አዋጭ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኅብረት ሥራ ማኅበር በኢትዮጵያ አቪዬሽን ዩኒቨርሲቲ አማካኝነት ለኅብረት ሥራ ማኅበሩ የቅርንጫፍ ቢሮ ስራ አስኪያጆች በአባላት አጠቃላይ አገልግሎት አሰጣጥ ዙሪያ ስልጠና ሰጠ፡፡
አዋጭ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኃላፊነቱ የተወሰነ መሰረታዊ ኅብረት ሥራ ማህበር በሃያ ሰባት ቅርንጫፍ ቢሮው በስራ አስኪያጅነት እያገለገሉ ላሉ ሰራተኞቹ በአጠቃላይ አገልግሎት አሰጣጥ ዙሪያ ለተከታታይ ሶስት ቀናት በኢትዮጵያ አቪዬሽን ዩኒቨርሲቲ አማካኝነት ስልጠና ሰጥቷል፡፡
ስልጠናው የኅብረት ሥራ ማኅበሩን አጠቃላይ አገልግሎት አሰጣጥ በማሻሻል የተቋሙን ራዕይና አላማ ለማሳካት ትልቅ አስተዋፅዖ እንዳለው የተገለፀ ሲሆን እንደ ኢትዮጵያ አየር መንገድ ባለ በአገልግሎት አሰጣጥ ትልቅ ልምድ ባለው ተቋም ስልጠናው መሰጠቱ ልምድና ተሞክሮዎችን ለመቅሰም ይረዳል ተብሏል።