችንን ፈውስልን፤ የተቸገሩትንም እርዳቸው። በመካከላችን ያለውን ትስስር አጥብቀው፤ አንዱ ለሌላው የሚቆምበትንና በዱዓእ የሚተዋወስበትን ልባዊ ርኅራኄ በሁላችንም ውስጥ ዝራ። ይህንን በዓል የይቅርታ፣ የሰላምና የዕድገት መጀመሪያ አድርግልን።
አላህ (ﷻ) የልባችንን ስውር ዱዓ ሰምቶ ለነፍሳችን የምትበጀውን ትልቁን ሲሳይ ይለግሰን፤ የሁላችንንም ልፋት በበረከት አጅቦ የልባችንን መሻት በስኬት ያብስርልን! በዱዓእ መታወስ ሁሌም የማይቋረጥ የፍቅር ስጦታችን ይሁን!
ተቀበለላሁ ሚና ወሚንኩም! ዒድ ሙባረክ!

❤3
📓NotebookLM
Infographic: System Software and Application Software
══════════════
Join our channel
➊ t.me/Grade1_4Info
❷ t.me/Grade5and6Info
➌ t.me/Grade7Info
❹ t.me/Grade8Info
❺ t.me/Grade9Info
❻ t.me/Grade10Info
❼ t.me/Grade11and12Info
❽ t.me/BasicComputer_Skills
❾ t.me/SharpSwords1

Grade 7 ICT
5.2. Computer Security
Infographic:
══════════════
Join our channel
➊ t.me/Grade1_4Info
❷ t.me/Grade5and6Info
➌ t.me/Grade7Info
❹ t.me/Grade8Info
❺ t.me/Grade9Info
❻ t.me/Grade10Info
❼ t.me/Grade11and12Info
❽ t.me/BasicComputer_Skills
❾ t.me/SharpSwords1
5.2. Computer Security
Infographic:
══════════════
Join our channel
➊ t.me/Grade1_4Info
❷ t.me/Grade5and6Info
➌ t.me/Grade7Info
❹ t.me/Grade8Info
❺ t.me/Grade9Info
❻ t.me/Grade10Info
❼ t.me/Grade11and12Info
❽ t.me/BasicComputer_Skills
❾ t.me/SharpSwords1
❤3
🧿 Microsoft Office Professional Plus 2024
Microsoft Office Professional Plus 2024 Full Version is the latest office software product from Microsoft. Previously version 2021, it has now been updated to version 2024 with better features.
💠 Download all parts (2 Parts) into one folder
💠 Password: @software_application
💠 Size after extraction: 2.23 GB

❤1
Win10.22H2.Basic.V2.B19045.6396.7z
1.3 GB
Windows 10 Basic 22H2 x64 October 2025 AnkhTech Full
- tweaked to be more optimal for computers with low-end specifications
💠 password: @software_application
══════════════
Join our channel
➊ t.me/Grade1_4Info
❷ t.me/Grade5and6Info
➌ t.me/Grade7Info
