የልማድ አስደናቂ ኃይል/ Atomic Habits
1.26K subscribers
38 photos
1 video
76 links
*ጥቃቅን ለውጦች- አስደናቂ ውጤት!!!

** የእለት ከእለት ልማዶችን በመጠቀም የላቀ ሕይወት መምራት

*** ራስን የመቆጣጠር ምስጥር

**** የአቶሚክ ልማድ አስደናቂ ኃይል

***** ዘላቂ ውጤቶችን የማምጣት ምስጢር
Download Telegram
በመጨረሻ ይሳካል !

አይግረምህ በቃ አንዳንዴ ማለፍ ሲኖርብህ ትፈተናለህ ውጣ ውረድ ማለፍ መውደቅ መሞከር አለመሳካት ፤  ሁሉን ነገር ታስተናግዳለህ ከዚያ በኋላ ግን የማታውቀው አንተን ትሰራዋለህ ! ባላሰብከው ቀን ድል አንተ ጋር ትመጣለች !

      "እስከዚያው ግን ታገሰህ ጠብቅ"

ቆንጆ ምሽት ይሁንላችሁ።

የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ
👇👇👇👇👇👇👇👇😍

https://t.me/atomichabity
👆👆👆👆👆👆👆👆👆🙊
12👍3👌1
"አንድ በግ 45 ብር? ምን አይነት ክፉ ጊዜ ላይ ነው የደረስነው!🤭"

አያቴ በ1965 ዓ.ም ዲያሪው ላይ ካሰፈረው የተወሰደ
👀5🤩32😁1
" ሁሉም ሰው ምቾት ይዞት ነው እንጂ ፊሪ አይደለም "

ምንም አማራጭ የሌለው ልጅ እና ሁሉ ነገር የተሟላለት ልጅ እኩል ፈተና ውስጥ ቢገቡ የመመለስ እድላቸው እኩል አይሆንም !

የሆነን አዲስ ነገር ለመጀመር ወደኋላ የምንለው ወደኋላ የምንልበት መደገፊያ ስላለን ነው መደገፍያ ባይኖረን ያለንን አማራጭ በሙሉ እንጠቀም ነበር

ቆንጆ ምሽት ተመኘው 🙏
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ 😊

የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ
👇👇👇👇👇👇👇👇😍

https://t.me/atomichabity
👆👆👆👆👆👆👆👆👆🙊
8👍2🔥2😍2
እየጠበቀን ነው !

አንተ ራስህን ከምትጠብቀው ችግር በላይ ፈጣሪ የሚጠብቅህ ትልቅ ነው ፤ አንዳንዴ ትናንሽ ነገሮች በህይወታችን ሲከናወኑ ለምን እንዲ ሆነብኝ ለምን ይሄ ተፈጠረ ምናምን እያልን እናማርራለን !

ነገር ግን ከዚያ ሁሉ ነገር መሀል ፈጣሪ ከምን እያወጣን እንደነበር ብናውቅ ሁሉን ትተን ይቅር በለን ባልን ነበር ከምናውቀው በላይ የሚያውቅልን ያላየነውን የሚያይልን ድንቅ አምላክ ነውና ያለን በሆነልን ነገር ሁሉ እናመስግን !

ቆንጆ ምሽት ተመኘው🙏

የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ
👇👇👇👇👇👇👇👇😍

https://t.me/atomichabity
👆👆👆👆👆👆👆👆👆🙊
😇3👍1👏1🍾1
📌📌📌ብዙ ነገሮች ላይሳኩ ይችላሉ ደክማቹ  ለፍታቹ ምንም ላታገኙ ትችላላቹ ነገር ግን ተስፋ ካልቆረጣችሁ ትደርሳላቹ ሰው የዘራውን ያጭዳል መዝራታችሁን አታቁሙ🫡🫡🫡🫡🫡
ቢልየነሩ ቢል ጌትስ የመጨረሻ ልጁን ትምህርት አቁማ ወደስራ እንዳትገባ.. ትምህርት እንዳታቆም ከለከላት!

