አላህ ባሮቹን እንዲህ ይላል፦
﴿وَقَالَ رَبُّكُمُ ادْعُونِي أَسْتَجِبْ لَكُمْ﴾
"ጌታችሁም፦ ጥሩኝ፤ እመልስላችኋለሁ አለ።"
— سورة غافر: 60
ዛሬ ዱዓህን አታዘግይ፤ ለአላህ የሚከብደው ነገር የለም።
اللهم تقبل دعاءنا، واغفر ذنوبنا، وأصلح قلوبنا، واجعل لنا من كل ضيقٍ مخرجًا، ومن كل همٍّ فرجًا. آمين.
جمعة مباركة 🌿🤍
@islamul_habeshi

❤7👍2
❤5
Forwarded from 𝘿𝙞𝙣𝙖𝙧 𝙏𝙚𝙘𝙝𝙣𝙤𝙡𝙤𝙜𝙮
የምስራች 📶
💡 💡 💡 💡 💡 💡 💡 💡
ተጀመረ🌟 ተጀመረ ተጀመረ✅
🔥 🔥 🔥 🔥 🔥 🔥 🔥 🔥
1️⃣ 7️⃣ ኛው ዙር የግራፊክ ዲዛይን እና የቪዲዮ ኢዲቲንግ ስልጠና ምዝገባ ተጀመረ📣
ይህን ስልጠና በዲናር ቴክኖሎጂ ለ1️⃣ 7️⃣ ኛ ጊዜ በሞባይሎቻችን ብቻ ተጠቅመን በቂ ችሎታ እና ልምድ ከሰርተፍኬት ጋር የምናገኝበትን ስልጠና በተመጣጣኝ ዋጋ አዘጋጅቶልናል
ይመዝገቡ📣 ይመዝገቡ📣
⚫ የዚህ ዙር ምዝገባ የሚቆየው ለ 3 ቀን ብቻ ነው 🔊
ክረምቱን እነዚህን ወሳኝ ኮርሶችን በመውሰድ ይጠቀሙበት
✅ ለመመዝገብ
በዚህ ያናግሩን⬇️
t.me/dinarmzgeba
ተጀመረ
ይህን ስልጠና በዲናር ቴክኖሎጂ ለ
ይመዝገቡ
ክረምቱን እነዚህን ወሳኝ ኮርሶችን በመውሰድ ይጠቀሙበት
በዚህ ያናግሩን
t.me/dinarmzgeba
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
እኔ ብቻነኝ ግን??
ዱዓ አምርሬ እያደረኩ በመሀል አላህ የተሻለውን ሊሰጠኝ ፈልጎ እኔ ምፈልገው ካልሆነ ብየ እንደህፃን እየሆንኩ እንደሆን ሚሰማኝ
አላህየ የወደድክልኝን ስጠኝ🤲
@islamul_habeshi
ዱዓ አምርሬ እያደረኩ በመሀል አላህ የተሻለውን ሊሰጠኝ ፈልጎ እኔ ምፈልገው ካልሆነ ብየ እንደህፃን እየሆንኩ እንደሆን ሚሰማኝ
አላህየ የወደድክልኝን ስጠኝ🤲
@islamul_habeshi
🤝8❤5
Forwarded from Meññä_quotes...✨️
✍የኔ ነብይ
እንኳን ለሰው ለእንስሳት አዛኝ ነበሩ ::
ነብያት ሳይቀሩ ያንቱ ኡመት መሆን
ይመኙ ነበር 🥹::
የሕይወትን ትርጉም ኑረው ያሳዩን
የሰውነት ውሃ ልክ ነበሩ ::
አልሃምዱሊላህ ያንቱ ኡመት ላደረገን
الَّلهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبَيِّنَا مُحَمَّد ٍﷺ🥰🥰
መልካም ጁመአ 😌

