❥͢˓𝙰𝚢𝚕𝚒𝚗 𝙽𝙾𝚃𝙴'𝚜❥͢˓✍🏻
107 subscribers
62 photos
30 videos
1 file
20 links
**•̩̩͙✩•̩̩͙*˚❥͢˓𝙰𝚢𝚕𝚒𝚗 𝙽𝙾𝚃𝙴'𝚜❥͢˚*•̩̩͙✩•̩̩͙*˚*

°°እንኳን ደህና መጣቹ°°
በዝምታ ማዕበል ውስጥ የሚመላለስ ሀሳባችን ምንገልፅበት....>>
<<አብረን የሃሳብ ባህራችንን ምንቀስፍበት....^~^
Download Telegram
ያ አላህ ምን ያህል እድለኛ ብንሆን ነው በአስርቱ ቀናቶች ውስጥ ያውም በጁምአ ቀን ፆመኞች ሁነን የዋልነው አልሃምዱሊላህ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
‏"

الله أكبرُ، تُحيي الروح أحرُفها..
‏الله أكبرُ، تروي القلبَ توحيدا"
@l2lno_246BOt
Harun Media - ሀሩን ሚዲያ
Photo
በአክሱም ለ50 ዓመታት ቁርአን ያስተማሩት ኡስታዛ ሸምሲያ ሸህ ሷሊህ ወደ አኺራ ሄዱ!

- ሀሩን ሚዲያ | ግንቦት 15 ቀን 2018 ዓ.ል

በአክሱም ከተማ የእስልምናን መብራት ሳይጠፋ በተተኪው ትውልድ ልብ ውስጥ ለመቅረጽ ለግማሽ ክፍለ ዘመን (ለ50 ዓመታት) ያህል በትዕግሥትና በጽናት የተጋደሉ፣ የዕውቀት ተምሳሌት የሆኑትላቋ የቁርአን መምህርት ኡስታዛ ሸምሲያ ሸህ ሷሊህ ዛሬ ግንቦት 15 ቀን 2018 ዓ.ል ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል።

ኡስታዛ ሸምሲያ የአባታቸውን የሸህ ሷሊህን የእውቀት መስመር በመከተል፣ በአክሱም ከተማ ለአምስት አሥርት ዓመታት ያህል በመቶዎች የሚቆጠሩ ህፃናትን ቁርአን በማስቀራት እና በማነጽ ታላቅ ታሪካዊ ተግባር የፈጸሙ የሙስሊሞች መኩሪያ ነበሩ።

ኡስታዛ ሸምሲያ በ1985 ዓ.ል ለቢላል መጽሔት በሰጡት ታሪካዊ ምስክርነት፣ በአክሱም ከተማ ሙስሊሞች ላይ ለዘመናት ተጭኖ የነበረውን መዋቅራዊ ማግለል (Structural Violence) እንዲህ ሲሉ ገልጸውት ነበር፦ "በሃይለስላሴ ዘመን ሙስሊም አክሱም ውስጥ ቤት እንዳይሰራ የተከለከለ ስለነበር፣ በኪራይ ቤት ልጆችን ሰብስቤ ቁርአን ሳቀራ አከራዮቼ ያባርሩኝ ነበር። የግሌን ቤት እስካገኝ ድረስ ከሃያ በላይ ቤቶች ተባርሬያለሁ።"

የኡስታዛ ሸምሲያ የጽናት ጉዞ በዚህ ብቻ አላበቃም። በሐምሌ 1984 ዓ.ል በአክሱም ሙስሊሞች ላይ በተከፈተው የ"ክተት" ዘመቻ እና ጥቃት፣ ቁርአን በማስተማራቸው ብቻ ከፍተኛ ስደት ደርሶባቸዋል። በጥላቻ የተነሱ አካላት እቤታቸው ድረስ በመግባት የሚያስተምሩበትን ቅዱስ ቁርአን ቀደው፣ ህፃናቱ የሚቀሩበትን ሉሕ (ጣውላ) ሰባብረው፣ ንብረታቸውን በሙሉ አውድመውባቸዋል።

