#ተዋነይ
#ብሉይ_የግዕዝ_ቅኔያት_ፍልስፍና
ትርጉም፦ ኤፍሬም ሥዩም ተሰማ
ገጣሚ ኤፍሬም ሥዩም ለዘመናችን
የሥነ ጽሑፍ ቤተሰብ እና ለግጥም
አፍቃርያን ስሜት ቅርብ የሆነ የጥበብ
ልጅ ሲሆን፣ የራሱ የሆነ የግጥም
ስልትና ልዩ አስተውሎት ያለው ገጣሚ
መሆኑን ከቀደምት ሥራዎቹ እንገነዘባለን።
ኤፍሬም ሥዩም ትናንትን በበጎ ዓይን የሚመለከትና የእኛነታችንን ኬት መጣ በሥራዎቹ አድምቆ ለማሳየት የሚተጋ ገጣሚ እንደ ሆነ ለመደመጥና ለንባብ ያበቃቸው፣
በየ አጋጣሚውም የሚያቀርባቸው የግጥም ሥራዎቹ ያስረዳሉ፡፡
የውርስ ወይም የነፃ ትርጉም ስልትን ተጠቅሞ ቅኔያቱን ሲተረጕማቸው በተራ ቃልና «ደደደ…» ወይም «ሀሀ...» በሚል የአሰነኛኘት ስልት ሳይሆን፣ በምርጥ ቃላትና በቅኔያዊ ግጥም ነው፡፡ ይህ ደግሞ ተሰጥዎ ብቻ ሳይሆን የትጋት ውጤትም ነው፡፡ ቅኔያቱን ለማሰባሰብ ምን ያህል እንደ ታከተ መገመት አያዳግትም። በግዕዝ ቅኔ ላይ ያለው ግንዛቤ ከግል ጥረት እንጂ ወደ ቅኔ ጉባኤ ቤት ገብቶ በመደበኛነት አለመማሩን ሲገልጽልኝ ደግሞ አድናቆቴን ከፍ እንዲል አደረገው:: _ ጀርመናዊውን ምሁር ኦገስት ዲልማንንም
አስታወሰኝ፡፡ እናም የገጣሚ ኤፍሬም ሥዩም ጥረት ለትውልዱ ትልቅ ተምሳሌት የሚሆንና በግዕዝ ቅኔያትም ብዙ ጥበባዊ ሥራ መሥራት እንደ ሚቻል ያመላከተ ቀዳሚ ሥራ መሆኑን «ስማ ምስክሬ» ለሚሉኝ ሁሉ በእውነት እናገራለሁ፡፡
#በላይ_መኰንን (ሊቀ ኅሩያን)
በኢትዮጵያ ቋንቋዎችና ሥነ ጽሑፍ ቢ.ኤ. ዲግሪ እና በግዕዝ ፊሎሎጂ ኤም.ኤ.

.....ኤርትራንና ኢትዮጵያን መክፈል አምስትን በሦስት እንደማካፈል ነው፡፡ ሁል ጊዜ ቀሪ ይኖረዋል፡፡ ማለቂያ የሌለው መዘዝ ሊያስከትል ይችላል፡፡ መደመርን እንደአማራጭ መመልከቱ በጣም ይቀላል፡፡ ለማሰብም ጊዜ ያስፈልጋል፡፡ ሁለቱ መንግሥቶች ዘ ሄግ የሚገኘው ፍርድ ቤት ውሳኔ እንዲዘገይ ቢጠይቁም የተሻለ ነው:: ካልሆነ የዶ/ር ከበደ ሚካኤልን ምሳሌ እዚህ ላይ መጥቀሱ አግባብ ይሆናል፡፡ ሁለት ድመቶች ከቤት ዳቦ ሰረቁና ጓሮ ወስደው
ከተከፋፈሉ በኋላ ድርሻ ድርሻቸውን ሲመለከቱ የሌላኛው ድርሻ በልጦ ታያቸውና መነካከስ ጀመሩ፡፡ በመካከሉ ቀበሮ ገላጋይ ሆኖ ገባና ዳቦዎቹን እኩል ለማድረግ ካንዱም ከሌላውም እየገመጠ ሁለቱንም ቁራሾች ካገባደዳቸው በኋላ የተረፉትን የድካሜ ዋጋ
ናቸው ብሎ ጐረሳቸውና ድመቶች ባዶ እጃቸውን ቀሩ፡፡ .....

#የመጽሐፉ ርዕስ
#ISLAM YESTERDAY AND TODAY* (እስልምና ትላንትና ዛሬ)
* ንዑስ ርዕስ (The Most Salient Parts, Mainly Focused On Ethiopia)* —
# ይህመጽሐፉ ጠቅላላ የእስልምናን ታሪክ ብቻ ሲይሆን፣ በዋናነት በኢትዮጵያ ውስጥ ስላለው የእስልምና ታሪክ እና ጎልተው ስለሚታዩት ዋና ዋና ጉዳዮች በጥልቀት የሚያስረዳ መሆኑን ነው።
#ደራሲ (Author) Enrico Cerulli (ኤንሪኮ ችሩሊ) ኤንሪኮ ችሩሊ ታዋቂ ጣሊያናዊ ምሁር፣ ዲፕሎማት እና በተለይም ስለ አፍሪካ ቀንድ ( ኢትዮጵያና ሶማሊያ) ታሪክ፣ ቋንቋና ባህል በርካታ ጥናቶችን ያደረገ ሰው ነው። በተለይም በኢትዮጵያ የግዕዝ ሥነጽሑፍ ላይ ብዙ የዜና መዋዕልና የገድላት መጻሕፍት ላይ ሰፊ ጥናት እንዳደረገ ይታወቃል።
ተርጓሚ ዕምራን ኤም. ዋበር ሲሆን መጽሐፉ መጀመሪያ ከተጻፈበት ጣሊያንኛ ሲሆን ወደ እንግሊዝኛ ቋንቋ ተተርጉሞ አሳትሞታል።
ይህ መጽሐፍ በኢትዮጵያ የታሪክ ጥናት ላይ ፍላጎት ላላቸው ሰዎች፣ በተለይም እስልምና ወደ ኢትዮጵያ የገባበትን መንገድ፣ የነበሩትን እስላማዊ መንግሥታት (ሱልጣኔቶች) እና በሀገሪቱ ማኅበራዊና ፖለቲካዊ ታሪክ ላይ ያሳደረውን ተጽዕኖ በምሁራዊ መንገድ ለመረዳት በጣም ጠቃሚ የሆነ የጥናት መጽሐፍ ነው።
ኤዞፕ ነባርና ቀደምት መጻሕፍት መገኛ የከተማችን ፈርጥ ቤተ መጽሐፍት። በምኒልክ አደባባይ ቴምር ሪልስቴት ፊት ለፊት የአራዳ ጊዮርጊስ ቤተ/ን ህንፃ አቢሲኒያ ባንክ ያለበት 2ኛ ፎቅ ላይ !!
ስልክ:- 09 11 72 36 56

👍1