🔥6❤5👍3
ሕይወት ሁሌም እንደፈለግነው አትሄድም። 🍂
አንዳንድ ቀን የሚያልፍ እስከ ማይመስል ከባድ ይሆናል፤ አንዳንድ ጊዜም የምንፈልገው ሁሉ ከእጃችን ይርቃል። 💔
ግን ያኔ ነው ልባችን ወደ አላህ መመለስ ያለበት።
ምክንያቱም ከአላህ ምሕረት ተስፋ አንቆርጥም። 🤲
ዛሬ የማንረዳው ነገር፣ ነገ የኸይር መንገድ መሆኑ ይገባናልና።
ሁኔታዎች ምንም ይሁኑ ፤ በአላህ ላይ ግን ተስፋ አንቆርጥም። 🤍
#islamic_wallpaper

❤4
👍4❤3🔥2
BARAKA ብዕር via @like
❤️የተወዳጁን እና የፍቅር ተምሳሌት የሆኑትን የነብዩ ሙሐመድን (ሰ.ዐ.ወ) እና የኸዲጃ (ረ.ዐ)
መሳጭ እና እውነተኛ
#የፍቅር ታሪክ◌◌◌ ዛሬ ሀሙስ እስከ ማታ 3 ሰአት ድረስ ይለቀቃል።
እንደተለቀቀ እንዲደርሳችሁ ቻናላችንን ይቀላቀሉ
┄┄┉┉✽»🌹✿🌹»✽┉┉┄┄𝙟𝙤𝙞𝙣 & 𝙨𝙝𝙖𝙧
@baraka_bier

❤4🥰2
ተለቀቀ ◎ተለቀቀ◎ ተለቀቀ◎
❤️የተወዳጁን እና የፍቅር ተምሳሌት የሆኑትን የነብዩ ሙሐመድን (ሰ.ዐ.ወ) እና የኸዲጃ (ረ.ዐ) #መሳጭ እና እውነተኛ #የፍቅር ታሪክ እነሆ ወደ እናንተ መድረሱን ጀመረ።
#ክፍል 1⃣
✨በአሁኑ ዘመን እዉነተኛ ፍቅር ከፊልም፣ ከቃናtv..እና ከአማረኛ ፊልም እያዩ የሚመኙ አሉ ፡፡ ግን እዉነተኛ ፍቅር ገና ማህበሪዊ ሚዲያ ሳይመጣና እንደ አሁኑ ሞደርን ስልጣኔ ሳይመጣ በፊት የተጀመረ ነዉ ..በፊት እዉነተኛ ፍቅር ምን ይመስል ነበር፡፡ እንደ ዘመኑ ፊልም ተጣልቶ መታረቅ ይሆን ?? እስከ ተከታታይ ታሪክ ጀምረናል እስከምንጨርስ አብረዉ ይከታተሉን።
#በቅድመ ኢስላም በጃህሊያ ዘመን ወደ ኢስላም ጥሪ ከመጀመሩ በፊት አስራአምስት አመት ገደማ አንድ ውብና ተክለ ሰውነቱ ያማረ ወጣት ካዕባ አጠገብ ከሚገኘው በኸዲጃ ቢንት ኹወይሊድ (ረዐ) ቤት አጠገብ አለፈ፡፡
#ወጣቱ ሲያዩት ፊቱ እንደ በድር ጨረቃ የፈካ ፤ መልከመልካም ፣ የዐይኖቹ ጥቁረት የበረታ ፣ የሽፋሽፍቶቹ ፀጉር ረዥም ፣ ፀጉሩ በጣም የጠቆረ ፣ አንገቱ መለሎ፣ አይኖቹ በተፈጥሮ የተኳሉ ፣ ቅንድቡ ቀጭን እና ረዥም ፣ ከሩቅ ሲያዩት እጅግ ሲበዛ ቆንጆ ፣ሲቀርቡት ተወዳጅ፣ #ጥርሱ ነጭ እና #አፍንጫው ቀጥ ያለ ነበር፡፡
#በወቅቱ የከድጃ ቤትና የዳረል አሰድ ቢን አብድልዑዛ ፣ ቤት ከካዕባው ጥቂት እርምጃ ነበር የሚርቀው፡፡ አንድ የአይሁድ መነኩሴ በከድጃ ቤት ውስጥ ቁጭ ብሎ ሳለ መልከመልካሙን ወጣት አየው ፣ ከድጃንም ወጣቱ ተጠርቶ እንዲመጣ አዘዛት ፣ ወጣቱም በከድጃ አገልጋይ ተጠርቶ መጣ፡፡