ሆኖም ግን፣ ኡስታዛ ሸምሲያ በጎረቤቶቻቸው ተደብቀው ነፍሳቸውን ካተረፉ በኋላም፣ ያንን የእውቀትና የዳዕዋ መብራት ሳያጠፉ በግቢያቸው ጥላ ስር ከ200 በላይ ህፃናትን ማቅራታቸውን ቀጥለዋል።

ለ50 ዓመታት ያህል ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይሉ በቁርአን አስተማሪነት ያሳለፏቸውን ረጅም ዓመታት በእጅጉ እንደሚያስደስታቸው ሲገልጹ፦ "ሌሊቱን ታምሜ አድሬ ጠዋት ተማሪዎቼ ሲመጡ በሽታዬ ይለቀኛል። መቼም እነሱን በማቅራቴ የሚሰማኝን ደስታ እኔን አንድ አላህ ብቻ ነን የምናውቀው" በማለት በጣፋጭ አንደበታቸው ተናግረው ነበር።

ሀሩን ሚዲያ ኡስታዛ ሸምስያን አላህ በጀነተል ፊርደውስ እንዲቀበላቸው፤ ለቤተሰቦቻቸው፣ ለወዳጅ ዘመዶቻቸው፣ ለአክሱም ሙስሊሞች እና ለሀገራችን እስልምና እውቀት ፈላጊዎች በሙሉ አላህ ሰብርን እንዲለግሳቸው ይመኛል።

📅 ዙል ሒጃ 6 ቀን 1447 ዓ.ሂ

© ሀሩን ሚዲያ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
لَبَّيْكَ اللَّهُمَّ لَبَّيْكَ ..
@l2lno_246BOt
●ከሃጃጆች ጋር ዓረፋ ላይ ተገኝቶ መቆም ያልቻለ ባለበት የአላህን ድንበርን ባለማለፍ ላይ ይቁም !
●ሙዝደሊፋ ተገኝቶ ማደር ያልቻለ አላህን በመታዘዝ እና ወደርሱ በመቃረብ ላይ ይደር
●ሚና ላይ ተገኝቶ እርድ ማከናወን ያልቻለ ወደ አላህ መድረስ የከለከለው ስሜቱን ባለበት ይረድ
●ሩቅ በመሆኑ የአላህ ቤት (ካዕባ ) ላይ መገኘት ያልቻለ ከደም ስር ጋኑ የቀረበውን የቤቱን ባለቤት ሁሌም ያስብ

[ኢብኑል ጀውዚ (ራ ዓ) ላጣኢፉል መዓሪፍ በተሰኘ ኪታባቸው ካሰፈሩት ]
قُلْ لِلَّذي هجرَ الكِتابَ وما تَلا
في يَومهِ وِردًا مِنَ القُرآنِ

أتُراكَ تُبصِرُ لِلسَّعادَةِ مَوطِنًا؟
أمْ تاهَ قلبُكَ في دُجىٰ الأحزانِ!
@l2lno_246BOt
Forwarded from خ҉ط҉ أحۣۗہمۣۗہر
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
قَالَ رَسُـولُ اللَّهِ ﷺ
خَيْـرُ الدُّعَاءِ دُعَاءُ يَـوْمِ عَرَفَةَ
وَخَيْـرُ مَا قُلْتُ أَنَا وَالنَّبِيُّـونَ مِنْ قَبْلِـي
لَا إِلَٰهَ إِلَّا اللَّهُ وَحْدَهُ لَا شَـرِيكَ لَهُ
لَهُ الْمُلْكُ وَلَهُ الْحَمْدُ
وَهُوَ عَلَى كُلِّ شَـيْءٍ قَدِيـرٌ
{ صحيح الترمذي }
@l2lno_246BOt
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የዛሬው የዐረፋህ ኹጥባህ በሸይኽ ዶ/ር ዓሊ አል-ሑዘይፊ
إلهنـا مـا أعدلـك
                      مليك كـل من ملــك
لبيك قـد لبيت لـك
                      لبيك إن الحـمـد لـك
والملك لا شريك لـك
                      ما خاب عبد سـألـك
لبيك إن الحمـد لـك
                       أنت لـه حيث سلــك
لولاك يا رب هلـك
                        لبيك إن الحمـد لــك
والملك لا شريك لـك
                        والليل لما إن حلــك
والسابحات في الفلـك
                       على مجاري المُنسلك

