ARDAITA daily news
626 subscribers
121 photos
3 videos
1 file
26 links
🇪🇹ARDAITA daily news🇪🇹
💯% እውነተኛ ⚖️መረጃዎች ብቻ
👉ስለ ግቢው ወቅታዊ መረጃ @atvetc
📌ዲፓርትመንቶች ፡ስፓርት፡ 📄የጊቢ ማስታወቂያ ፡አንዳንድ ዳሰሳ ስለ ታሪክ፡ ወግ ፡📸📸አስገራሚ ፎቶወች ፡🎭መዝናኛ ፡አለማቀፋዊ እውነታዎች እና መረጃወች🗞️ መፀሀፍት 📚፡ ሳይኮሎጂ ፡ጤና ነክ ነገሮች ሁሉም ይዳሰሱበታል
Contacts as📝📩 @besu_the_last_king
Download Telegram
በኮሌጁ የሥራ እድል ለተፈጠረላቸው 39 ወንድ እና 42 ሴቶች በሥራ እድል ፍጠራና የልቦና ውቅር፣ የንግድ ሥራ እመራር እና በሂሳብ እያያዝ ላይ ያተኮረ ለ3 ተከታታይ ቀናት ሲሰጥ የነበረው ሥልጠና በስኬት ተጠናቋል።
ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን ማርች 8 በዓለም ደረጃ ለ112 በሀገራችን ለ47 ጊዜ "ቴክኖሎጂ እና ፈጠራን ለሥረዓተ ፆታ እኩልነት" በሚል መሪ ቃል የካቲት 27/2015 በአርዳይታ የግ/ቴ/ሙ ሥልጠና ኮሌጅ ተከብሮ ውሏል።
በዕለቱ ለአቅመደካማ ሴቶች የዱቄት ድጋፍ ተደርጎል።
ነገን ዛሬ እንትከል!

አርዳይታ የግብርና ቴክኒክና ሙያ ሥልጠና ኮሌጅ አመራሮች ፣ሰራተኞች እና መምህራኖች በአንድ ጀንበር 500 ሚሊዮን ችግኞችን የመትከል መርሀ ግብር
Forwarded from የኢትኤል ልጅ
ማመን አቃተኝ ወንድሜ 😭 ፈጣሪ ነብስህን በሰላም ያሳርፍ
Amanuu dadhabe obboleessa koo 😭
😭RIP😭
ነፍስ ይማር፣ አሳዛኝ ነው።
Forwarded from Dereje Girma
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
«እርሱ ግን ስለ መተላለፋችን ቆሰለ፥ ስለ በደላችንም ደቀቀ፤ የደኅንነታችንም ተግሣጽ በእርሱ ላይ ነበረ፥ በእርሱም ቁስል እኛ ተፈወስን።» — ኢሳያስ ፶፫፡፭ (53:5)

ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የዓርብ ስቅለት በዓል በሰላም አደረሰን!

ይቅርታው፣ ፍቅሩና ሰላሙ ከእኛ ጋር ይሁን!»

እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ!

“Inni garuu balleessaa keenyaaf in waraaname, sababii yakka keenyaafis reebamee in caccabsame; nuyi nagaa akka argannuuf inni in adabame, madaa'uu isaatiinis fayyinni nuuf in argame!” — Isa. 53:5

Baga Yaadannoo Fannifamuu Gooftaa Keenya Iyyesuus Kiristoos Nagaan Geessan!

Dhiifamni isaa, jaalalli isaa, nageenyi isaa nu wajjin haa ta'u!

Baga Ayyaana Du’aa Ka’umsa Kiristoos Geessan

Mengistu T.