እንግዲህ ምን እንላለን.. የሚማር ከዚህ ይማር 🤣
😎4
ብትዘገይም አድርገው !💪

አንዲት እናት ለረጅም ግዜ ያላየችው ልጇ እንደሚመጣ ቢነግራት እና በነገራት ሰዓት በጉጉት እየጠበቀችው አንድ አጋጣሚ ገጥሞት ለረጅም ሰዓት ቢቆይ በር በሯን እያየች በስስት ምን ነካብኝ ብላ ስትጠብቅ ትቆያለች ታድያ ይሄ ልጅ ረፍዷል እና ቀረው ቢላት የእናት ወገብ ቁርጥ አይልም 😔

የፈለገ ቢዘገይ ነገር ግን ከመጣ ሁሉን ረስታ የልጇን ፍቅር እስከጥግ ታጣጥማለች ፤ እድሜዬ ሄደ ፣ በሰዓቴ አልሰራውም ምናምን እያልን እጃችንን ለማጣጠፍ የተዘጋጀን ሁሉ ለለውጥ የረፈደ ቀን የለም ፈፅሞ ካለማድረግ መዘግየት ይሻላል !

ቆንጆ 🌃 ምሽት ለቤተሰቦቼ🙏


የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ
👇👇👇👇👇👇👇👇😍

https://t.me/atomichabity
👆👆👆👆👆👆👆👆👆
4👍3🥰3
የሳቀ ሁሉ ደስተኛ አይደለም !!

(ዶክተር ኃይለልዑል መኮንን)

ሁሌም ስታገኙት ደስተኛና ሳቂታ የነበረ ሰው በድንገት ራሱን አጥፍቶ ሞተ ሲባል ሰምታችሁ ታዉቃላቹ ?

ብዙ ሰዉ የድብርት ህመም ደስተኛ አለመሆን ፣ የሀዘን ስሜት ፣ ተስፋ መቁረጥ እና የመሳሰሉት ብቻ ይመስለዋል። አንዳዴ እየሳቁ እና እየተጫወቱ በከባድ የድብርት ህመም የሚሰቃዩ ሰዎች አሉ። በህክምናዉ (atypical depression) ይባላል።

- አብዛኛዉን ጊዜ ደስ የሚያሰኝ ነገር ሲያገኙ ለተወሰነ ጊዜ መደሰት ከዛም መልሶ የሀዘን እና የባዶነት ስሜት ዉስጥ መግባት፣
- ምግብ ፍላጎት እና ክብደት መጨመር፣
- ከሳምንታት በላይ ቀኑን ሙሉ መድከም እና እንቅልፍ ማብዛት፣
- በትንንሽ አስተያየቶች እና ትችቶች መሰበር፣
- የዘወትር ተግባራትን ለመከወን መቸገር የድብርት በሽታ ሌላኛዉ መልክ ሊሆን ይችላል።

ስለዚህ የሳቀ ሁሉ ደስተኛ አይደለም፤ ምናልባት ከሳቁ ጀርባ የተደበቀ የባዶነት እና የሀዘን ስሜት ይኖራልና እርስ በእርስ እንጠያየቅ።

(ይህ የግንቦት ወር በዓለም አቀፍ ደረጃ የአዕምሮ ጤና ግንዛቤ ወር ነው)

#የአዕምሮ_ጤና_ግንዛቤ_ወር
#ዶክተር_ኃይለልዑል_መኮንን
#MentalHealthAwarenessMonth
👍52🔥1
የልማድ አስደናቂ ኃይል/ Atomic Habits
Photo
የእድሜያችን ጉዳይ!
(“ምርጫና ውሳኔ” ከተሰኘው የዶ/ር ኢዮብ መጽሐፍ ውስጥ የተወሰደ ታሪክ)

የዩኒቨርሲቲ ትምህርቴን በጀመርኩባት በመጀመሪያዋ ቀን ፕሮፌሰራችን ለመጀመሪያ ጊዜ ራሱን ካስተዋወቀ በኋላ፣ እኛም በተራችን ሁላችንም እርስ በርሳችን እንድንተዋወቅ አበረታታን፡፡ ከወንበሬ ተነስቼ የምተዋወቀውን ሰው ለመፈለግ ወዲህና ወዲያ በማለት ቃኘት ሳደርግ ከጀርባዬ አንድ እጅ በስሱ ዳበስ አደረገኝ፡፡ ማን እንደነካኝ ለማየት ዘወር ስል ከፈገግታዋ የተነሳ ሁለንተናዋ የሚያበራ አንዲት ፊቷ እጅጉን የተጨማደደ በእድሜ የገፋች ሴት ነች፡፡