#አይሁዳዊው #መነኩሴ ወጣቱን በትህትና ልብሱን ከትከሻው አካባቢ ገልጦ እንዲያሳየው ጠየቀው ፣ ወጣቱም እንደተጠየቀው አደረገ ፣ አይሁዳዊው ትከሻው አካባቢ ባየው አስደናቂ ነገር ተደሰተ አቅፎም ሳመው፡፡
#ሁኔታውን ስትከታተል የነበረችው ከድጃ ለአይሁዱ "ይህንን ድርጊትህን ቁረይሾች ቢያዩህ አንተን ከመቅጣት ትዕግስት የላቸውም " አለች፡፡
#በርግጥ #የአይሁዱ #ድርጊት ለምን እንደሆነ ከድጃን (ረዐ) የገባት ነገር የለም ፣ ወጣቱን ስታየው ፊቱ የፈካና የሚያምር አንደበተ ርቱዕ ነበር፡፡
#በሌላ ጊዜ አይሁዱ ለከድጃ እንዲህ አላት፡፡
👉"በተውራትና በኢንጂል ኪታቦች ላይ ሰፍሮ እንዳየሁት የአንድ ብርቱ ሰው መምጫ እየተቃረበ ነው፡፡ ይህ ሰው የተወለደው እዚሁ በመካ ነው ፣ እናትና #አባቱ #በልጅነቱ #ይሞታሉ ፣ አጎቱ ያሳድጉታል ወደ መዲናም ይሰደዳል ፣ የሻምን ስልጣን በእጁ ያደርጋል ፣ በመካ ያሉትን ጣኦታት በሙሉ ሰባብሮ በማስወገድ ካዕባን ንፁህ ያደርገዋል፡፡"
#ከድጃ አይሁዱ የተረከላትን በጥሞና አዳመጠች ፣ በንግግሩም ተማረከች ልቧ ጓጓ ወጣቱንም ለማወቅ ፈለገች፡፡
#በሌላ ጊዜ አጎቷ ወረቃን ስለዚው ጉዳይ ጠየቀችው ፤ ወረቃም ወደ ሻምና ሶሪያ በመሄድ የኢንጅልን መፅሀፍ ስላጠናና ስለመረመረ ይመጣል ተብሎ የተተነበየው ታላቅ ሰው ከቁረይሾች እንደሚያገባ በገንዘብ እንደምትረዳውና ከጎኑ እንደምትሆን አረጋገጠላት፡፡
.
አ
..... ላ
..............ለ
....................ቀ
***ም!!!
➡️ክፍል #2 ይቀጥላል◌◌◌
🔗SHARE 🔗SHARE
┄┄┉┉✽»🌹✿🌹»✽┉┉┄┄
𝙟𝙤𝙞𝙣 & 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚🔗
👉👉 @baraka_bier
👉👉👉 @baraka_bier

❤24🔥3🥰2👏1
| "አንድ ጊዜ ምን ሆነ መሰላችሁ። ሀገራችን ላይ ዝናብ ጠፋና የድርቅ ወሬ እዚህም እዝያም ሆነ።
ሙስሊሙም በመስጅዱ፣ ክርስቲያኑም በመቅደሱ ወደ ፈጣሪ ሊጮህ በነቂስ ወጣ።
አንድ አባወራ ሕፃን ልጁን "ና ወደ መስጅድ እንውጣ። ሙስሊም ክርስቲያኑ ሁሉ ተሰብስበን ዝናብ እንዲሰጠን ወደ አላህ ልንፀልይ ነው።" ይልና የሕፃኑን እጅ ይዞ ከቤት ይወጣል።
ገና ደፉን እንደተራመዱ ሕፃኑ ልጅ "ቆይ፣ ቆይ አባዬ መጣሁ" ይልና እየሮጠ ወደ ቤት ይመለሳል።