❹ t.me/Grade8Info
❺ t.me/Grade9Info
❻ t.me/Grade10Info
❼ t.me/Grade11and12Info
❽ t.me/BasicComputer_Skills
❾ t.me/SharpSwords1
- tweaked to be more optimal for computers with low-end specifications
💠 password: @software_application
══════════════
Join our channel
➊ t.me/Grade1_4Info
❷ t.me/Grade5and6Info
➌ t.me/Grade7Info
❹ t.me/Grade8Info
❺ t.me/Grade9Info
❻ t.me/Grade10Info
❼ t.me/Grade11and12Info
❽ t.me/BasicComputer_Skills
❾ t.me/SharpSwords1
Google Notebooklm ዳውንሎድ ማድረግ ከፈለጋችሁ ይህንን Aptoide በመጫን ማውረድ ትችላላችሁ።
t.me/BasicComputer_Skills/3003
Aptoide ላይ ብዙ play store ላይ የሌሉ አፕሊኬሽኖችን ታገኛላችሁ።
t.me/BasicComputer_Skills/3003
Aptoide ላይ ብዙ play store ላይ የሌሉ አፕሊኬሽኖችን ታገኛላችሁ።
Basic Computer Skills
Photo
የአሸናፊዎች ስንቅ፡ የ6ኛ እና የ8ኛ ክፍል ሚኒስትሪ ፈተና የድል መመሪያ
በአላህ ስም እጅግ በጣም ርኅሩኅና አዛኝ በሆነው። ምስጋና ለአለማቱ ጌታ ለአላህ ይሁን። ሰላትና ሰላም በነቢዩ ሙሐመድ (ﷺ) ላይ ይውረድ።
ውድ የነገ ተስፋዎቻችን! ከፊታችን ያለው የሁለት ወር ጊዜ ተራ የትምህርት ወቅት አይደለም፤ የትጋታችን ፍሬ የሚታይበት፣ የቤተሰቦቻችን ድካም የሚካስበትና የነገ ማንነታችን መሰረት የሚጣልበት የታሪክ ምዕራፍ ነው። ይህ መመሪያ እስላማዊ እሴቶችንና ጥበቦችን መሰረት አድርጎ የተዘጋጀ ቢሆንም፣ በውስጡ ያዘላቸው የመማር፣ የመረዳዳት፣ የትጋትና በጥበብ ባለቤት የመመካት መርሆች ለእያንዳንዳችን (እምነታችን ምንም ይሁን ምን) ለስኬት የሚያበቁ የጋራ የህይወት ስንቆች ናቸው። ሁላችንም ከእነዚህ ጥበቦች እንማር፤ ይህን ጉዞም በአላህ ፍቃድ በድል እንወጣዋለን!
◆ 1. የልብ ዝግጅትና የዓላማ ጥራት (The Spiritual Foundation)
ስኬት የሚጀምረው ከጭንቅላት ሳይሆን ከልብ ነው። በማንኛውም እምነት ውስጥ ንፁህ የልብ ሀሳብ (ቅንነት/ኒያ) ትልቅ ቦታ አለው። የምናጠናው ዝም ብለን ነጥብ ለማምጣት ብቻ ሳይሆን፣ አላህ ዘንድ ተወዳጅና ለወገን የሚጠቅም እውቀትን ለመገብየት መሆን አለበት። ዓላማው የጠራ ተማሪ ድካም አይሰማውም።
♦️ ተግባራዊ ስልት (Action Step):
● በየቀኑ ጥናት ስንጀምር "ያ አላህ! ለኔም ለወገኔም የሚጠቅም እውቀትን ስጠኝ" ብለን ኒያችንን እናድስ።
● የጥናት ቦታችንን በንፅህና እንያዝ፤ አእምሮ በንፁህ ቦታ ላይ በተሻለ ሁኔታ ይሰራልና።
📚 የጥበብ ጠብታ (ኢማም አህመድ):
"ሰዎች ከምግብና ከውሃ ይልቅ ለእውቀት ይበልጥ ፈላጊዎች ናቸው፤ ምክንያቱም ምግብና ውሃ በቀን አንዴ ወይም ሁለቴ ነው የሚያስፈልገው፣ እውቀት ግን እንደ ትንፋሽ በየሰዓቱ ያስፈልጋል።"
⁉️ የነፍስ ጥያቄ: እውቀትን እንደ ትንፋሽ እየፈለግነው ነው ወይስ እንደ ከባድ ሸክም እያየነው ነው?