“ መልከ መልካም ሆይ፣ እንዴት ነህ? ስሜ ሮዝ ይባላል፡፡ የሰማንያ ሰባት አመት ሴት ነኝ፡፡ እቅፍ አድርጌ ሰላም ልልህ እችላለሁ?” በማለት ያልጠበኩትን ሰላምታ አቀረበችልኝ፡፡

ፈገግ ካልኩኝ በኋላ በታላቅ ጉጉት፣ “በሚገባ” አልኳት፡፡ እቅፍ አድርጋ ሰላም ካለችኝ በኋላ ጊዜ ሳላባክን አንድ ጥያቄ አቀረብኩላት፡፡

“ለምንድን ነው በዚህ ለጋና የዋህ እድሜሽ ዩኒቨርሲቲ ለመማር የመጣሽው?” በማለት ቀለድኳት፡፡

እርሷም በቀልድ፣ “እዚህ የመጣሁት ሃብታም ባል ባገኝ ላገባውና ሁለት ልጆች ለመውለድ ነው” አለችኝ፡፡ 

“እየቀለድኩኝ እኮ አይደለም” አልኳት፣ በዚህ እድሜዋ ለትምህርት ያነሳሳት ምን እንደሆነ ለማወቅ ፍላጎት ስላደረብኝ፡፡

“ሁል ጊዜ የኮሌጅ ዲግሪ እንዲኖረኝ ሕልሙ ነበረኝ፣ አሁን ጊዜው ደርሶ ይኸው ዲግሪዬን ልይዝ ነው” አለችኝ፡፡

ክፍለ ጊዜው ካለቀ በኋላ ወደ ተማሪዎች መዝናኛው ሕንጻው አቅጣጫ በቀስታ እየተራመድን የሚጠጣ ነገር ተገባበዝን፡፡ ለሚቀጥሉት ሶስት ወራት ከትምህርት ሰዓት በኋላ አብረን በማሳለፍ እንነጋገር ነበር፡፡ በእነዚህ ጊዜያት ያካፈለችኝ በእድሜ ያገኘችው ጥበብና ልምምዷ እጅግ አስገራሚ ነበር፡፡

በቀጣዮቹ አመታት ሮዝ የትምህርት ቤቱ ታዋቂ ሴት ወደ መሆን መጣች፡፡ በሄደችበት ቦታ ሁሉ በቀላሉ ወዳጆችን ታፈራ ነበር፡፡ ዝንጥ ብላ መልበስን ታዘወትር ነበር፡፡ ሴሚስተሩ መጨረሻ ላይ በነበረን የኳስ ጨዋታ ግብዣ ላይ ንግግር እንድታደርግ ጋበዝናት፡፡ ወደ መድረኩ ተጋብዛ ንግግር ስታደርግ ያስተማረችንን በፍጹም አልዘነጋውም፡፡

“መጫወት የምናቆመው በእድሜ ስላረጀን አይደለም፣ መጫወት ስላቆምን ነው የምናረጀው፡፡ ደስተኞችና ስኬታማዎች መሆን ከፈለጋችሁ፣ ምስጢራቱ ግልጽ ናቸው፡፡ በየቀኑ የሚያስቅ ነገር ፈልጋችሁ ማግኘት አለባችሁ፡፡ የምትከታተሉት ሕልም ሊኖራችሁ ይገባል፣ ምክንያቱም ሕልማችሁን ስታጡ ትሞታላችሁ፡፡ በዙሪያችን በርካታ ሰዎች ሞተው እንኳን እንደሞቱ አልገባቸውም፡፡ በማርጀትና በማደግ መካከል ትልቅ ልዩነት አለ፡፡ የአስራ ዘጠኝ አመት ወጣት ሆነህ አመቱን ሙሉ ምንም ሳትሰራ በአልጋ ላይ ካሳለፍክ ሃያ አመት ወደ መሆን መምጣትህ አይቀርም፡፡ እኔ ደግሞ ሰማንያ ሰባት ዓመቴ ሆኖ አመቱን ሙሉ በአልጋዬ ላይ ባሳልፍ፣ ሰማንያ ስምንት ወደመሆን መምጣቴ አይቀርም፡፡

