BARCA XTRA
121K subscribers
25 photos
ስለ ባርሴሎና ታማኝነት ያላቸው ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት Join ያድርጉ
Download Telegram
አብዛኞቹ የክለባችን ባርሴሎና ተጫዋቾች የሚጫወቱበት የስፔን ብሄራዊ ቡድን ዛሬ ምሽት 1:00 ላይ ከሳውዲ አረቢያ ትጫወታለች።

SHARE | @BARCA_XTRA
6🔥1
🚨 ዳኒ ሮድሪጌዝ በዚህ ክረምት ባርሴሎናን ይለቃል።

ኮንትራቱ ሊጠናቀቅ አንድ አመት ቢቀረውም ተጫዋቹ ከዋናው ቡድን ጋር ያለው እድል የተገደበ መሆኑን በመገንዘብ ከፍተኛ ደረጃ ላይ ለመድረስ ወስኗል።

ዲናሞ ዛግሬብ ፍላጎት ካላቸው ክለቦች መካከል አንዱ ነው።

[mundodeportivo] 🎖

SHARE | @BARCA_XTRA
🔥1👏1
ለ2026/27 ወደ ስፔን ላሊጋ ያደጉ ክለቦች :-

◍ ሬሲንግ ሳንታንደር
◍ ዲፖርቲቮ ላካሮኛ
◍ ማላጋ

SHARE | @BARCA_XTRA
2🕊1👀1
የስፔን ብሄራዊ ቡድን ከሳውዲ አረቢያ ላለበት ጨዋታ አሰላለፍ ሲወጣ ኩባርሲ፣ ፔድሪ፣ ኦልሞ እና ያማል ጨዋታውን በቋሚነት ይጀምራሉ።

SHARE | @BARCA_XTRA
3
BARCA XTRA
የስፔን ብሄራዊ ቡድን ከሳውዲ አረቢያ ላለበት ጨዋታ አሰላለፍ ሲወጣ ኩባርሲ፣ ፔድሪ፣ ኦልሞ እና ያማል ጨዋታውን በቋሚነት ይጀምራሉ። SHARE | @BARCA_XTRA
ላሚን ያማል ለስፔን ግብ ማስቆጠር ችሏል።

         38 '

    🇪🇸 ስፔን 3 - 0 ሳውዲ አረቢያ 🇸🇦
  ⚽️ #ያማል

SHARE | @BARCA_XTRA
👏3🔥1😎1
Look who's here mate 😍

SHARE | @BARCA_XTRA
🔥3🤩2🏆1
🏆 የ አለም ዋንጫ የምድብ ጨዋታ

        ተጠናቀቀ

    ስፔን 4-0 ሳውዲ አረቢያ
🔥5🏆2
ፌራን የሳተው ለማመን የሚከብድ ኳስ 🤯😳

SHARE | @BARCA_XTRA
4😁3😭1
ሊዮኔል ሜሲ 18 ዓመት ከ357 ቀናት
ላሚን ያማል 18 ዓመት ከ343 ቀናት

ላሚን ያማል የመጀመሪያውን የዓለም ዋንጫ ጎል ሲያስቆጥር፣ ሜሲ የመጀመሪያውን የዓለም ዋንጫ ጎል ካስቆጠረበት ዕድሜ በ14 ቀናት ብቻ ያንስ ነበር !

like father like son🤝🔵

SHARE | @BARCA_XTRA
11🔥2🥰1🏆1
ዛሬ በአለም ዋንጫው ሀገራቸውን ወክለው የሚጫወቱ የክለባችን ተጨዋቾች።

06:00 | 🇫🇷 ፈረንሳይ ከ ኢራቅ 🇮🇶
        (ጁለስ ኩንዴ)

SHARE | @BARCA_XTRA
🔥4👍1🥰1
Forwarded from Quality Button
የስፖርታዊ መረጃዎች ጥም ቆራጭ የሆነው በኢትዮጵያ ትልቁ የስፖርት ቻናል አሁኑኑ ይቀላቀሉ
🗣 ላሚን ያማል :-

"እዚህ የመጣሁት ቡድኑን ለመርዳት ነው።

በማሸነፉ በጣም ደስተኛ ነን ለቀጣዩ የኡራጓይ ጨዋታ ከወዲሁ እየተዘጋጀን ነው።"

SHARE | @BARCA_XTRA
🔥132👏1
🚨💣 BREAKING :-

- ጁሊያን አልቫሬዝ የአደባባይ ምልክት ለማድረግ እያሰበ ነው እና ወደ ባርሴሎና ለመዘዋወር የሚረዳውን መልእክት እንዴት እና መቼ እንደሚገልጥ እያሰበ ነው። ክለቡ በቅርቡ እንደሚናገር ቢያምንም ይህን እንዲያደርግ ጫና እያሳደረበት አይደለም።

- የትኛውም የWC ግጥሚያ በተለይም ዛሬ ኦስትሪያን እንዴት እንደሚገጥም ጁሊያን በድብልቅ ዞን ውስጥ ከጋዜጠኞች የሚነሱትን ጥያቄዎችን መክፈት እንዲችል ያነሳሳዋል፣ ማንም ስለወደፊቱ ህይወቱ የመጠየቅ እድል አያጣም።

- mundodeportivo 🎖

SHARE | @BARCA_XTRA
14👍1🔥1🏆1🤝1
King 👑👑👑

Lioooooo
Goat 🐐🐐🐐
@BARCA_XTRA
@BARCA_XTRA
🔥229
ለሊቱን በተደረገ የአለም ዋንጫ ጨዋታ ፈረንሳይ ኢራቅን 3ለ0 ስታሸንፍ ኩንዴ 83 ደቂቃ መጫወት ችሏል 🇫🇷🔥

SHARE | @BARCA_XTRA
❤‍🔥5👏3🔥21
20
Thanks God ☦️

@BARCA_XTRA @BARCA_XTRA
11
ያማል ❤️🙌

@BARCA_XTRA @BARCA_XTRA
🔥13
በቃ ይችላል! 👏👏❤️

@BARCA_XTRA @BARCA_XTRA
23🔥7👍1