◆ 2. የክፍል ውስጥ ትኩረት፡ የውጤት ምንጭና ማዕዘን
አብዛኞቻችን ትልቁን ስህተት የምንሰራው "ክፍል ውስጥ ባይገባንም ቤት ስናጠና ይገባናል" ብለን በማሰብ ነው። ነገር ግን ዋናው ጥናት የሚጀምረው ከመምህሩ አንደበት ነው። መምህሩ ሲያስተምር የምናደርገው ንቁ ተሳትፎ ቤት ውስጥ የምናጠፋውን የ5 ሰዓት ጥናት ወደ 1 ሰዓት ሊቀንስልን ይችላል።
♦️ ተግባራዊ ስልት (Action Step):
● ፊት ለፊት መቀመጥ፦ ትኩረታችን እንዳይበታተን በተቻለ መጠን ወደ ፊት እንጠጋ።
● ጥያቄ መጠየቅ፦ መምህሩ "ጥያቄ ያለው?" ሲል ሳናፍር እንጠይቅ። የእኛ ጥያቄ ለሌሎችም ብርሃን ሊሆን ይችላል።
● ምልክት ማድረግ፦ መምህሩ በአፅንኦት የሚናገራቸው ነጥቦች ላይ በደብተራችን ጥግ ኮከብ (*) እናድርግ።
📚 የጥበብ ጠብታ (ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚያህ):
"አላህ ለባሪያው መልካምን ሲሻለት፣ የመረዳትና የመጠየቅን በር ይከፍትለታል።"
⁉️ የነፍስ ጥያቄ: ክፍል ውስጥ መምህሩ ካስተማረው ነጥብ ውስጥ 'ለፈተና ሊመጣ ይችላል' ብለን የገመትነውና ማስታወሻ የያዝንበት ስንት ነጥብ አለ?
◆ 3. ከሽምደዳ ወደ መረዳት፡ የፅንሰ-ሀሳብ የበላይነት
መፅሐፉን ከዳር እስከ ዳር መሸምደድ አእምሮን ያደክማል። ፈተና ደግሞ የሚፈልገው አእምሯችን ነገሮችን እንዴት እንዳገናኘ (Logic) ማየት ነው። አንድን ሀሳብ "ለምን? እንዴት? መቼ?" ብለን ስንጠይቅ እውቀቱ የኛ ይሆናል።
♦️ ተግባራዊ ስልት (Active Recall):
● አንድን ርዕስ ካነበብን በኋላ መፅሐፉን ዘግተን የተረዳነውን በወረቀት ላይ እንፃፍ።
● ያነበብነውን ክፍል ለምናባዊ ተማሪ ወይም ለጓደኛችን በራሳችን ቋንቋ ለማስረዳት እንሞክር። ማስረዳት ከቻልን ገብቶናል ማለት ነው።
📚 የጥበብ ጠብታ (ቁርኣን):
✅ "...የሚያውቁና የማያውቁ እኩል ይሆናሉን? የሚገነዘቡት ባለ አእምሮዎች ብቻ ናቸው።" (አል-ዙመር፡ 9)
⁉️ የነፍስ ጥያቄ: ያነበብነውን ርዕስ ለታናሽ ወንድማችን ወይም እህታችን በቀላል አማርኛ ማስረዳት እንችላለን? ካልቻልን በድጋሚ ሀሳቡን ልንረዳው ይገባል!
◆ 4. የጥናት የጊዜ ሰሌዳ እና ቴክኖሎጂን መጠቀም (Smart Study & Planning)
በዚህ አጭር ጊዜ ውስጥ መፅሐፍ ገልብጦ ማስታወሻ ለማውጣት ጊዜ ላይኖረን ይችላል። ስለዚህ የጥናት ጊዜያችንን ማቀድና ቴክኖሎጂን ለበጎ ተግባር ማዋል አለብን።
♦️ ተግባራዊ ስልት (Action Step):
● የጥናት ፕሮግራም፦ በቀን ውስጥ የትኛውን ሰዓት ለየትኛው ትምህርት እንደምናጠና የፅሁፍ ፕሮግራም እናውጣ።
● NotebookLM፦ ከታላላቅ ወንድም/እህት ወይም ከወላጅ ጋር በመሆን NotebookLMን በመጠቀም ሰፋፊ ምዕራፎችን ወደ አጭር ማጠቃለያ እንቀይር፤ ከመፅሐፉ ሊወጡ የሚችሉ ጥያቄዎችን እንዲያወጣልን በማድረግ እራሳችንን እንፈትን።
⁉️ የነፍስ ጥያቄ: ጊዜያችንን በብክነት ከምንፈጅ ይልቅ፣ በተደራጀ የጥናት ፕሮግራም እና በቴክኖሎጂ ታግዘን የጥናት ፍጥነታችንን ለመጨመር ዝግጁ ነን?