በአድሜ መግፋት ለሁሉም የተሰጠ እውነታ ነው፡፡ እድሜን መቁጠር ምንም አይነት ልዩ ስጦታና ችሎታ አይጠይቅም፡፡ ለማለት የፈለኩት በሚከናወኑት የሕይወት ለውጦች ውስጥ ሁሉ ያለንን እድል በመጠቀም ማደግ ይኖርብናል ነው፡፡ እኛ በእድሜ የገፋን ሰዎች ያለፈውን ሕይወታችንን አስመልክቶ በአብዛኛው የሚኖርብን ጸጸት ስላደረግናቸው ነገሮች ሳይሆን ስላላደረግናቸው ነገሮች ነው፡፡ ማርጀትንና መሞትን የሚፈሩ ሰዎች ብዙ ጸጸት ያለባቸው ሰዎች ናቸው፡፡

በዲግሪ በተመረቀች በአንድ ሳምንት ውስጥ ሮዝ በሰላም ከዚህ አለም ተሰናበተች፡፡ በቀብር ስነስርአቷ ላይ የተገኘን ተማሪዎች በሙሉ፣ መሆንና ማድረግ የምንፈልገው ደረጃ ለመድረስ ከፈለግን በማንኛውም ጊዜ ያንን ማድረግ እንደምንችል ስናስታውስ ዋልን፡፡


#ዶክተር እዮብ ማሞ
👍53
ለለውጥ ተዘጋጅ !

አዳዲስ ነገሮችን ለመቀበል ሁሌም ዝግጁ ሁን አለም በሚገርም ፍጥነት እየተቀየረች ነው ስለዚህ አንተም አብረሀት ልትቀየር ይገባል በነበርክበት ሁኔታ ሆነህ እስከመጨረሻው ልቀጥል ማለት ሞኝነት ነው !

ደስ የሚል ቀን ተመኘው 🙏


የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ
👇👇👇👇👇👇👇👇😍

https://t.me/atomichabity
👆👆👆👆👆👆👆👆👆
👍31
የሰራህበትን ታገኛለህ !

ነገሮች ሁሉ የሚሆኑት በምክንያት ነው ነገ የተሻለ እንጂ የባሰ እንዳይሆን የቻልነውን ሁሉ ካደረግን ዛሬን በዚህ መልኩ ያለፍነው መልካሙን ነገ ለመስራት እንደሆነ አንጠራጠር !

"ፈጣሪ ለሁሉም የለፋበትን እና የምኞቱን ይሰጠዋል "

መልካም ምሽት ተመኘው 🙏
3👏2👍1
አስተውል !

ስለትላንቱ ስላለፈው ሁሉ ነገር ተመስገን ትልቅ ትምህርት ቤት ነበር አዎ ዛሬን በዚህ ማንነት እንድንቀበለው የረዳን ትላንታችን ነው ዛሬ ደግሞ ነገአችንን ውብ አድርጎ ለመስራት የምንጠቀምበት መሳሪያ ነው አሁንም ተመስገን 🙏

የተባረከ ምሽት ተመኘው 🙏
10👍2👏1
የሚገፋህ  ያበረቱሀል !

አንድ ስኬታማ የሽያጭ ባለሙያ
ጋር ቀረብ ብላችሁ ብጠይቁ "እያንዳንዱ 'አይ ይቅርብኝ' የሚል ደምበኛ 'እሺ እገዛለው' ወደሚለው ደምበኛ ይበልጥ እያቀረበኝ ነው የሚመጣው" ይለናል።

አየህ አሁን የምትፈልገው አልሆነም ማለት 'ማቆም አለብህ' ማለት አይደለም፤ እንደውም ጥረትህን ካላቆምክ ወደምትፈለገው ነገር ይበልጥ እየቀረብክ ነው ማለት ነው።

ግሩም ምሽት ተመኘውላችሁ🙏
🔥8👍31
ከፍ ሊያደርጉህ ነው !

