አያት አክሲዮን ማህበር
186 subscribers
124 photos
62 videos
50 links
ቤቶች የንግድ ሱቆች 25% ቅናሽ አድርገናል
Download Telegram
እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሠላም አደረሳችሁ!

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል (ገና) በሠላም አደረሳችሁ እያለ፣ በዓሉ የመተሳሰብና የደሥታ እንዲሆንላችሁ መልካም ምኞታችን ነዉ።

መልካም በዓል!
ለመላዉ የክርስትና እምነት ተከታይ በሙሉ
እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሰዎ!

መልካም በዓል!
2
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ካሳንቺስ ሳይት አሁናዊ ገፅታ
አያት ዞን ስምንት አሁናዊ ገፅታ (ልዩ ቦታዉ አያት ጦፎ ወደሚወስደዉ አካባቢ የሚገኝ)
ካዛንቺስ ሳይት አሁን ያለበት የግንባታ ደረጃ ይህን ይመስላል
ለመላው የእስልምና ዕምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1447ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ በማለት መልካም ምኞቱን ይገልፃል፡፡ ኢድ ሙባረክ!