AWACH SACCOS Ltd.
32.9K subscribers
3.08K photos
16 videos
1 file
661 links
ኅብረት ሥራ ማህበራችን የሚያከናውናቸው ተግባራት
የቁጠባ እና የብድር አገልግሎት
አነስተኛ የብድር መድህን አገልግሎት
የትምህርት ስልጠና እና የማማከር አገልግሎት

+251-11-557-97-98
+251-11-557-88-89
+251-11-557-98-99
+251-11-868-47-44
saccawach@gmail.com
https://www.facebook.com/AWACHSACCOS
@awachsaccos
Download Telegram
ውድ የኅብረት ሥራ ማህበራችን አባላት የግንቦት ወር የብድር አገልግሎት ጥያቄ ለማቅረብ አስፈላጊውን ሰነድ አሟልታችሁ ከግንቦት 6 እስከ ግንቦት 16 ቀን 2016 ዓ.ም ድረስ ለተከታታይ አስር የስራ ቀናት የብድር ጥያቄ ማቅረብ የምትችሉ መሆኑን በአክብሮት እናሳውቃለን፡፡ ለበለጠ መረጃ አቅራቢያችሁ በሚገኙ ቅርንጫፍ ቢሮዎች በመቅረብ መረጃ ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ Facebook: https://www.facebook.com/AWACHSACCOS
Telegram: https://t.me/awachsaccos
Instagram: https://instagram.com/awach_sacco_ltd?igshid=MzRlODBiNWFlZA==
YouTube: https://youtube.com/@awachsaccos9370?si=FfD1qbOayl_zWlGq
Linkdin:https://www.linkedin.com/in/awachsaccosltd?utm_source=share&utm_campaign=share_via&utm_content=profile&utm_medium=android_app
Twitter: https://x.com/awach_saccos?t=Qx9mTiYc9L_Phe3MzuvLng&s=09
Website: www.awachsacco.com 📞 Call :- 6326
አዋጭ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኅብረት ስራ ማህበር የግንቦት ወር 2016 ዓ.ም የብድር ጥያቄ ምዝገባ ጀመረ!!!

👉 ዛሬ ግንቦት 6 ቀን 2016 ዓ.ም አዋጭ በመላው የኅብረት ሥራ ማህበሩ ቅርንጫፍ ቢሮዎች አማካኝነት የግንቦት ወር 2016 ዓ.ም የብድር ጥያቄ ምዝገባ ስራውን ጀምሯል፡፡ ኅብረት ሥራ ማህበራችን ከዛሬ ግንቦት 6 እስከ ግንቦት 16 ቀን 2016 ዓ.ም ድረስ (ለአስር ተከታታይ የስራ ቀናት) የብድር አገልግሎት ተጠቃሚ ለመሆን ፍላጎት ያላቸውና አስፈላጊውን ቅድመ ሁኔታዎች ያሟሉ አባላት ለብድሩ አስፈላጊ የሆኑ ሰነዶችን በማሟላት የብድር ጥያቄ ምዝገባ ማከናወን እንደሚችሉ ተገልፆል፡፡
👉 ኅብረት ስራ ማህበሩ በግንቦትና ሰኔ ወር ለአባላቱ ከሚሰጠው 1.6 ቢሊየን ብር ብድር ውስጥ 25%ቱን ለአዲስ እና የምርት ዘመኑ 10 ዓመት ያላላፈው መኪና ግዢ ብድር እንዲሁም 25% የሚሆነውን ደግሞ ለቤት መስሪያ፣መግዣና ማደሻ ለሚበደሩ አባላት ቀሪውን 50% ለንግድና ለማህበራዊ አገልግሎቶች ብድር እንደሚሰጥ መግለፁ ይታወሳል፡፡
👉 አባላት ከብድር ጋር በተያያዘ ማንኛውንም አይነት ጥያቄዎች ቢኖራቸው የኅብረት ስራ ማህበሩን የአባልነት ደብተር በመያዝ በአቅራቢያቸው ወደሚገኝ ቅርንጫፍ ቢሮ በመሄድ መስተናገድ የሚችሉ መሆኑ ተገልፆል፡፡