◆ 5. የቡድን ጥናትና "እኛ" የሚለው መንፈስ
መተባበርና መረዳዳት የሰው ልጅ ሁሉ የጋራ እሴት ነው። ብቻችንን መጓዝ ፍጥነት ሊኖረው ይችላል፤ በጋራ መጓዝ ግን ግብ ያደርሳል። እርስበርስ መረዳዳትና ያልገባንን ለጓደኞቻችን ማስረዳት እውቀታችንን ያሰርልናል። እውቀትን በጋራ ስናካፍል በረካው ይጨምራል።
♦️ ተግባራዊ ስልት (Action Step):
● በሳምንት ቢያንስ ሁለት ቀን አላማ ካላቸው ጓደኞች ጋር ተገናኝተን "ፈተና ቢሆን ምን ሊወጣ ይችላል?" የሚሉ ጥያቄዎችን እንለዋወጥ።
● እርስበርስ በመጠያየቅና በመተራረም ድክመታችንን እናርም።
📚 የጥበብ ጠብታ (ሐዲስ):
✅ "አላህ ባሪያውን በመርዳት ላይ ነው፤ ባሪያው ወንድሙን በመርዳት ላይ እስካለ ድረስ።" (ሶሒህ ሙስሊም)
⁉️ የነፍስ ጥያቄ: ዛሬ ለጓደኛችን የረዳነው ወይም ያስረዳነው ትምህርት አለ? ወይስ እውቀትን ለራሳችን ብቻ ብለን ደብቀናል?
◆ 6. የፈተና አሰራር ስልት፣ የአእምሮ እረፍትና የ"ዲጂታል ጾም"
ጥናት ብቻ በቂ አይደለም፤ ጊዜን በአግባቡ መጠቀም፣ ማረፍና ፈተና ላይ ብልህ መሆን ያስፈልጋል። በተለይ በዚህ ሁለት ወር ውስጥ አላስፈላጊ የሶሻል ሚዲያ አጠቃቀምን መቀነስ ወሳኝ ነው።
♦️ ተግባራዊ ስልት (Action Step):
● Elimination Method፦ ብዙ ምርጫ ጥያቄዎችን ስንሰራ መጀመሪያ ሊሆኑ የማይችሉትን ሁለት መልሶች እናስወግድ። ይህም ትክክለኛውን መልስ የማግኘት እድላችንን ይጨምራል።
● በቂ እንቅልፍ እና እረፍት፦ ጥናት ብቻውን አእምሮን ያደክማል። ከፈተና በፊት ባሉት ቀናት ቢያንስ ከ7-8 ሰዓት መተኛት የተነበበው ነገር በአእምሮ ውስጥ እንዲረጋ (Memory consolidation) ያደርጋል።
● ዲጂታል ጾም (❌)፦ ለቀጣዮቹ ሁለት ወራት ትኩረት ሰራቂ የሆኑ መተግበሪያዎችን (TikTok, Games) እንቀንስ። አእምሯችን ለጥናት ብቻ ክፍት ይሁን።
⁉️ የነፍስ ጥያቄ: ለጥያቄ አሰራር ልምምድ እና ለአእምሮ እረፍት በየቀኑ የምንመድበው ቋሚ ሰዓት አለን?

◆ 7. የፈተናው ቀን ስነ-ልቦና (Exam Day Mindset)
በፈተናው ቀን ከምንሰራው ጥያቄ እኩል ስነ-ልቦናችን ወሳኝነት አለው። ፈተናው ክፍል ውስጥ ስንገባ የሚኖረውን መደናገጥ ማርገብ ይኖርብናል።
♦️ ተግባራዊ ስልት (Action Step):
● ፈተናው ሲከፋፈል ጥልቅ ትንፋሽ (Deep breath) በመውሰድ እንረጋጋ።
● ጊዜያችንን ለመቆጠብ፣ ከከባድ ጥያቄዎች ይልቅ በቀላሉና በፍጥነት ልንሰራቸው ከምንችላቸው ጥያቄዎች እንጀምር።
⁉️ የነፍስ ጥያቄ: ፈተናውን የምናየው ፍርሃት በሚፈጥር መልኩ ነው ወይስ የዝግጅታችንን ፍሬ የምናሳይበት እድል አድርገን ነው?