ወደ መስጅድ ለመሄድ የተቻኮለው አባት "ምን ፈልጎ ነው?" እያለ በር በሩን ያያል።
ሕፃኑ አፍታም ሳይቆይ እየሮጠ ይመለስና "ዣንጥላ ረስተን ልንሄድ ነበር።" አለው በእጁ የያዘውን ዣንጥላ እያመለከተው።
የዚያ ሕፃን ልጅ ቀልብ ከሁሉም የተሻለ መሆኑን ተመልከቱ እንግዲህ።
አላህን ተሰባስበን ዝናብ ከጠየቅነውማ ዝናቡ በእርግጥም ይዘንባል ብሎ የሚጠለሉበትን ዣንጥላ ይዞ ወጣ። የዚህን ሕፃን ቀልብ ከያዛችሁ የጠየቃችሁትን ታገኛላችሁ።
#ዓለማየሁ_ደመቀ

🥰9❤4
የተወዳጁ እና የፍቅር ተምሳሌት የሆኑትን የነብዩ(ሰ.ዐ.ወ) እና የኸዲጃ #መሳጭ እና #እውነተኛ #የፍቅር ታሪክ◌◌◌
🖌#ክፍል 2⃣❤️
#የተከበረችው ኸድጃ በዝሆኖች አቆጣጠር ከ15 አመት ቀደም ብላ ከአባቷ ኩወይሊድ ኢብኑ አሰድ አብድልዑዛ ከእናቷ ፋጡማ ቢንቱ ዛኢዳ ተወለደች፡፡ #ከድጃ (ረ.ዐ) ስሩ ከጠለቀ ጫፉ ከዘለቀ ከተከበረ ነገድና ቤተሰብ የተገኘች ናት፡፡ #ከህፃንነቷ ጀምሮ የነገሮችን እውነታ የመከታተልና የማወቅ ጉጉቷ ከዕድሜዋ የላቀ ነበር፡፡ ስለ ንግድ አባቷ ከወንድሞቿ ጋር ሲወያዩ በአትኩሮት ትከታተል ነበር፡፡
ለአቅመ ሄዋን ስትደርስ ብዙ የጋብቻ ጥያቄ ይቀርብላት ጀመር፡፡ #እሷ #ግን በስሜት ተገፋፍታ ለምርጫ አልቸኮለችም፡፡ #ጉዳዩን በጥልቀትና በስፋት በመመርመር ለምትወስደው አቋም ሚዛናዊ መለኪያዎችን መፈለግ ተቀዳሚ ተግባሯ ነበር፡፡ በመጨረሻ ግን አቡሀላህ ኢብኑዚራራህን አገባች፡፡ #ከሱም ህንድና ሀላህ የተባሉ ልጆችን አገኘች፡፡ ከድጃ ከአቡሀላህ ጋር ጥቂት አመታት እንደቆየች በሞት ተለያት፡፡ ከዚያ አቲቅ ኢብኑል ኩዘይምን አገባች፡፡ ከሱም አንድ ልጅ ከወለደች በኋላ አቲቅ በሞት ተለያት፡፡ #ሀብትና #ንብረቱን ወርሳ ተቀመጠች፡፡
ከባሏ ሞት በኋላ የተለያዩ ሰዎች ለጋብቻ ቢጠይቋትም ፍቃደኛ አልሆነችም፡፡ የወንድ አይነት እየተግተለተለ በተለያየ አቀራረብ ደጅ ቢጠናትም ስሜት አልሰጣትም፡፡
#አላህ #በረቀቀ ጥበብና ማንም በማይደረስበት ሚስጥሩ የማንነት መለኪያ የትልቅነት መገለጫ ሆነው ከቀረቡት ነገሮች ሁሉ እጅግ ብልጫ ያለውን መልካም ነገርን ሁሉ አጠቃሎ የያዘ ሰው አዘጋጅቶላት እንደነበር አስባውም አታውቅም፡፡