@l2lno_246BOt
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
{إِنَّ اللَّهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ ۚ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا}
@l2lno_246BOt
Forwarded from خ҉ط҉ أحۣۗہمۣۗہر
VID-20260529-WA0001.mp4
336.7 KB
من فضل الصلاة على النبي صلى الله عليه وسلم

قال النبي صلى الله عليه وسلم: (من صلى علي صلاة صلى الله عليه بها عشرا)
----
أخرجه مسلم، ١/ ٢٨٨، برقم ٣٨٤.
وقال صلى الله عليه وسلم: (لا تجعلوا قبري عيدا وصلوا علي؛ فإن صلاتكم تبلغني حيث كنتم)
----
أبو داود، ٢/ ٢١٨، برقم ٢٠٤٤، وأحمد، ٢/ ٣٦٧، برقم ٨٨٠٤، وصححه الألباني في صحيح أبي داود، ٢/٣٨٣ .
وقال صلى الله عليه وسلم: (البخيل من ذكرت عنده فلم يصل علي)
----
الترمذي، ٥/ ٥٥١، برقم ٣٥٤٦، وغيره، وانظر: صحيح الجامع.
وقال صلى الله عليه وسلم:(إن لله ملائكة سياحين في الأرض يبلغوني من أمتي السلام)
----
النسائي، ٣/ ٤٣، برقم ١٢٨٢، والحاكم، ٢/٤٢١، وصححه الألباني في صحيح النسائي، ١/٢٧٤ .
(وقال صلى الله عليه وسلم: (ما من أحد يسلم علي إلا رد الله علي روحي حتى أرد عليه السلام)
----
أبو داود، برقم ٢٠٤١، وحسنه الألباني في صحيح أبي داود، ١/٣٨٣ .

«ﷺ»
@l2lno_246BOt
﴿ وَقَالَ رَبُّكُمُ ادْعُونِي أَسْتَجِبْ لَكُمْ
@l2lno_246BOt
.


እህህህህ መራራው ሀቅ 💔
حقا ، القلوب هي أوعية تملأها بالقرآن ،
ولا شيء غير ذلك.
@l2lno_246BOt
هونها تهون فما أنتَ بأوَّلِ من ابتُلي
ولا آخرَ من يمرُّ بضيقٍ أو تعب هكذا تمضي أحوالُ الناس شدَّةٌ تعقبُها سَعة.. فاصبرْ ولا تُثقِلْ قلبَك فما دام الأمرُ بيدِ الله
فكلُّ ما يأتي بعد الضيق فيه فرجٌ وخير
@l2lno_246BOt
﴿ وَسَارِعُوا إِلَى مَغْفِرَةٍ مِنْ رَبِّكُمْ وَجَنَّةٍ عَرْضُهَا السَّمَاوَاتُ وَالْأَرْضُ أُعِدَّتْ لِلْمُتَّقِينَ (١٣٣) ﴾.
- سورة آل عمران | ماهر المعيقلي .

@l2lno_246BOt
﴿مَن كانَ يُريدُ العاجِلَةَ عَجَّلنا لَهُ فيها ما نَشاءُ﴾
@l2lno_246BOt