◆ 8. የወላጆች ሚና፡ የስኬት ደጀንነት
እኛ ወላጆች የልጆቻችን ውጤት የሚወሰነው በቤት ውስጥ ባለው ሰላም ጭምር መሆኑን ልንገነዘብ ይገባል። ልጆቻችንን አናስጨንቃቸው፣ ይልቁንም እናበረታታቸው።
♦️ ለወላጆች ተግባር (Action Step):
● ፀጥታ መፍጠር፦ በጥናት ሰዓታቸው ረብሻ እንዳይኖር ማድረግ።
● የሞራል ድጋፍ፦ "እንችላለን/ትችላላችሁ" በማለት በራስ መተማመናቸውን መገንባት።
● ጤናን መጠበቅ፦ የተመጣጠነ ምግብና በቂ እረፍት ማግኘታቸውን ማረጋገጥ።
⁉️ የነፍስ ጥያቄ: ለልጆቻችን የፈተና ዝግጅት እንቅፋት እየሆንን ነው ወይስ አጋዥ?
◆ 9. ጥረት፣ ተወኩልና ዱዓ (The Ultimate Shield)
ጥረታችንን ካደረግን በኋላ፣ ከቁጥጥራችን ውጭ የሆነውን የፈተና ውጤት ለጥበብ ባለቤቱ በመተው (በመመካት) ከጭንቀት ነፃ መሆን አለብን። ስኬት የሚገኘው ከባለቤቱ ከአላህ ዘንድ ነው። በአላህ የመመካትና በኢባዳ የመፅናት ሚስጥር የልብ እርጋታን ይሰጠናል።
♦️ ተግባራዊ ስልት (Action Step):
● አምስቱንም ወቅት ሶላት በወቅቱ መስገድ። ሶላት (ፀሎት) አእምሮን ያረጋጋል፣ ትኩረትን ይጨምራል።
● በዱዓችን ላይ "ያ አላህ! ስኬትን ስጠን" ብለን በቅንነት እንጠይቅ።
📚 የጥበብ ጠብታ (ቁርኣን):
✅ "በአላህም ላይ የሚጠጋ ሰው እርሱ በቂው ነው።" (አል-ጠላቅ፡ 3)
🤲 የዱዓ ጥቆማ: "አላሁመ ላ ሳህለ ኢላ ማ ጃዓልተሁ ሳህላ፣ ወአንተ ተጅዓሉል ሐዝነ ኢዛ ሺእተ ሳህላ" (አላህ ሆይ! አንተ ካገራኸው በስተቀር ምንም ቀላል የለም፤ አንተ ከፈለግክ አስቸጋሪውን ነገር ቀላል ታደርገዋለህ)።
⁉️ የነፍስ ጥያቄ: ጥረታችንን ለአላህ ብለን አድርገን፣ እርሱም ስራችንን እንደማያባክንብን ሙሉ እምነት አለን?
🤲 ዱዓ
ያ አላህ! በጥረታችን ላይ በረካህን ጨምርልን። ለፈተና ከሚቀመጡት ተማሪዎቻችን ጋር ሁን፤ የረሱትን አስታውሳቸው፣ ያልገባቸውን ግለፅላቸው። በፈተናው ቀን ትዝታቸውን አድስላቸው፣ ድካማቸውንም በስኬት አብስርላቸው። ለቤተሰቦቻቸውና ለሀገራቸው ኩራት አድርጋቸው። አሚን!
በአላህ እገዛ አሁኑኑ እንነሳ! ለታላቅ ስኬት እንገስግስ!
✍️ በረሻድ ኢብኑ ሙዘሚል

❤2