ምርጥ መጽሐፍት፣ የኢትዮጵያ ታሪክን የሚያወሱ መጽሐፍት !!!
ብዙ ታሪካዊ ምርምሮችን የያዙ መጽሐፍት
ኦሪጅናል ተመራጭ መጽሐፍት!!!
በጥሩ ዋጋ ይሸምቱ።
የኢትዮጵያ ታሪክ
በርቻርድ ፓንክረስት እይታ
.......................................
ኤዞፕ መጻሕፍቶች ነን !!
በዚህ የቴሌግራም ቻናል ምንጊዜም እጅግ የተመረጡና ለአንባቢያን ጥቅም ይሰጣሉ ብለን የምናምንባቸውን መጻሕፍት እናስተዋውቃለን !!!
በመሆኑም የቴሌግራም ቻናላችንን jon እያደረጋችሑ የመጻሕፍት መረጃዎቻችን እንዲደርሷችኹ አድርጉ
✍. 📚📚 የንባብ ባህል እንዲሰፋ ከምንም በላይ እንተጋለን
✍ መገኛችን ፣ የአራዳ ጊዮርጊስ ቤተ/ን ህንፃ ምኒልክ አደባባይ ፊት ለፊት አቢሲኒያ ባንክ ያለበት ህንፃ 2ኛ ፎቅ ላይ መገኛችን ነው !!
ስልክ:- 09 11 72 36 56
✍✍✍✍
https://t.me/azop78
https://t.me/azop78
የቲክቶክ ፔጃችን ይቀላቀሉ http://tiktok.com/@mesayazop
መልካም የንባብ ጊዜ ተመኘንለዎት !!!!