"ፈተናዎች ህይወትን አጓጊ ያደርጉታል፤ እነሱን ማሸነፍ ደግሞ ህይወትን ትርጉም ይሰጡታል" ይለናል ጆሽዋ ማሪን። ከባድ ፈተናዎች የሚገጥሙን ማንነታችንን እንድናሳይ ነው እንጂ አዝነን እንድንቀር አይደለም!

ወዳጄ ከችግርህ አንተ ትገዝፋለህ ምክንያቱም ጥሎ የማይጥል ፈጣሪና ወድቆ የማይቀር ማንነት ስላለህ።

ውብ ምሽት ተመኘው 🙏
10🥰2
📌 ተሳካልኝ ብላቹ አታውሩ አገኝሁ ላገኝ ነው አትበሉ በቃ የአለም እውነታ ተቀበሉ በናተ ስኬት ከ 3 ሰው ሁለቱ አይደሰቱም አለቀ😌😌😌😌
👍51
የሚገፋህ  ያበረቱሀል !

አንድ ስኬታማ የሽያጭ ባለሙያ ጋር ቀረብ ብላችሁ ብጠይቁ "እያንዳንዱ 'አይ ይቅርብኝ' የሚል ደምበኛ 'እሺ እገዛለው' ወደሚለው ደምበኛ ይበልጥ እያቀረበኝ ነው የሚመጣው" ይለናል።

አየህ አሁን የምትፈልገው አልሆነም ማለት 'ማቆም አለብህ' ማለት አይደለም፤ እንደውም ጥረትህን ካላቆምክ ወደምትፈለገው ነገር ይበልጥ እየቀረብክ ነው ማለት ነው።

ግሩም ምሽት ተመኘውላችሁ🙏

የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ
👇👇👇👇👇👇👇👇😍

https://t.me/atomichabity
👆👆👆👆👆👆👆👆👆
2👍2🔥1
ስኬት !

ስኬት ማለት መጨረሻ ላይ የምታገኘው ነገር ሳይሆን ያንን ለማግኘት የምትሄደው መንገድ ነው። ያ ማለት በመንገድህ ላይ ብዙ ማየት ያለብህን ማስተዋል ያለብህን ካየህ ድንገት መጨረሻ ላይ ያለው ባይሳካ እንኳን ድጋሚ ሌላ ነገር ስትሞክር መንገዱ አይጠፋብህም።

የተባረከ ምሽት ተመኘው🙏


የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ
👇👇👇👇👇👇👇👇😍

https://t.me/atomichabity
👆👆👆👆👆👆👆👆👆
🥰5👍42🕊2
መሳሳትን አትፍራ !..

ከምናደንቃቸው ሰዎች ስኬት ጀርባ ያለውን የስህተት ብዛት ብናይ....ለካ እኔ ደጋግሜ መሳሳት ስለምፈራ ነው ብዙ ነገር ጀምሬ የማቆመው፤ እንጂ እንደዚህ መሳሳትማ መቼ ያቅተኛል እንላለን ።

ለማሳካት ስትነሳ በፍፁም ስህተትን አትፍራ ከብዙ ስህተቶች በኋላ ነው ብዙ ማወቆች የሚወለዱት !

መልካም አዳር 🙏


የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ
👇👇👇👇👇👇👇👇😍

https://t.me/atomichabity
👆👆👆👆👆👆👆👆👆
5👍2🔥2
አልበርት አንስታይን 'ከትላንት ተማር፤ ዛሬን በደንብ ኑር፤ ነገን ደግሞ ተስፋ አርግ' ይለናል። ብዙዎቻችን ትላንትናችን ውስጥ እየኖርን ነው፤ ከአመታት በፊት የሰራነውን ስህተት አሁንም እየተፀፀትንበት እየተቆጨንበት ምናለ እንዲህ ባደርግ እያልን ነው።

አንዳንዶቻችን ደግሞ ነገ ውስጥ ገብተን እየዋኘን ነው፤ ስለነገ ማሰባችን አሪፍ የሚሆነው የዛሬ ድርጊታችንን የማይሻማን ከሆነ ነው። በህይወታችን ወሳኙ ግን ዛሬ ነው! ቢያንስ እጃችን ውስጥ ነው።

መልካም አዳር 🙏

የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ
👇👇👇👇👇👇👇👇😍

https://t.me/atomichabity
👆👆👆👆👆👆👆👆👆
2👍2🔥2