#ከድጃ #ጣኦት አላመለከችም፡፡በጃህሊያ ከጣኦት አምልኮ እንድትቆጠብ ያደረጋት ለአጎቷ ወረቃ ያላት ቀረቤታ ነው፡፡ ወረቃ ኢብኑ ኑፈይል የነሳራዎች መፅሀፍ ከቅድመ አያቶቹ ስለተሰጠው ይህንን መከተል መርጦ ስለነበር ብዙ ዕውቀቶችን ወደተለያዩ አገሮች ሄዶ ተምሮ ብዙ እውቀት ስላገኘ ከድጃ የባዕድ አምልኮ እንዳትከተልና እንድትጠላ አድርጓታል፡፡ #የተረጋጋች ፣በሳል ፣ተፈጥሮዋ የሰከነ በመሆኑ ሰዎች #"ጧሂራ" (ንፅህት) በሚል በልዩ የማዕረግ ስያሜ ይጠሯታል፡፡
#ይህን #ስያሜ ከእስልምና በፊት ያገኘችው ነው፡፡
#አንድ ወቅት ከቁረይሽ ሴቶች ጋር ሆና በጃህሊያ ጊዜ አመታዊ በዓል በሚያከብሩበት የክብር ቦታ ቁጭ ብላ ሳለ አንድ ሰው ሴቶቹ አጠገብ ሲደርስ "እናንተ የመካ ሴቶች በናንተ ከተማ ነቢይ ሊመጣ ነው #ስሙ #አህመድ ይባላል፡፡ ከናንተ የቻለ ያግባው " ሲል ይጮሀል፡፡ #ሴቶቹና ሌሎች ሰዎች ጭምር በድንጋይ እየደበደቡት አባረሩት፡፡ #የተከበረችው #ከድጃ #ስትቀር !
#የከድጃ (ረ.ዐ)ሀብት ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ መጣ፡፡ በውክልና እሷ ዘንድ በኮሚሽን መቀጠር ከቻሉ ሰዎች መካከል ሙሀመድ (ሰ.ዐ.ወ) አንዱ ነበር፡፡ ወጣቱ ትሁት ሰው አክባሪ የሰውን ገንዘብ ያለ ሀቁ የማይፈልግ ታታሪ ቸር ስራውን ወዳድ በመሆኑ ከድጃ(ረ.ዐ) ጋር #ከተቀጠረ ጀምሮ ከመካ ከተማ ርቆ በመሄድ እየነገደ ገንዘቧን በእጥፍ አሳደገው፡፡ በዚህም ከድጃ (ረ.ዐ) በወጣቱ ኮርታበታለች፡፡ #ሙሀመድ (ሰ.ዐ.ወ) ከድጃ (ረ.ዐ) ጋር የተቀጠረው እንዲሁ በአጋጣሚ አልነበረም፡፡ የሚያሳድጉት አጎቱ ጥሪት አነስተኛ በመሆኑ እንጂ፡፡
የሙሀመድ (ሰ.ዐ.ወ) አባት አብደላህ ገና ሳይወለዱ ነበር የሞቱት፡፡ እናታቸውን ያጡት ደግሞ በ6 አመታቸው ነበር፡፡ ቢሆንም በአያቱ ዘንድ አደገ፡፡ አያቱ ሲሞቱ አጎቱ ተረከቧቸው፡፡
.
🔻#ክፍል 3⃣
.........ይ...........
.......ቀ
.....................ጥ
ላ...........
........ል
🔗SHARE 𝕛𝕠𝕚𝕟 🔗SHARE

❤7🥰2
" አቧራ የጠገበን ምንጣፍ በዱላ የምትመታው
አቧራውን ለማራገፍ እንጂ ምንጣፉን ለመጉዳት
አይደለም ። የሰውን ድክመት የምትነግረውም ስህተቱን
እንዲያርም እንጂ ሰውዬም በስራው ተስፋ እንዲቆርጥ
አይደለም ። "
😊❣😊
JOIN👉 @baraka_bier
አቧራውን ለማራገፍ እንጂ ምንጣፉን ለመጉዳት
አይደለም ። የሰውን ድክመት የምትነግረውም ስህተቱን
እንዲያርም እንጂ ሰውዬም በስራው ተስፋ እንዲቆርጥ
አይደለም ። "
😊❣😊
JOIN👉 @baraka_bier
❤9👍4❤🔥1🔥1👏1🤝1