👍8
ጊዮርጊስ ወልደ አሚድ (1198 1275) ካይሮ ውስጥ በ1198 ዓ.ም. ተወለደ። ቤተ ሰቡ ይልቁንም አባቱ ኢራቃዊ ነጋዴ እንደነበር ይነገራል። በጦር ሠራዊት ውስጥ በመኰንንነት ማገልገሉና ባልታወቀ ምክንያት ሶርያ ውስጥ ታስሮ እንደነበር የሚጠቁሙ ፍንጮች ከመኖራቸው በቀር ስለ አስተዳደጉ! ትምህርቱና ጠቅላላ ታሪኩ የሚያስረዳ መረጃ አልተገኘም፡፡ ይሁን እንጂ ከጽሑፉ በመነሣት ጸሓፊው የቅብጥ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን አማኚና በታሪክና በሥነ መለኮት ትምህርት ከፍተኛ ዕውቀት የነበረው ለው እንደኾነ መረዳት ይቻላል።
ጊዮርጊስ ወልደ አሚድ ከ1254-1250 ዓ.ም. ባሉት ስድስት ዓመታት ውስጥ በዘመኑ ዝና ያተረፈውንና በስሙ የተጠራውን ይህንን የዓለም ታሪክ መጽሐፍ በአረብኛ ቋንቋ ጽፏል። በአረብኛ የጻፈበት ምክንያት በዚህ ወቅት የቅብጥ ክርስቲያኖች የቅብጢ ቋንቋቸውን አጥፍተው አረብኛን ዋና ቋንቋቸው አድርገው ስለ ነበር ነው፡፡
መጽሐፉ ታሪክንና አፈ ታሪክ ቢቀላቅልም ቅድመ ልደተ ክርስቶስና ድኅረ ልደተ ክረስቶስ ያለውን የዓለምን ታሪክ ለመዳስስ ይሞክራል። ጸሐፊው የነገረ መለኮት ምሁር እንደመኾኑ መጠን የቤተ ክርስቲያንን አመሠራረት፣ አጊዜ በኋላ በአብያተ ክርስቲያናት መካከል የደረሰውን መለያየት፤ እንዲሁም ከኒቅያ ጉባኤ ጀምሮ የተደረጉ ስምንት ዓለም ዓቀፍ የቤተ ክርስቲያን ጉባኤዎች መንሥኤዎችንና ምክንያቶችን ይተርካል። በተጨማሪም ከቅዱስ ማርቆስ እስከ ዘመኑ የነበሩትን የግብፅ ፓትረያርኮች ታሪክም በአጭር በአጭሩ ይተርካል፡፡ እዚህ ላይ ተርጓሚው የፓትረያርኮችን ዝርዝርና የነበሩበትን ዘመን ዛሬ ከምናነበው የቅብጥ ፓትረያርኮች ዝርዝርና ከነበሩበት ዘመን ታሪክ ሲያገናዝብ በጣም ተቀራራቢና ተመሳሳይ ኾኖ እግኝቶታል። እንባቢ እንዲያገናዝበውም የቅብጥ ፓትርያርኮችን ዝርዝርና የነበሩበትን ዘመን ያስተያየበትን ሰንጠረዥ በመጽሐፉ መጨረሻ አባሪ አድርጓል።
ይህንን የዓለም ታሪክ መጽሐፍ ቅድመ ክርስትናና ድኅረ ክርስትና በማለት በኹለት መክፈል ይቻላል፡፡ የቅድመ ክርስትናው ታሪክ ከአዳም ጀምሮ እስከ ጢባርዮስ ቄሳር ሲደርስ፣ የድኅረ ክርስትና ታሪኩ ደግሞ ከኢየሱስ ክርስቶስ ልደት ጀምሮ እስከ ዐሥራ ዐምተኛው መቶ ክፍለ ዘመን መጨረሻ ይኼዳል።
ጸሐፊው በርካታ መጻሕፍትን ማለትም ' ዮሴፍ ወልደ ኮርዮንን፣ ሰይድ ወልደ በጥሪቅን፣ መንበጋዊን፣ ወልደ መነኮስን፣ ዮሐንስ አፈወርቅን፣ ኤጲፋንዮስንና ሌሎችንም በርካታ መጻሕፍት በማጣቀስ ስለሚጽፍ ራሱን የታሪክ አጥኚና ተመራማሪ አድርጎ ያስብ እንደነበር ይታያል።
መጽሐፉ ከአረብኛ ወደ ግእዝ የተተረጐመው በአፄ ዘርአ ያዕቆብ (1426-1460) ዘመነ መንግሥት እንደኾነ በመቅድሙ ተጠቅሷል። በሌላ በኩል የቅብጥ ፓትረያርኮችን ዝርዝር የያዘው መረጃ እስከ አፄ ልብነ ድንግል ስለሚኼድ ጊዮርጊስ ወልደ አሚድ የተተረጐመው በአፄ ልብነ ድንግል ዘመን ሳይኾን እንዳልቀረ ጥያቄ አስነሥቷል። መጽሐፉ ወደ ግእዝ የተተረጐመበት ምክንያት አባቶቻችን ስለ ሌላው ዓለም ለማወቅ ባላቸው ጉጉት እንደኾነ ይገመታል። ወደ አማርኛ ለመተርጐም ያስፈለገበትም ምክንያት የቀደሙ ኢትዮጵያውያን ስለሌላው ዓለም የነበራቸውን ግንዛቤ ለመረዳትና መጽሐፉ በግእዝ ሥነ ጽሑፍ ይልቁንም በግእዝ ዜና መዋዕሎች አጻጻፍ ላይ ያሳደረውን ተፅእኖ ለመረዳት ያስችላል፣ ለመካከለኛው ዘመን ሥነ ጽሑፍ ስነዳም ጠቀሜታ ይኖረዋል በሚል ነው I
መጽሐፉ ውስጥ ደራሲው ማለትም ጊዮርጊስ ወልደ አሚድና አስተርጓሚው አፄ ዘርዐ ያዕቆብ ሲጠቀሱ ተርጓሚው አልተጠቀሰም፡፡ ምናልባት አንድ ግእዝ የተማረ ግብፃዊ ወይም አረብኛ ያወቀ ኢትዮጵያ ወይም በግብፃውያንና ኢትዮጵያውያን ትበብር ተተርጉሞ ይኾናል።
ተርጓሚው ይህ ኹለተኛው (ከታላቁ እስክንድር በኋላ ያለው) ክፍል ለታሪክ ያለውን የተሻለ ጠቀሜታ በማየት ቅድሚያ ሰጥቶ በመተርጐም በዚህ መልኡ ያቀረበ ሲኾን ምንአ በአብዛኛው መጽሐፍ ቅዱስ፣ ኣፈ ታሪክና ሐተታ ተፈጥሮ የኾነው የመጀመሪያውን ክፍል በሚቀጥለው ተርጉሞ ለማቅረብ ተስፋ ያደርጋል፡፡
መልካም ንባብ እንመኛለን።
📚ኤዞፕ ነባርና ቀደምት መጻሕፍት መገኛ የከተማችን ፈርጥ ቤተ መጽሐፍት። የአራዳ ጊዮርጊስ ቤተ/ን ህንፃ ምኒልክ አደባባይ ፊት ለፊት አቢሲኒያ ባንክ ያለበት ህንፃ 2ኛ ፎቅ ላይ መገኛችን ነው !!

👍6
የታሪክ መጽሐፍት !!
የማይገኙ ድንቅ መጽሐፍት !!
ምርጥ መጽሐፍት፣ የኢትዮጵያ ታሪክን የሚያወሱ መጽሐሐፍት!

👍2❤1